Page 9 - Road Safety Megazine 2010
P. 9

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
        እንዲጠኑ እና የአገር ውስጥ ሙያተኞች ከእነርሱ ጋር በጋራ
        በመስራት  አቅማቸው  እንዲጎለብት  ጥረት  በመደረግ  ላይ  በመጨረሻም የሚያስተላልፉት መልዕክት
        ይገኛል።                                                  ካለዎት?
                                                               ማስተላለፍ  የምፈልገው  መልዕክት  አሁን  እየታዩ  ያሉ
        በሌላ በኩል የትራፊክ እንቅስቃሴ የተሳለጠ እና ከአደጋ የጸዳ  ለውጦችን  በማስቀጠል  ሰላማዊ  የትራፊክ  እንቅስቃሴን
        እንዲሆን  የተለያዩ  ባለድርሻ  አካላት  የበኩላቸውን  ኃላፊነት  ለማረጋገጥ  የኤጀንሲው  ሰራተኞችና  ባለድርሻ  አካላት
        ሊወጡ  ይገባል፡፡  ከኤጀንሲው  ጋር  ተቀናጅተው  የሚሰሩ  ተጠያቂነት                       በተላበሰ      ጠንካራ      መንፈስ       መንቀሳስ
        አካላት  ትኩረት  አለመስጠት  በኤጀንሲው  የሥራ  አፈጻጸም  ይኖርባቸዋል። የትራፊክ ችግር ማንንም ነጥሎ ስለማይጎዳ
        ላይ  አሉታዊ  ተጽዕኖ  ማሳደሩ  አይቀርም፡፡  ለአብነት  ያህል  የትኛውም  የመንገድ  ተጠቃሚ  በባለቤትነት  መንቀሳቀስ
        የትራፊክ  ፍሰትና  ደኅንነት  ለማሻሻል  በኤጀንሲው  የተዘረጉ  አለበት። የትራፊክ አደጋን የመከሰት እድሉ እስካለ ድረስ ነገ
        የትራፊክ  ሥርዓቶች  በጠንካራ  ደንብ  ማስከበር  ካልታገዘ  ማን ሰለባ እንደሚሆን አይታወቅም። የትራፊክ መጨናነቁም
        የታለመውን  ውጤት  ሊያመጣ  አይችልም፡፡  ለዚህም  ሰዎች  አብዛኛውን  ጊዜያቸውን  በመንገድ  ላይ  እንዲያጠፉ
        ኤጀንሲው ለሕዝብ ትራንስፖርት ብቻ አዘጋጅቶት ነገር ግን  እያደረገ ይገኛል። በተለይ እኛ ደግሞ ሁለት ድርብ ኃላፊነቶች
        ውጤታማ  ያልሆነውን  ከጀሞ  እስከ  ሜክሲኮ  የተዘረጋውን  አሉብን። አንድ የራሳችን ሲሆን ሌላው ዜጋውን የመታደግ
        የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስመር መጥቀስ ይቻላል፡                    ነው።  ስለሆነም  ሁላችንም  ይህንን  ተረድተን  መንቀሳቀስ
        ፡                                                      አለብን የሚል ምልዕክቴን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ።


        ኤጀንሲው በቀጣይ ምን ምን ተግባራት ላይ
        ያተኩራል?
        አሁን  ባለው  ሁኔታ  ከተማዋ  የምትፈልገውና  ኤጀንሲው
        ያለው አቅም የሚመጣጠን አይደለም። በመሆኑም በሁሉም
        ዘርፎች  ራሱን  በማጠናከር  ከተማዋን  የሚመጥን  ለውጥ
        ለማምጣት  ይሰራል።  በተለይም  ከፍተኛ  ክፍተት  ያለበትን
        የደንብ ማስከበር ዘርፍ ተደራሽ ለማድረግ ጠንክሮ ይሰራል።

        አሁን  ባለው  ሁኔታ  በከተማዋ          በ2012 አሁን ካሉት በተጨማሪ 40 መጋጠሚያዎች
        የሚገኙ ጥቂት መጋጠሚያዎች
        ናቸው ተገቢ መቆጣጠሪያ ዘዴ             የትራፊክ መብራት ይኖራቸዋል፤ 30 የሚሆኑ እንዲሁ
        ያላቸው።  የትራፊክ  መብራትን           “ቁም!”  ወይም  “ቅድምያ  ስጥ!”  የሚሉ  ምልክቶች
        እንኳን     ብንመለከት        አዲስ    ይኖራቸዋል። አዲስ አበባ ላይ በዋናነት ያለው ሁኔታ
        አበባን  ለሚያህል  ሰፊ  ከተማ
        ከ45     ያልበለጡ        ዘመናዊ  ስርዓት የሌለው የመንገድ አጠቃቀም ስለሆነ የመንገድ
        የትራፊክ መብራቶች ብቻ ነው             አጠቃቀሙን  ስርዓት  የማስያዝና  ተገቢ  የትራፊክ
        ያሏት።  ስለሆነም  በቅርብ  ዋና
        ዋና  መንገዶቻችን  ላይ  ያሉ  መቆጣጠሪያ ዘዴ የማስቀመጥ ስራ ይሰራል።
        መጋጠሚያዎችን ሙሉ በሙሉ
        መቆጣጠሪያ          እንዲኖራቸው
        ኤጀንሲው  ይሰራል።  በ2012  አሁን  ካሉት  በተጨማሪ  40
        መጋጠሚያዎች የትራፊክ መብራት ይኖራቸዋል፤ 30 የሚሆኑ
        እንዲሁ “ቁም!” ወይም “ቅድምያ ስጥ!” የሚሉ ምልክቶች
        ይኖራቸዋል። አዲስ አበባ ላይ በዋናነት ያለው ሁኔታ ስርዓት
        የሌለው የመንገድ አጠቃቀም ስለሆነ የመንገድ አጠቃቀሙን
        ስርዓት  የማስያዝና  ተገቢ  የትራፊክ  መቆጣጠሪያ  ዘዴ
        የማስቀመጥ  ስራ  ይሰራል።  በተጨማሪም  መንገዶቻችን
        ተገቢ  ምልክት፣  ማመላከቻና  ቀለም  እንዲኖራቸው  ታቅዶ
        በእንቅስቃሴ ላይ እንገኛለን።









           6
   4   5   6   7   8   9   10   11   12   13   14