Page 14 - Road Safety Megazine 2010
P. 14
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ለ13,551 ከባድ የአሽከርካሪ ባለንብረቶች የተሸከርካሪ ፈቃድ የህትመትና የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ ውጤቶች
ተሰጥቶ በዚህም 4‚336‚743.00 ገቢ ተደርጓል የህትመት፣ የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ እና የጥናት ውጤቶችን
እንዲሁም የገጽ ለገጽ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘርፍን በመጠቀም
ለህብረተሰቡ የመንገድ ደኅንነት ትምህርት በመስጠት የባህሪ
ለውጥ እንዲመጣ ሥራዎች ተሰርተዋል፡፡
ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር
ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር በተደረገ
ቁጥጥር ከሕዳር 3/2010ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታሕሣስ
30/2011ዓ.ም በ190,639 አሽከርካሪዎች ላይ በተደረገው
ቁጥጥር 181,599 በጥፋተኝነት ሲከሰሱ 9,040 የሚሆኑት
ደግሞ በማስጠንቀቂያ ታልፈዋል፡፡
መቆጣጠሪያ ደንብ
በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር
አልኮል ጠጥቶ ማሽከርከር 395/2009፣ አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር እና ተያያዥ
ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ጠጥቶ በማሽከርከር የመንገድ ደህንነት ጉዳዮች ላይ ከ1,500 በላይ ለሚሆኑ
ዙሪያ መጋቢት 20/2009ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ አሽከርካሪዎች እና
ታሕሣስ 30/2011ዓ.ም ድረስ 143,416 አሽከርካሪዎች ላይ 140 የአሽከርካሪ
የትንፋሽ ምርመራ ተደርጎ 7,364 ከፍተኛ የአልኮል መጠን ማሰልጠኛ ተቋማት
በትንፋሻቸው ውስጥ በመገኘቱ ተቀጥተዋል፡፡ ጠጥቶ ባለቤቶች እና
ማሽከርከር ፍተሻ ሲካሄድ 17,089 የሚሆኑ አሽከርካሪዎች አሰልጣኞ ስልጠና
ሌሎች ደንቦችን በመተላለፋቸው እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ተሰጥቷል
11 PB