የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አደረጃጀቶችን በማጠናከርና ግንዛቤያቸውን ለማሳደግ ለ140 የሃይማኖት አባቶችና ለሃይማኖታዊ አስተምህሮ ለሚሰጡ መምህራን ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የነዋሪዎች ፎረም ተቋቁሟል ሕግን አክብሮ በማሽከርከርና በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ የተሰጠ የአሽከርካሪዎች ስልጠና ከ70 በላይ ጋዜጠኞችን ያቀፈ የሚዲያ ፎረም ተቋቁሟል 14 PB