Page 15 - Road Safety Megazine 2010
P. 15
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር፣ በእግረኞች መንገድ
አጠቃቀም እና ሌሎች የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ጉዳዮች ከማሽከርከር ፍጥነት
ላይ ያተኮሩ፡- ኒውስ ሌተር፣ በጋዜጣ ላይ የሚወጡ ጽሑፎች፣ ወሰን በላይ እና
ብሮሸሮች፣ በራሪ ወረቀቶች፣ ባነሮች፣ ፖስተሮች፣ ስቴከሮች ጠጥቶ በማሽከርከር
እና ሌሎች የመንገድ ምክንያት የሚከሰቱ
ደህንነት መለዕክቶችን የትራፊክ አደጋዎች
በማዘጋጀት የግንዛቤ እንዲቀንስ ከማድረግ
ማስጨበጫ ሥራዎች አንጻር በ4 የተለያየ
ተሰርቷል፡፡ ስልጠና ጊዜ በተካሄደ የሚዲያ
ለመስጠት የሚያስችል ዘመቻ በ18 የሬድዮ
የስልጠና ማቴሪያል፣ እና የቴሌቪዥን
ማጣቀሻ የሚሆን ሰነድ ጣቢያዎች 1,712
እና ማሰልጠኛ ሞጁል የተለያዩ ስፖቶች
ተዘጋጅቷል፡፡ ተላልፈ ዋ ል፤ ከ10
ሺ በላይ ኮፒ
የህትመት ውጤት
ለተጠቃሚዎች
ተሰራጭቷል
በተለያዩ የመንገድ ደህንነት ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ስፖቶች፣ ከ10ሩ ክ/ከተሞች ለተውጣጡና ለመንገድ ትራፊክ አደጋ
ፎረም ቲያትር፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች፣ ዜና ትንታኔ፣ ተጋላጭ የሆኑ ት/ቤቶችን በማደራጀት 3,936 ለሚጠጉ
ዶክመንተሪ ፊልም ወዘተ ተዘጋጅተዋል፡፡ ረዳት የተማሪ ትራፊክ ፖሊስ አባላት እና ተጠሪ መምህራን
ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
12 PB