Page 5 - Road Safety Megazine 2010
P. 5
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ከወረርሽኝ ባልተናነሰ ደረጃ ለሰው
ስለመንገድ ትራፊክ ልጅ ሞት ምክንያት እየሆነ መምጣቱ
ነው እየተነገረ ያለው፡፡ ይህ የመንገድ
ትራፊክ አደጋ የወደፊት የዓለማችን
ትልቅ ስጋት ስለመሆኑ በዘርፉ
ጥቂት እናስነብብዎ የተሰማሩ አለምአቀፍ ተቋማት
የተለያዩ መረጃዎችን እያሰራጩ
ይገኛሉ፡፡
(በልደቷ ተስፋዬ) የመንገድ ትራፊክ አደጋ እድሜያቸው ከ5 እስከ 44 አመት
እ.አ.አ. ጥር 29/1886 ካርል ቤንዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ላሉ ሰዎች ሞት መንስኤ ከሆኑ ሶስት ዋና ዋና ነገሮች ውስጥ
አንዱ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ከዚህ ቁጥር ውስጥ አምራች
ለፈጠራት በነዳጅ የምትሰራ ባለሶስት እግር የሞተር በሆነ እድሜው በአደጋው ምክንያት ህይወቱን የሚያጣው
ተሽከርካሪ ማረጋገጫ እንዲሰጠው ባቀረበው ማመልከቻ ወጣት እንደሚካተት ልንገነዘብ ይገባል፡፡ አደጋውን ለመቀነስ
መሰረት “የቤንዝ ፓተንት ሞተርዋገን ሞዴል ቁጥር 1 “ ትኩረት ተሰጥቶት ካልተሰራ በስተቀር የእድሜ ልዩነት ሳይኖር
ተብሎ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡ በወቅቱ የነበሩ ጋዜጦች እጅጉን ባጠቃላይ ለሰው ልጅ ሞት ምክንያት ከሆኑ ነገሮች መካከል
ከመደመማቸው የተነሳ የመጀመሪያው ባለሞተርና በነዳጅ የመንገድ ትራፊክ አደጋ በአምስተኛ ደረጃ ሊገኝ እንደሚችል
የሚሰራ ተሽከርካሪ “ተወለደ” ሲሉ አስነብበዋል፡፡
ይገመታል ሲል ከ2011-2020 በአለም አቀፍ ደረጃ በመንገድ
ደህንነት ላይ መከናወን ስለሚገባቸው ተግባራትና እቅድ ይፋ
ከ20ኛው ምዕተ ዓመት ወዲህ ያለው ጊዜ የሞተር ያደረገው ተቋም (GLOBAL PLAN, DECADE OF ACTION
ተሽከርካሪዎች በየጎዳናው መታየት የጀመሩበት ወቅት ነው፡ FOR ROAD SAFETY 2011-2020) ስጋቱን ገልጿል፡:
፡ 1908 የሞተር ተሽከርካሪን በብዛት ማቅረብ የጀመረው
የአሜሪካው ፎርድ ሞተር ኩባንያ የገነነበት ዘመን እንደሆነ ከዚሁ ምንጭ በተገኘ መረጃ መሰረት የመንገድ ትራፊክ
ከድህረ ገጽ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል፡፡
አደጋ በዓለም በየዓመቱ 1.3 ሚልየን የሚጠጉ ሰዎችን
ህይወት ይቀጥፋል፡፡ በአደጋው ምክንያት በዓለም በየቀኑ
ከቦታ ቦታ በፍጥነት የምንጓጓዝባቸው እነዚህ ባለሞተር ከ3000 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡ ከነዚህ ተጎጂዎች
ተሸከርካሪዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅርጽና መጠናቸው እየተሻሻለ ውስጥ አብዛኞቹ በተሽከርካሪ ውስጥ ሆነው የሚጓዙ ሳይሆኑ
መጥቷል፡፡ መቼ ይህ ብቻ፤ “ነዳጅ ለምኔ?” ያሉ ከአካባቢ እግረኞች፣ ብስክሊተኞች እንዲሁም በተለያዩ ተሽከርካሪዎች
ብክለት ጽዱ የሆኑ ዘመኑ የወለዳቸው ተሽከርካሪዎች በዚች እቃ ከቦታ ቦታ የሚያዘዋውሩ ናቸው፡፡
በምንኖርባት ምድር ጎዳናዎች ላይ ብቅ ካሉ ቆይተዋል፡
፡ እርስዎም በተለያየ ቅርጽ ተፈብርከው የየሰውን ቀልብ ከ20 እስከ 50 ሚልዮን እና ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሰዎች
ከሚስቡ ተሽከርካሪዎች ውስጥ “የኔ ቢሆንልኝ” የሚሉት በመንገድ ትራፊክ ቀላል የአካል ጉዳት የሚደርስባቸው
አይጠፋም፡፡ አሁን አሁንማ የዘመናዊ መኖሪያ ቤት ቢሆንም የኋላ ኋላ ግን የአካል ጉዳተኛ ይሆናሉ፡፡ አደጋው
ያህል ምቹ የሆኑ የሰው ልጅ የተጠበበባቸው አስገራሚ በየአመቱ ከየሀገራቱ ያልተጣራ ገቢ /GDP/ ከ1% እስከ
ተሽከርካሪዎች እየተፈጠሩ እንደሆነ የተለያዩ የመረጃ 3% የሚገመት የንብረት ውድመትም ያስከትላል፡፡ በገንዘብ
ምንጮች እያስተዋወቋቸው ይገኛሉ፡፡
ሲተመን ከ500 ቢልዮን ዶላር በላይ መሆኑ ነው፡፡
ታዲያ የዓለም ጎዳናዎች የሰው ልጅ በተለያዩ ውብና ማራኪ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ከሚያጡ አስር
የሞተር ተሽከርካሪዎች የሚምነሸነሽባቸው ብቻ ሳይሆኑ ሰዎች መካከል ዘጠኙ ዝቅተኛ ገቢ እና መካከለኛ ገቢ ካላቸው
በነዚህ ተሽከርካሪዎች ተጠቅሞ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊና ሀገራት የሚገኙ ናቸው፡፡ በሌላ አባባል 90% የሚሆኑ
ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን የሚያከናውንባቸው ናቸው፡ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች
፡ ጥበብ የተገለጠላቸው ሰዎች “እንካችሁ፣ ተገልገሉበት!” የሚገኙት ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ነው፡፡
ብለው የሰጡንን ተሽከርካሪዎች በመጠቀማችን እርግጥ ነው
ኑሯችን ቀለል ብሏል፡፡ በመንገድ ደህንነት ላይ የሚሰሩ ድርጅቶች የመንገድ ደህንነቱ
ትኩረት ተሰጥቶት ካልተሰራ በስተቀር ስጋቱ በየሀገራቱ
በተመሳሳይ ደረጃ የሚገኝ መሆኑን INTERNATIONAL
በሌላ በኩል ደግሞ በዓለማችን ያሉ ጎዳናዎች በነዚህ TRAFFIC SAFETY DATA AND ANALYSIS GROUP
ተሽከርካሪዎች ሰበብ አሳዛኝ ክስተቶችን ሳያስተናግዱ ውለው በ2017 ዓለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት ያለበትን ደረጃ ይፋ
አያድሩም፡፡ ጠቀሜታውን ብቻ የዘመርንለትን የሞተር ካደረገበት መረጃም መገንዘብ ይቻላል፡፡
ተሽከርካሪ በጥንቃቄ ባለመጠቀማችን ምክንያት መተኪያ
የሌለው ህይወታችንን እየነጠቀን ነው፡፡ እንዲያውም
ታዲያ የችግሩን ጥልቀትና ስፋት በትክክለኛ መረጃ በመታገዝ
2 PB