Page 13 - Road Safety Megazine 2010
P. 13
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
አደባባዮችን በትራፊክ ሲግናል መተካት
ለትራፊክ ፍሰት አስቸጋሪ የሆኑ በለቡ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ኢምፔሪያል፣ ጃክሮስና 18 ማዞሪያ፣ ጀሞ ሚካኤል፣ ብስራተ ገብርኤል፣
ሳፋሪ፣ ሳሪስ አቦ ፣ ካዲስኮ የሚገኙ አደባባዮች ፈርሰው በትራፊክ ሲግናል ተተክተዋል፡፡ በቀጣይም ሦስት ቁጥረ ማዞሪያ፣
ዘነበወርቅ፣ ካርል ሔብዝ፣ ጦርኃይሎች፣ አየር ጤና፣ ጀርመንና ቆሬ አደባባዮችን በትራፊክ ሲግናል ለመተካት በጥናት ላይ
ይገኛል፡፡
የድንገተኛ እና መደበኛ ቁጥጥር ሥራዎች የእርምት እርምጃ
በዋና ዋና መንገዶች፣ መጋጠሚያዎች፣ በመስቀለኛ ደንብ ተላላፊ አሽከርካሪዎች ላይ በተደረገው ቁጥጥር በ609
መንገዶች፣ በአደባባዮች የድንገተኛ እና መደበኛ ቁጥጥር የእርምት እርምጃ የተወሰደ ሲሆን ለ164 አሽከርካሪዎች
ማድረግና ፍሰቱ የተሳለጠ እንዲሆን ተደርጓል ትምህርት ተሰጥቷል፡፡ ከቅጣት እና ከመንቀሳቀሻ ፈቃድ ወደ
126 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል
10 PB