Page 6 - Road Safety Megazine 2010
P. 6

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        ማወቅ ጥንቃቄ ለማድረግ እጅግ  አስፈላጊ ነው ብሏል ይኸው  በ2008ዓ.ም 439 ሰዎች በመንገድ ትራፊክ አደጋ የሞቱ ሲሆን
        ምንጭ፡፡  በእርግጥም  በመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  ምክንያት  በተጠቀሰው  ዓ.ም.  ቁጥሩ  5.02%  ጭማሪ  ታይቶበታል፡፡
        ጉዳት  የሚደርስባቸውን  ሰዎች  ቁጥርና  የአደጋውን  መጠን  ከተጠቀሱት አመታት ጋር ሲነጻጸር በ2009 ዓ.ም. በመንገድ
        ለይቶ  መመዝገብ  ለቀጣይ  ስራዎች  አስፈላጊነቱ  አጠያያቂ  ትራፊክ  አደጋ  ምክንያት  ህይወታቸውን  ያጡ  ሰዎች  ቁጥር
        አይደለም፡፡ የተጠቀሱትን የመረጃ ምንጮች መሰረት አድርጎ   ከፍ ያለ ሲሆን ይኸውም 477 ነው፡፡ በመቶኛ ሲሰላም 8%
        መገንዘብ እንደሚቻለው አደጋው አሁንም የሰው ልጆች ስጋት  ጭማሪ ያሳየ ነበር፡፡ በአንጻሩ በ2010 የተመዘገበው በአደጋው
        ሆኖ መቀጠሉን ነው፡፡ በዚያም አለ በዚህ መረጃው የአደጋውን  ህይወታቸውን  ያጡ  ሰዎች  ቁጥር  የሚያኩራራ  ባይሆንም
        መጠን ለመቀነስ ትኩረት የሚሻ መሆኑን ያስገነዝባል፡፡                      በ4.4% ቀንሷል፡፡


        በሀገራችንም በመንገድ ትራፊክ አደጋ ምክንያት በአማካይ   የአዲስ  አበባ  መንገድ  ትራፊክ  ማኔጅመንት  ኤጀንሲ  ተስፋ
        በየቀኑ  ከ11  ያላነሱ  ሰዎች  ሕይወት  ይቀጠፋል፡፡  ከ33  ሰጪ የሆነውን አደጋውን ለመቀነስ እየተከናወነ ያለ ተግባር
        የሚበልጡት  ደግሞ  በየእለቱ  ለቀላልና  ከባድ  የአካል  ጉዳት  ስኬታማ ለማድረግ እና የመንገድ ደህንነቱን ቀጣይነት ባለው
        ይዳረጋሉ፡፡  በከተማችን  አዲስ  አበባ  እየተከሰተ  ባለው  ሁኔታ ለማስጠበቅ ትኩረት በመስጠት ሊሰራ ይገባል፡፡
        የመንገድ ትራፊክ አደጋ ሳቢያ በየቀኑ በአማካኝ አንድ ሰው
        ሕይወቱን  ሲያጣ  ከሰባት  ያላነሱት  ደግሞ  ለቀላልና  ከባድ               የመንገድ ትራፈክ አደጋ በግለሰብ ብቻ ሳይሆን በተጎጂዎች
        የአካል ጉዳት ይዳረጋሉ፡፡ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በ2010               ቤተሰብ፣ በህብረተሰብ እና በሀገር ላይ የሚያደርሰው ጉዳት
        በጀት አመት ይፋ ከተደረገ መረጃ ማወቅ እንደተቻለው 456                   ቀላል አይደለም፡፡ በተለይ አደጋው የደረሰበት ሰው የቤተሰብ
        ሰዎች በአደጋው ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡                        አስተዳዳሪ ከሆነ በሚያስተዳድራቸው የቤተሰቡ አባላት ላይ
                                                               ሊደርስ  የሚችለው  ኢኮኖሚያዊ፣  ማህበራዊና  ስነልቦናዊ
        ከፌዴራል  ትራንስፖርት  ባለስልጣን    የወጣው  መረጃ  ጉዳት  ሊለካ  የማይችል  እና  ትልቅ  ቀውስ  የሚያስከትል
        እንደሚያሳየው /እስከ ሰኔ 2010 ዓ.ም/ በሀገሪቱ 935‚888  መሆኑን  በመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  እና  መዘዞቹ  ላይ  ጥናት
        የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 64.6%   ያደረጉ ሁሉ ይስማሙበታል፡፡





















        በአ.አ. ከተማ ከ2005-2010 በመንገድ ትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን
                 የሚያጡ ተጎጂዎችን መጠን በመቶኛ የሚያሳይ ግራፍ

        ወይም  553‚938  ተሽከርካሪዎች  በአዲስ  አበባ  ከተማ
        ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ አሳሳቢውና አስፈሪው ነገር ታዲያ
        ካደጉ  ሀገራት  ከተሞች  ጋር  ሲነጻጸር  ከቁብ  በማይቆጠሩ
        ተሽከርካሪዎች  አማካኝነት  እየደረሰ  ያለው  አደጋ  ከፍተኛ
        መሆን ነው፡፡
        ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሺን በተገኘ መረጃ መሰረት በ2005
        በከተማችን  አዲስ  አበባ  ተመዝግቦ  ከነበረው  367  የሞት
        አደጋ ጋር ሲነጻጸር በ2006 ዓ.ም 390 የሞት አደጋ ደርሷል፡
        ፡  ይህም  በመቶኛ  ሲሰላ  የሟቾችን  ቁጥር  በ6.26%  ከፍ
        አድርጎታል፡፡  በ2007  ዓ.ም.  418  ሰዎች  በመንገድ  ትራፊክ
        አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ አደጋው በ7.17% የሟቾችን
        ቁጥር ከፍ ያደረገ ነበር፡፡



           3                                                                                                                                                                                                                              PB
   1   2   3   4   5   6   7   8   9   10   11