Page 29 - Road Safety Megazine 2010
P. 29
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
አደጋን ተከላክሎ
ማሽከርከር
(በታገል በቀለ) ድንጉጥ አሽከርካሪ (the timid driver)
ድንጉጥ አሽከርካሪ በጣም በዝግታ ስለሚነዳ የትራፊክ ፍሰቱ
የመንገድ ትራፊክ አደጋ በማንኛውም ሰአት እና ቦታ እንዲጨናነቅ ምክንያት ይሆናል፤ ሌሎች አሽከርካሪዎች
ሊያጋጥም የሚችል ሰው ሰራሽ ክስተት ነው:: የትኛውም በድንገት ፍሬን እንዲይዙ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡ በፍጥነት
የመንገድ ትራፊክ አደጋ በመጥፎ እድል ወይም በተለምዶ መንዳትና የትራፊክ ፍሰቱ ስለሚያስደነግጠው ለሌሎች
እንደሚባለው በቀን ጉደሎ የሚፈጠር አይደለምና፤ ይልቁንም አሽከርካሪዎች እንቅፋት ይሆናል፡፡
በሰዎች ስህተትና ትኩረት ማጣት ምክንያት የሚፈጠር
ነው፡፡ የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመከላከል ማንኛውም ጠብ ጫሪ አሽከርካሪ (the aggressor driver)
የመንገድ ተጠቃሚ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ጥንቃቄ ይህ አይነቱን አሽከርካሪ መለየት ቀላል ነው፡፡ ሌሎች
ማድረግ ይጠበቅበታል፤ በተለይ ደግሞ አሽከርካሪዎች ተሸከርካሪዎችን ተጠግቶ በአደገኛ ሁኔታ ይነዳል፣ ሌሎች
ከፍተኛ ሀላፊነት አለባቸው፡፡ ምክንያቱም ከ 80 በመቶ ተሸከርካሪዎችን አቋርጦ ለማለፍ ወደ ኋላ አይልም፡፡
በላይ የተሸከርካሪ አደጋ መንስኤው በተሸከርካሪዎች ስህተት ምንግዜም መልዕክቱ “የሚበጅህ መንገዱን ብትለቅልኝ ነው!”
እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ አይነት ነው፡፡ መኪና ማሽከርከር ለውድድር እንደሚደረግ
ፍልሚያ ይቆጥረዋል፡፡
አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር ማለት ምን
ማለት ነው? በፍጥነት የመንዳት አባዜ የተጠናወተው
አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር በአካባቢ ያለ ሁኔታንና አሽከርካሪ (the speeder)
የመንገድ ተጠቃሚዎችን እንቅስቃሴ ግምት ውስጥ ይህ አይነቱ አሽከርካሪ በፍጥነት የመንዳት አባዜ አለበት፡
በማስገባት፣ልምድና ክህሎትን በመጠቀም፣ ወዘተ የትራፊክ ፡ ምናልባትም አጣዳፊ ጉዳይ ያጋጠመው ሊሆን ይችልል፡
አደጋ በማያደርስ ሁኔታ ማሽከርከር ማለት ነው፡፡አንድ ፡ ሆኖም ከፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር ምክንያት
አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የተሸከርካሪውን ክፍሎች ሊያጋጥመው የሚችል አደጋን ከግምት ስለማያስገባ ጉዳዩ
ሁሌም መፈተሽና የቴክኒክ ብቃቱን ማረጋገጥ ይኖርበታል፡ እንዲፈጸምለት ብቻ በፍጥነት መንዳትን ይመርጣል፤
፡ ለምሳሌ ፍሬን፣ የሞተርና የመሪ ዘይቶች፣ የራዲያተርና በዚህም ምክንያት ሌሎችንና እራሱን ለአደጋ የማጋለጥ
የዝናብ መጥረጊያ ውሃ፣ መብራቶች፣ ጎማዎች፣ ፍሪሲዮን፣ እድሉ የሰፋ ነው፡፡
መስታዎቶች፣ ባትሪ፣ የደህንነት ቀበቶና የመሳሰሉትን
በትክክል መስራታቸውን ማረጋገጥ አለበት፡፡አንድ አሽከርካሪ
በራሱ ስህተትም ይሁን ከቁጥጥር ውጭ በሆኑ ምክንያቶች ፍዝ አሽከርካሪ (the sleepy driver)
ለትራፊክ አደጋ ሊጋለጥ ይችላል፡፡ ታዲያ ከነዚህ ድርጊቶች አንዳንዱ አሽከርካሪ በመኪናዎች ሞተር ድምጽና በአሰልቺ
በመነሳት የአሽከርካሪውን ባህሪ መግለጽ የሚቻል ሲሆን የመንገድ ሁኔታ ምክንያት የመጫጫን ሁኔታ ውስጥ ሊገባ
ዋናዋናዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡ ይችላል፤ ይህ አይነቱ አሽከርካሪ እያንቀላፉ እንዳሽከረከረ
ቁጠሩት፡፡ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ማሽከርከር
ሀሳቡ የተበታተነ (the distracted driver) ፍዝ ስለሚያደርግ ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
ሀሳቡ የተበታተነ አሽከርካሪ በሚያሽከረክርበት ወቅት
የእለት ስራውን፣ ትላንት እንዴት እንዳሳለፈ ወይንም ሳያሳካ ውሳኔ-አልባ (the indecisive driver)
የቀረውን ነገር በማሰብ ይጠመዳል፡፡ እንደዚህ አይነት ባህሪ የመኪና መንገዴን ልለውጥ? እዚህ ማዞር ይኖርብኝ ይሆን?
ያለው አሽከርካሪ ቀደም ብሎ መታቀድ ስለሚገባቸው ፍጥነት መጨመር ይገባኛል ወይስ በዝግታ ላሽከርክር?
የየእለት ተግባራቱ እያሽከረከረ ያቅዳል፤ ትላንት ስላመለጠው በማለት ስለሚጨነቅ ውሳኔ አልባ አሽከርካሪ ምንም ነገር
አንዳች ነገር በቁጭት ያውጠነጥናል፡፡ ሲያጋጥመው ምን ማድረግ እንዳለበት ብዙ ጊዜ ለመወሰን
ይቸገራል፡፡
26 PB