Page 22 - Road Safety Megazine 2010
P. 22

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
       ቆይታ










        (በኑሩ ኢብራሂም)
        አቶ  ብርሃኑ  ግርማ  በአዲስ  አበባ
        የመንገድ ትራፊክ ፍሰቱን የተሳለጠ፣
        ደኅንነቱ  የተጠበቀና  ተደራሽ  የሆነ
        የመንገድ  ትራፊክ  ማኔጅመንት
        አገልግሎት ያላት ከተማ ሆና ማየትን
        ራዕይ  አድርጎ  ለተነሳው  የአዲስ
        አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት
        ኤጀንሲ  ምክትል  ዋና  ዳይሬክተር
        ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ። ከዚህ
        በፊት  በመንገድ  እና  ትራንስፖርት
        ዘርፍም  ሆነ  በሌሎች  ተቋማት
        በተለያዩ  ኃላፊነቶች  አገልግለዋል።
        በመሆኑም  እሳቸው  በሚመሩት
        ዘርፍ ያለውን አጠቃላይ እንቅስቃሴ
        በሚመለከት             ቃለ-መጠይቅ
        ያደረግንላቸው         ሲሆን      ይህንኑ
        ቆይታቸውን            እንደሚከተለው
        አቅርበነዋል።


        የኤጀንሲውን               አጠቃላይ                                     አቶ ብርሃኑ ግርማ
        አደረጃጀት          መነሻ       በማድረግ           የአ/አ/መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የመንገድ ትራፊክ
        የሚመሩት ዘርፍ የሚያተኩርባቸውን                            መቆጣጠሪያ ማዕከልና ደኅንነት ም/ዋና ዳይሬክተር
        ተግባራት ቢገልጹልን?                                          ይገኛል።  በዚህም  መሰረት  18  አዲስ  የትራፊክ  መብራቶች
        ኤጀንሲው  የተቋቋመበት  ዓላማ  ለማሳካት  በዳይሬክቶሬት                   ተከላ ተከናውኗል። በ31 የትራፊክ መብራቶችና በተንቀሳቃሽ
        ደረጃ  የተደራጁ  አራት  ዋና  ዋና  ክፍሎች  አሉት።  እነዚህም             መልዕክት  ማስተላለፊዎች/VMS/  ላይ  ክትትል  ተደርጓል።
        የመንገድ  ትራፊክ  ኦፕሬሽንና  ኢንጂነሪንግ፣  የመንገድ                   የትራፊክ መብራቶች በሚያስፈልጋቸው ጊዜ ኦፕቲማይዜሽንና
        ደኅንነትና  አቅም  ግንባታ፣  የደንብ  ማስከበርና  የትራፊክ                ኮርድኔሽን  ተደርጓል፤  ይህንን  ለማድረግም  መረጃዎች
        መቆጣጠሪያ  ማዕከል  ናቸው።  ከእነዚህ  በተጨማሪ  ወደ                   ተሰብስበዋል።  በሀገር  አቀፍ  ደረጃ  የሚተገበር  ደንብ
        አራት  የሚደርሱ  ድጋፍ  ሰጪ  የሆኑ  ሌሎች  ክፍሎችን                   395/2009 ለማስተግበር የሚያስችል ሲስተም ለመጠቀም
        ጨምሮ  የተዋቀረ  ነው።  ከባለፈው  ዓመት  ጀምሮ  አምስት                 ለትራፊክ ፖሊሶች ስልጠና ተሰቷል፤ ለሲስተሙ መተግበሪያ
        ቅርንጫፎችን ከፍቶ በስራ ሂደት ላይ ይገኛል። ሁሉም ክፍሎች                  የሚሆኑ  100  ሞባይሎች  ተከፋፍሏል፤  ሲስተሙንም
        ተያያዥነት ያላቸው ስራዎችን የሚሰሩ ቢሆኑም የእኛ ክፍል                    ለማስጀመር  ቅድመ  ዝግጅት  እየተከናወነ  ይገኛል።  የሰው
        በዋናነት  የሚያተኩረው  የመንገድ  ትራፊክ  መቆጣጠሪያ                    ኃይል አስተዳደር ሲስተም ለምቶ ወደ ስራ ገብቷል። የአደጋ
        ማዕከልና የመንገድ ደኅንነት ዘርፍ ላይ ነው።                           መመዝገቢያ ሲስተም ለምቶ ወደ ስራ ለመግባት በዝግጅት
                                                               ላይ ነው። የተሽከርካሪ ስምሪትና ቁጥጥር ሲስተም ለምቶ
        የትራፊክ  ፍሰቱን  ከማሳለጥና  ከመንገድ  ደኅንነት  ወደ ስራ ለማስገባት ስልጠና ተሰቷል።
        አንጻር የሚከናወኑ ተግባራት ምንድን ናቸው?
        በአሁኑ  ሰዓት  በተቻለ  መጠን  ኤጀንሲው  የቴክኖሎጂ  የኤጀንሲው የወደፊት ዋና ግብ አዲስ አበባ አንድ የትራፊክ
        ውጤቶችን  በመጠቀም  ሥራዎች  የበለጠ  ዘመናዊነትን  መቆጣጣሪያ ማዕከል እንዲኖራት ማድረግ ነው። ይህንንም
        በጠበቀ መልኩ እንዲከናወኑ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ  ለማሳከት  ኤጀንሲው  ራሱን  በቴክኖሎጂና  በሰው  ሀይል



           19                                                                                                                                                                                                                             PB
   17   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27