Page 20 - Road Safety Megazine 2010
P. 20

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        የሞተር ሳይክል ነገር                                          አደጋውን የመከላከል ጥረት

        በከተማዋ  ውስጥ  እየተከሰተ  ካለው  የመንገድ  ትራፊክ  በከተማዋ  ውስጥ  እየተከሰተ  ያለውን  የመንገድ  ትራፊክ
        አደጋ ክስተት ጋር በተያያዘም አሁን አሁን ላይ ልዩ ትኩረት  አደጋ ለመከላከል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ
        ሊሰጠው የሚገባው የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ጉዳይ ነው፡                    በቅርብ  የታዘቡትን  ይናገራሉ፡፡  በዚህም  በትራፊክ  ፍሰትና
        ፡ እንደ ትራፊክ ፖሊሶቹ ገለፃ በከተማዋ በተለያዩ ስፍራዎች  በመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት  ላይ  አትኩሮ  የሚሰራ  ተቋም
        ላይ በርካታ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ይስተዋላል፡፡ ሞተር  ተቋቁሞ  ተጨባጭ  ስራዎችን  በማከናወን  ላይ  መሆኑ  ፣
        ሳይክሎቹንም በብዛት ሲያሽከረክሩ የሚስተዋሉት ወጣቶች  ከቅርብ  ጊዜ  ወዲህ  ደግሞ  የሚገነቡ  የመንገድ  መሰረተ
        ናቸው፡፡                                                  ልማቶች  የእግረኛውን  ደህንነት  በሚያስጠብቁ  ሁኔታ
                                                               በመሰራት  ላይ  መሆናቸው  ይበል  የሚያሰኝ  ነው፡፡የፍጥነት
        ሲያሽከረክሩም የአደጋ መከላከያ ቆብ(ሄልሜት)የሚያጠልቁት  መገደቢያ፣የእግረኛ መከለያ አጥሮችን፣‹‹ቦላርዶችን›› ወዘተ
        ጥቂቶች  ናቸው፡፡  እጅግ  በከፍተኛ  ፍጥነት  የሚያሽከረክሩና  አደጋውን በመከላከል ሂደት ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡
        ለአደጋ  በሚዳርግ  መልኩ  የሚጠማዘዙ  ብዙዎች  ናቸው፡፡
        በተሸከርካሪ መካከልም እየተሸሎኮሎኩ በመጓዝ መስመሩን  ከፍጥነት ወሰን በላይና ጠጥቶ  በማሽከርከር በመሳሰሉ ዋና
        ይዞ ለሚጓዝ እንቅፋት የሚሆኑ እንዲሁም የጉዞ መስመርን  ዋና የአደጋ መንስኤዎች ላይ የተሰጠው ትኩረት  መልካም
        የሚያዛቡ ጥቂት አይደሉም ፡፡ከዚህም ባሻገር በእግረኛ መንገድ  ጅማሮ  ነው፡፡  ከመንጃ  ፈቃድ  አሰጣጡ  ጋር    የተያያዙ
        ላይ ሁሉ ሳይቀር በመጓዝ የእግረኛውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ  ስራዎችና  ድንገተኛ የተሸከርካሪ  የቴክኒክ ብቃት ምርመራ
        የሚያውኩ  በርካታ  የሞተረ  ሳይክል  አሽከርካሪዎች  አሉ፡፡                ተግባራት  አደጋወን  ከመከላከል  አንፃር  እየተሰሩ  ያሉ
        በአጠቃላይ  የሞተር  ሳይክል  አሽከርካሪዎች  በሚፈፅሙት  ተግባራት ናቸው ፡፡ በተጨማሪም ልዩ ልዩ የትራፊክ ደንብና
        ያልተገባ  ድርጊት  ሳቢያ  ለመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  መከሰት  መመሪያዎች  ወጥተው ተግባራዊ መሆናቸው ፣ ደንብ ተላላፊ
        ምክንያት ሲሆኑ በሰፊው ይስተዋላሉ፡፡                                አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ የሆነ ቁጥጥርና ክትትል እየተደረገ
                                                                                                መሆኑ፣      በተደጋጋሚ
        የአዲስ      አበባ     ፖሊስ                                                                   አደጋ የሚደርስባቸውን
        ኮሚሽን            የችግሩን          ከ2006 ዓ.ም እስከ 2011 ዓ.ም                                   ቦታዎች          በጥናት
        አሳሳቢነት       በመገንዘብ                                                                     በመለየት          የተለየ
        በሞተር  ሳይክል    ላይ              አጋማሽ ድረስ ባሉት አምስት ዓመታት                                    ትኩረት           ሰጥቶ
        ያተኮረ            ድንገተኛ        ውስጥ በከተማችን በተከሰቱ የመንገድ                                     መሰራቱ፣        የተለያዩ
        የቁጥጥርና          የክትትል                                                                   ዘዴዎችን  በመጠቀም
        ስራ    በሰራበት  ወቅት            ትራፊክ አደጋ ሳቢያ ቁጥራቸው 2,422                                    የህብረተሰብ
        በሁሉም  ክፍለ  ከተማ                                                                          ግንዛቤ         ማሳደግ
        ፖሊስ           ጣቢያዎች        የሚሆኑ ዜጎች ሕይወታቸውን ሲያጡ ወደ                                      የሚያስችሉ  የመንገድ
        በርካታ  ሞተር  ሳይክሎች          14,000 የሚጠጉት ደግሞ ቀላልና ከባድ                                     ትራፊክ         ደህንነት
        በቁጥጥር  ስር  ውለው                                                                          መለዕክቶች  እየተዘጋጁ
        ነበር፡፡      አብዛኛዎቹም                   የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡                                 መተላለፋቸው ተጠቃሽ
        አሽከርካሪዎች          መንጃ                                                                   ከሆኑ ተግባራት ውስጥ
        ፈቃድ  ያልያዙ  ወይም                                                                          ይገኙበታል፡፡
        የሌላቸው  ሆነው  ተገኝተዋል፡፡  ይዘናል  ብለው  ከቀረቡት
        ውስጥም የአብዛኛዎቹ ህገወጥ መንጃ ፈቃድ ሆኖ ተገኝቷል፡                    ከምንም  በላይ  በመከናወን  ላይ  ያሉ  ተግባራትን  የበለጠ
        ፡  በዚህ  ምክንያት  ሞተር  ሳይክሉን  ፖሊስ  ጣቢያ  ጥለው  የሚያጠናክር  የአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  የመንገድ
        ለረጅም  ጊዜ  የጠፉ  በመኖራቸው  እስከ  ቅርብ    ጊዜ  ድረስ  ትራፊክ  ደህንነት  ስራቴጂ  ተነድፎ  ተግባራዊ  እንቅስቃሴ
        ሞተር  ሳይሎችን  በፖሊስ  ጣቢያ  አካባቢዎች  ላይ  ማየት  እየተደረገ  ይገኛል፡፡  በተደረገው  አደጋን  የመከላከል  ስራ
        የተለመደ ሆኖ ነበር፡፡                                         አማካኝነትም  በ  2010  ዓ.ም  የተመዘገበው  የሞት  አደጋ
                                                               መጠን ከ 2009 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ቀንሶ
        ከዚህ አንፃር የሚመለከታቸው አካላት በተለይም የከተማዋ  ተስተውሏል፡፡ይሄም  የሚያሳየው  በከተማዋ  የሚስተዋለው
        ትራንስፖርት ባለስልጣንና የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ቁጥጥርና  የተሸከርካሪ  ቁጥር  ከጊዜ  ወደ  ጊዜ  እየጨመረ  በመጣበትና
        ፈቃድ ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች በጥናት ላይ የተመሰረተ  በከተማዋ  ከቦታ  ወደ  ቦታ  የሚደረገው የሰዎች  እንቅስቃሴ
        የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡                            እየበዛ በመጣበት ወቅት መሆኑ አደጋውን ለመከላከል ሲባል
                                                               እየተደረገ ያለው ርብርብ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ያሳያል፡፡



           17                                                                                                                                                                                                                             PB
   15   16   17   18   19   20   21   22   23   24   25