Page 19 - Road Safety Megazine 2010
P. 19

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        ሊያስቆመኝ  ነው  እንዴ?  በሚል  እሳቤ  ትራፊክ  ፖሊሱን  እኔ  ብቻ  ልቅደም  ማለት፣አላግባብ  መታጠፍ፣የመንገድ
        ለመሸሽ  ሲል  ሞተር  ሳይክሉን  መቆጣጠር  በማይችልበት  ምልክቶችንና  ቅቦችን  አለማክበር፣የአሸከርካሪ  ብቃት
        ደረጃ  በሚያስደነግጥ  ፍጥነት  መጓዙን  ይቀጥላል፡፡የሞተር  ማረጋገጫ  ደብተር(የመንጅ  ፈቃድ)ሳይኖር  ወይም  ሳይዙ
        ሳይክሉ ጉዞው የተጠናቀቀው በአካባቢው ይጓዝ በነበረ ከባድ  ማሽከርከር፣የትራፊክ  መብራት  መጣስና  የመሳሰሉት
        መኪና  የኋላ  ጎማ  ስር  በቀጥታ  በመግባት  ነበር፡፡  የሞተር  ተግባራት  አሽከርካሪው  ከሚፈፅማቸው  ስህተቶች  ውስጥ
        ሳይክሉ  አሽከርካሪም  እጅግ  በሚዘገንን  ሁኔታ  ህይወቱን  የሚጠቀሱ  መሆናቸውን  የትራፊክ  ፖሊስ  አባላቱ  የረጅም
        ያጣል፡፡ ከአደጋው አስከፊነት የተነሳም አስከሬኑን እንኳ በወጉ  ጊዜ የስራ ላይ ልምዳቸውን መሰረት በማድረግ አሰረድተዋል
        ማሰባሰብ አስቸግሮ ነበር፡፡
                                                               እንደ  ትራፊክ  ፖሊስ  አባላቱ  ገለፃ  ከቅርብ  አመታት  ወዲህ
        ገጠመኝ አንድ ላይ የቀረበውን አሳዛኝ የአደጋ ክስተት የነገሩን  ሌላው  ለመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  መከሰት  ዋነኛ  ምክንያት
        በአዲስ  አበባ  ፖሊስ  ኮሚሽን  የወንጀል  ምርመራ  ክፍል  የሚጠቀሰው የእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም ስርዓት ደካማ
        የትራፊክ አደጋ መርማሪ የሆኑት ረዳት ኢንስፔክተር አያሌው  መሆን ነው፡፡ አሽከርካሪው ይጠነቀቅልኛል፣ ያድነኛል በሚል
        መስፍን  ሲሆኑ  ገጠመኝ  ሁለትን  ያወጉን  ደግሞ  በቂርቆስ  የተሳሳተ  እሳቤ  በትክክለኛ  ቦታ  እና  በአግባቡ  አለመሻገር
        ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ፖሊስ ቡድን ሃላፊ  ፣በጥንቃቄ  አለመጓዝና  ህግ  ያለማክበር  ችግር  ከጊዜ  ወደ
        የሆኑት ረዳት ኢንስፔክተር አንተነህ አያሌው ናቸው፡፡                      ጊዜ  እየጨመረ  መጥቷል፡፡  ለአብነት  ያክልም  የቀለበት
                                                                                           መንገድ  የመከለያ  አጥር
                                                                                             ብረትን በመዝለል መንገድ
        የተሸከርካሪ አደጋን በጨረፍታ                                                                     ለማቋረጥ  በሚሞክሩ
        በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚከሰቱ የመንገድ                      አደጋው የደረሰው በእኔ                        እግረኞች ላይ  እየደረሰ
        ትራፊክ  አደጋዎች  ሳቢያ  ቁጥራቸው  ጥቂት                      ላይ ቢሆንስ? የተጎዳው                          ያለውን          አደጋ
        የማይባሉ ዜጎች ህይወት ሲጠፋ፣በርካታዎቹ                                                                   መጥቀስ ይቻላል፡
        ላይ  ደግሞ  ቀላልና  ከባድ  የአካል  ጉዳት                የእኔ ቤተሰብ ቢሆንስ? ወይም                               ፡
        እንደደረሰና  በንብረት  ላይም  ከፍተኛ                  አደጋውን ያደረስኩት እኔ ብሆንስ?
        ውድመት         እንደደረሰ        የትራፊክ
        ፖሊስ  አባላቱ  ይናገራሉ፡፡  ከፖሊስ                     ወይም የቅርብ የቤተሰቤ አካል                                 በተጨማሪም
        ኮሚሽኑ  የሚወጡ  የአደጋ  መረጃዎች                        ቢሆንስ? በሚል የአደጋውን                               የ እ ግ ረ ኛ ው
        እንደሚጠቁሙት  ከ  2006  ዓ.ም  እስከ                                                                 የዜብራ  መንገድ
        2010  ዓ.ም  ድረስ  ባሉት  አምስት  አመታት                   ክስተት ወደራስ አቅርቦ                          አጠቃቀም        ሁኔታ
        ውስጥ በከተማችን በተከሰቱ  የመንገድ ትራፊክ                                                            ሊታሰብበት        ይገባል፡
        አደጋ  ሳቢያ  ቁጥራቸው  2,166  የሚሆኑ  ዜጎች                መመልከት ያስፈልጋል፡፡                       ፡  እግረኞች  የተሸከርካሪ
        ህይወታቸውን ሲያጡ ወደ 14,000 የሚጠጉት ደግሞ                                                     መንገድ ስታቋርጡ በዜብራ
        ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በንብረት ላይ                                              መንገድ ተሸገሩ (የዜብራ ቅብ
        የደረሰው ውድመትም በከፍተኛ ገንዘብ የሚገመት ነው፡፡                      ያለበትን  መስመር  ተጠቀሙ)  ስለተባለ  ብቻ  አጠቃቀሙን

                                                               በተሳሳተ መልክ ይተገብሩታል፡፡
        በዜጎች  ላይ  ከደረሰው  የህይወት  መጥፋት  እና  አካል  ጉዳት
        ባሻገር  በተጎጂ  ቤተሰቦች  ላይ  ያጋጠመው  ማህበራዊ                    የትራፊክ መብራት ባለበት አካባቢ የሚገኝ የዜብራ ቅብ ላይ
        ፣ኢኮኖሚያዊ  እና  ስነ-ልቦናዊ  ጉዳቱ  ከፍተኛ  እንደሆነም                የእግረኞች የመንገድ አጠቃቀምን ለታዘበው አሳሳቢነቱ ግልፅ
        የትራፊክ ፖሊስ አባላቱ አያይዘው ገልፀዋል፡፡                           ብሎ  ይታያል፡፡  የትራፊክ  መብራቱ  ተሸከርካሪው  እንዲጓዝ

                                                               የሚፈቃድ  ምልክት  እያሳየ  ዜብራ  የእግረኛ  መቋረጫ
        የትራፊክ አደጋ መንስኤ በአባላቱ ዕይታ                               መስመር  ነው  በሚል  ብቻ  መንገዱን  ለማቋረጥ  ሲሞክሩ

        በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚከሰተው የመንገድ ትራፊክ                     ይታያሉ፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ለአደጋ መከሰት መንስኤ ሆኗል፡፡
        አደጋ  መንስኤ  የተለያዩ  ምክንያቶች  የሚጠቀሱ  ቢሆንም
        ከደረሱ የአደጋዎች ምርመራ ውጤት መገንዘብ እንደሚቻለው                     የዜብራ  መስር  እግረኞች  የተሸከርካሪ  መንገድን  ለማቋረጥ
        የአሽከርካሪው  ስህተት  የአንበሳውን  ድርሻ  ይይዛል፡                    የሚጠቀሙበት  የጉዞ  መስመር  መሆኑ  ግንዛቤው  ተይዞ
        ፡  ይኸውም  ለእግረኞች  ቅድሚያ  አለመስጠት፣  የፍጥነት                  እግረኞች  ተሸከርካሪ  መኖር  አለመኖሩንና  የተሸከርካሪውን
        ወሰንን  አለማክበር፣ጠጥቶ  ማሽከርከር፣  ርቀትን  ጠብቆ                   የጉዞ  ሁኔታ  በማስተዋል  በአግባቡ  በጥንቃቄ  መገልገል
        አለማሽከርከር፣  ለሌሎች  ተሸከርካሪዎች  ቅድሚያ  ሳይሰጡ                  ይኖርበታል፡፡



           16                                                                                                                                                                                                                             PB
   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23   24