Page 10 - Road Safety Megazine 2010
P. 10

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ



                  ከመንገድ ደኅንነት






               አንጻር ኤጀንሲው ከ2010-2011 አጋማሽ



                             ያከናወናቸው ዓበይት ተግባራት



        (በፍቅረማርያም ተስፋዬ)
                                                                ከሜክሲኮ  እስከ  ጆሞ  ለአውቶቡሶች  ብቻ  የሚያገለግል
        የትራፊክ  መጨናነቅ  እና  የትራፊክ  ደህንነት  ችግር  ፈጣን  መስመርን  (dedicated  bus  lane)  ከሌላው  መንገድ
        መፍትሄ  ለመስጠትና  ለማሻሻል  ከ16  በላይ  አደባባዮችና  በመለየት  የብዙሃኑን  ተጠቃሚነት  የማረጋገጥ  ተግባር
        አከባቢዎች የእግረኛ መከለያ የብረት አጥሮች አጥሯል                        አከናውኗል፡፡  በመስመሩ  ላይ  76  የትራፊክ  ምልክቶች
                                                                ተተክለዋል፡፡























        በተደጋጋሚ ከፍጥነት ጋር ተያይዞ 13 አደጋ በሚበዛባቸው                     በዋና  ዋና  መንገዶች  ላይ  ተሽከርካሪ  ማቆሚያ  ቦታዎችን
        ቁልቁለታማ  ቦታዎች  (Black  spot  area)  ላይ  ከ69  በላይ         (Parking box) በማመልከት ስርዓቱን የጠበቀ የተሽከርካሪ
        የፍጥነት  መቀነሻዎች  (Speed  hump)  እና  98  (Rumble           ማቆሚያ በ20 ቦታዎች ላይ 3,525 የመንገድ ላይ ተሽከርካሪ
        strip) ተገንብተዋል
                                                                ማቆሚያ ሳጥኖች ተሰርተዋል፡፡



























           7                                                                                                                                                                                                                              PB
   5   6   7   8   9   10   11   12   13   14   15