Page 4 - Road Safety Megazine 2010
P. 4

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ



                          የዳይሬክቶሬቱ መልዕክት





        ከተሞች  የተለያዩ  የሰው  ልጅ  አእምሮ  የተጠበበባቸው  ኑሮን
        ቀለል የሚያደርጉ መሰረተ ልማቶች ከሌሎች አካባቢዎች በተሻለ  የከተማዋ  ነዋሪዎች  ቁጥር  ከእለት  እለት  እያደገ  በምትገኝ
        ደረጃ የሚገኙባቸው ናቸው፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለያዩ ንድፎች  ከተማችን  አዲስ  አበባም  የመንገድ  ትራፊክ  ማኔጅመንት
        የተዋቡ ብቻ ሳይሆኑ ምቾት ያላቸውን መንገዶች በተለይ ባደጉ  ኤጀንሲ በአዋጅ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ  የመንገድ ደህንነቱን
        ሀገራት ከሚገኙ ትላልቅ ከተሞች  ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ጽዱ  ለመጠበቅ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
        የሚባሉ ወይም ከባቢ አየር የማይበክሉ ተሽከርካሪዎች ለምሳሌ
        ሜትሮ  የሚባሉት  በኤሌክትሪክ  የሚሰሩ  የህዝብ  ማመላለሻ  በኤጀንሲው  ስር  የሚገኘው  የመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት
        ባቡሮች  ዝቅተኛ  ገቢ  ካላቸው  ከተሞች  በተሻለ  መጠን  ባደጉ  ትምህርትና  ግንዛቤ  ማረጋገጫ  ዳይሬክቶሬት  ኤጀንሲው
        ሀገራት ለከተሜው አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ በርካታ ቁጥር ያለውን  የከተማችንን የመንገድ ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያከናውናቸውን
        ተገልጋይ ደህንነትና ምቾቱን ጠብቀው ከቦታ ቦታ የሚያጓጉዙ  በርካታ ተግባራት ማህበረሰቡ እንዲገነዘባቸውና የበኩሉን ድርሻ
        በኤሌክትሪክ  ሀይል  የሚንቀሳቀሱ  የህዝብ  ማመላለሻ  እንዲወጣ በማድረግ ረገድ ያለው ድርሻ የጎላ ነው፡፡
        አውቶቡሶችም እንዲሁ፡፡ በእነዚህ ሀገራት በየተሽከርካሪ አይነቶች
        የተለዩና  አገልግሎት  የሚሰጡ  ጎዳናዎቻቸው  የነዋሪዎቻቸውን  ዳይሬክቶሬቱ  የመንገድ  ትራፊክ  አደጋን  ለመቀነስ  የተለያዩ
        ምቾት  ብቻ  ሳይሆን  ደህንነታቸውም  ተጠብቆ  እንዲጓጓዙ  ሀገራት                      ትላልቅ     ከተሞች      የተጠቀሟቸውን          ስልቶች
        አስተዋጽዋቸው  እጅግ  ከፍተኛ  ነው፡፡  ይሁን  እንጂ  ሀገራቱ  ከከተማችንተጨባጭ    ሁኔታ  ጋር  በማጣጣም  የመንገድ
        በመንገድ ትራፊክ ምክንያት ሊደርስ የሚችል የመንገድ ትራፊክ  ትራፊኩን  ምቹና  ደህንነቱ  የተጠበቀ  ለማድረግ  የሚያስችሉ
        አደጋን እንዲቀንስ ያስቻላቸው ምቹ ጎዳናዎችን በመገንባታቸው  በርካታ  የግንዛቤ  ማስጨበጫና  የአቅም  ግንባታ  ስራዎችን
        እና ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችን በመጠቀማቸው ብቻ አይደለም፡                    እያከናወነ  ይገኛል፡፡  ከነዚህም  ስራዎቹ  መካከል  ማህበረሰቡን
        ፡  የመንገድ  ደህንነታቸውን  ለማረጋገጥ  የዘረጉትን  ስርዓት  በማገልገል  የተሰማሩ  የበጎ  ፈቃድ  አገልግሎት  ረዳት  ትራፊክ
        ተግባራዊ  በማድረጋቸው  እና  ዜጎቻቸው  ስለመንገድ  ደህንነት  ፖሊሶችን  አሰልጥኖ  በማሰማራት  ሊደርስ  የሚችለውን
        ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖራቸው በማድረጋቸው ጭምር እንጂ፡፡                     የትራፊክ  አደጋ  በመከላከል  ላይ  መሆኑ  ሊጠቀስ  ይችላል፡፡
                                                               ስለመንገድ ደህንነት ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ትውልድ ለመገንባት
        አሁን አሁን ትራፊክን ማስተዳደር ትልቁ የከተሞች ጉዳይ እየሆነ  ትምህርት መሰረታዊ በመሆኑ የመንገድ ደህንነት በከሪኩለም
        መጥቷል፡፡  ምክንያቱም  በከተሞች  እየታየ  ያለው  የትራፊክ  ተካቶ  እንዲሰጥና  ተማሪዎችም  የትራፊክ  አደጋን  ለመቀነስ
        እንቅስቃሴ ቁጥሩ በርካታ በሆነው የከተማ ነዋሪ ኢኮኖሚያዊና  የበኩላቸውን  ድርሻ  በተግባር  እንዲወጡ  የማድረግ  ስራም
        በየግለሰቦች  ተግባር  ላይ  የሚያሳድረው  ተጽእኖ  ትልቅ  ነው፡             እየተከናወኑ  ካሉ  ተግባራት  ውስጥ  ሌላው  ነው፡፡ ከአሽከርካሪ
        ፡  የችግሩ  ምንጭ  ደግሞ  ምቹና  ጤናማ  የሆነ  የትራፊክ  ማሰልጠኛ  ተቋማትና  ከትራፊክ  ፖሊስ  ኮሚሽን  እንዲሁም
        እንቅስቃሴ አቅርቦትና ፍላጎት ያልተጣጣመ  መሆኑን ሁሉም  ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የከተማችንን የመንገድ ደህንነት
        ይስማማበታል፡፡                                              ለማረጋገጥ የፓናል ውይይቶችን በማድረግ ባለድርሻ አካላትን
                                                               የማነሳሳትና  የበከኩላቸውን  ድርሻ  እንዲወጡ  የመገፋፋት፤
        አሁን  ባለንበት  ወቅት  የመንገድ  ትራፊክ  አደጋ    በዓለማችን  የመንገድ  ደህንነቱን  ለማስጠበቅ  የመንገድ  ተጠቃሚውን
        ቁጥሩ  3  ሚልየን  የሚጠጋ  የሰው  ልጅ  ህይወት  በመቅጠፍ  ግንዛቤ  የሚያሳድጉ  የኤሌክትሮኒክስና  የህትመት  ውጤቶችን
        አስደንጋጭ  ደረጃ  ላይ  ይገኛል፡፡  በአደጋው  ምክንያት  እየደረሰ  በማዘጋጀት  አሽከርካሪዎችን  ጨምሮ  ሌሎች  የመንገድ
        ያለው የንብረት ውድመትም እንዲሁ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን  ተጠቃሚዎች  አደጋው  እያደረሰ  ያለውን  የሞትና  የአካል
        ጭምር  የአለም  የጤና  ድርጅት  በተለያዩ  ጊዜያት  ባደረጋቸው  ጉዳት  እንዲሁም  የንብረት  ውድመት  በማሳየት  የአደጋውን
        ጥናቶች ይፋ አድርጓል፡፡ ያደጉ ሀገራት ከአደጋው ነጻ ባይሆኑም  አስከፊነትና  ሊደረግ  ስለሚገባ  ጥንቃቄ    ትምህርት  የሚሆኑ
        90% የሚሆነው አደጋ እየደረሰ ያለው ግን ዝቅተኛና መካከለኛ  ስራዎችም በስፋት እያከናወናቸው ካሉ ተግባራት ውስጥ ዋና
        ገቢ ባላቸው ሀገራት መሆኑን ይኸው ምንጭ ገልጿል፡፡                       ዋና ናቸው፡፡

        ሀገራችንም ከዚህ የአደጋ መጠን የራሷን ድርሻ ያላት በመሆኑ  የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ የያንዳንዱን ባለድርሻ አካል እና
        በህዝቦቿ  ላይ  በመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  ምክንያት  እየደረሰ  የመንገድ  ተጠቃሚ  ኃላፊነትን  መወጣት  ይሻል፡፡  በመሆኑም
        ያለውን የሞት ፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት እንዲሁም  ዳይሬክቶሬቱ  በቀጣይ  የመንገድ  ተጠቃሚውን  ደህንነት  እና
        በተጎጂዎች  ላይ  ሊድርስ  የሚችለውን  የሥነ  ልቡና  ቀውስ  ምቾት  ለማረጋገጥ  በሚያከናውናቸው  ተግባራት  እያንዳንዱ
        ለመቀነስ  የመንገድ  ትራፈክ  አስተዳደር  ላይ  ትኩረት  ሰጥቶ  የመንገድ ተጠቃሚ  የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ጥሪ ያቀርባል፡፡
        መሥራት የግድ ይላል፡፡


           1                                                                                                                                                                                                                              PB
   1   2   3   4   5   6   7   8   9