Page 33 - Road Safety Megazine 2010
P. 33

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

                                                                    ግንዛቤ  ከማስጨበጥ  በተጨማሪ  ህገወጥ  የጎዳና
                                                                    ላይ  ንግዶች  ለማስቀረት  ቋሚ  መፍትሄ  መፈለግ
                                                                    ያስፈልጋል፡፡ እንደአይጥና ድመት ሁልጊዜ እየተሯሯጡና
                                                                    እየተደባበቁ  መኖር  መፍትሄ  ሊሆን  አይችልም፡፡
                                                                    ከዚህ  ይልቅ  አማራጭ  የገበያ  ቦታዎችን  ማዘጋጀትና
                                                                    ነጋዴዎቹም  በዚያ  እንዲጠቀሙ  ማድረግ  ያስፈልጋል፡
                                                                    ፡  ሌላው  መፍትሄ  ደግሞ  ሁሉም  ባለድርሻ  አካላት
                                                                    በተቀናጀ መልኩ መስራት አለበት፡፡ ሁሉም የሚሰራው
                                                                    ለሀገር  ከሆነና  ለሀገር  የሚያስብ  ከሆነ  ከፉክክርና
                                                                    ከማንአለብኝነት ስሜት ወተን ተነጋግረንና ተቀናጅተን
                                                                    መስራት  ይጠበቅብናል፡፡  አንዱ  የሚገነባውን  ሌላው
                                                                    የሚያፈርስ  ከሆነ  ይህ  የማን  አለብኝ  ስሜትን  እንጂ
                                                                    ለሀገር  እድገት  ማሰብን  አያሳይም፤ስለዚህ  ከዚህ
                                                                    አመለካከት  መውጣት  አለብን  ።  እርግጥ  ነው  የግድ
                                                                    ደንብ  የማስከበር  እና  እርምጃ  መውሰድ  የሚጠይቁ
                                                                    ነገሮች አሉ፡፡ ለአብነት ያህል  ህገወጥ የጎዳና ላይ ንግድን
                                                                    ለማስቀረት  ቋሚ  እና  ወጥ  የሆነ  መፍትሄ  መፈለግ
                                                                    ያስፈልጋል፡፡ ሁል ጊዜ እየተሯሯጡና እየተደባበቁ መኖር
                                                                    መፍትሄ  ሊሆን  አይችልም፡፡  ሌላው  መፍትሄ  ደግሞ
             በሕገ ወጥ ሁኔታ እንስሳትን በመንገድ ላይ ሲነዱ                         ሁሉም  ባለድርሻ  አካላት  በተቀናጀ  መልኩ  መስራት
        የሚያሳድረው ተጽእኖ ቀላል አይደለም፡፡ የግንባታ እቃዎችና  አለባቸው፡፡  ሁላችንም  ከማንአለብኝ  ስሜት  ወጥተን
        ተረፈ  ምርቶችም  እንዲሁ  በእግረኛ  ወይም  ተሽከርካሪ  ተነጋግረንና  ተቀናጅተን  መስራት  ይጠበቅብናል፡፡  አንዱ
        መንገድ  ላይ  ማስቀመጥ  ለመንገድ  ትራፊክ  ፍሰቱ  ትልቅ  የሚገነባውን ሌላው የሚያፈርስ ከሆነ ይህ የማንአለብኝነት
        እንቅፋት ይሆናል፡፡ የእግረኞች መንገድ በዚህ መልኩ ሲዘጋ  ስሜት  እንጂ  ለሀገር  እድገት  ማሰብን  አያሳይም፡፡  ስለዚህ
        በተሽከርካሪ  መንገድ  መጓዝ  ይጀምራሉ፤  ይህ  ደግሞ  ከዚህ አመለካከት መውጣት አለብን፡፡
        ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭ  እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡
                                                               ሌላው  የመፍትሄ  አቅጣጫ  መንገዶችና  ህንፃዎች  ሲገነቡ
        ከላይ  ከተዘረዘሩት    በተጨማሪ  የተለያዩ  የትራፊክ  የመኪና  ማቆሚያ  /ፓርኪንግ/  ቦታዎች  መኖራቸውን
        ምልክቶችን ማንሳትና ማበላሻት የአደጋ መንስኤዎች ናቸው፡                    ማረጋገጥ  ነው፡፡  ለዚህም  ተቆጣጣሪ  አካላት  ግንባታዎች
        ፡  ምልክቶች  ያለምክንያት  አይተከሉም፡፡  አሽከርካሪዎች  ደረጃቸውን  ጠብቀው  እንዲገነቡ  እና  የህንጻ  ስር  የመኪና
        የአነዳድ ሁኔታቸው የሚያስተካክሉት ምልክቶችን በማየት  ማቆሚያዎች  ለታለመላቸው  ዓላማ  እንዲውሉ  መደረግ
        ስለመንገዱ  መረጃ  ሲያገኙ  ነው፡፡  ምልክቶች  ካነሳንና  ይኖርባቻዋል።  የተሰሩ  ስራዎችን  መቆጣጠርና  ህገወጥ
        ለራሳችን የግል ጥቅም ካዋልን የሚደርሰው አደጋ ከፍተኛ  ተግባራት  በሚፈፅሙ  አካላት  ላይ  ተገቢ  እርምጃም
        ነው፡፡ በመጨረሻም በከተማዋ የተሸከርካሪም ሆነ የነዋሪው  መውሰድም  ያስፈልጋል፡፡  መንገድም    ደረጃውን  የጠበቀና
        ቁጥር  ከጊዜ  ወደ  ጊዜ  እየጨመረ  መምጣት  ለመንገድ  ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል መሆን አለበት፡፡ መንገድም በተለያየ
        ትራፊክ ፍሰት መጨናነቅ አንዱ ምክንያት ይሆናል፡፡                        ምክንያት ሲበላሽ ቶሎ ጥገና ማድረግ ከችግሩ ለመውጣት
                                                               ትልቅ ሚና አለው፡፡በተለይ የእግረኛ መንገድ ግንባታ የተለየ
        ዝርዝር የመንገድ ትራፊክ መጨናነቅ መንስኤዎችን ማወቅ  ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
        ችግሩን ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት የመጀመሪያ ምዕራፍ
        ነው ። ዋናው ነገር  ግን ለችግሮቹ  መፍትሄ መስጠቱ ላይ  በአጠቃላይ የመንገድ ትራፊክ ፍሰት መሳለጥ ለማንኛውም
        ነው፡፡ ከመፍትሄዎቹ ሁሉ ትልቁ መፍትሄ ደግሞ  አመለካከት  እንቅስቃሴ ወሳኝ ነው፡፡   ይሄ እኔን አይመለከተኝም ከሚል
        ላይ የሚመጣ ለውጥ ነው፡፡                                       ጎጂ  አስተሳሰብ  ወተን  ተነጋግረንና  ተቀናጅተን  ከሰራን
                                                               የማይፈታ ችግር አይኖርም። በትራፊክ አደጋ መሞት ይብቃን!
        ሰዎች ስለ ትራፊክ አደጋ አስከፊነትና ስለሚያደርሰው ፈርጀ  የከተማችንን የትራፊክ መጨናነቅ ለማሻሻል በሚደረገ ጥረት
        ብዙ  ጉዳት  በቂ  ግንዛቤ  እንዲኖራቸው  ያላሰለሰ  ጥረት  የድርሻችንን እንወጣ  መልዕክታችን ነው።
        ማድረግ  ያስፈልጋል፡፡  በድርጊት  የሚፈፀሙ  መፍትሄዎች
        ጊዜያዊ ሊሆኑ ይችላሉ፤ በሰው ልጅ አመለካከት ላይ የሚሰራ
        ስራ ግን ዘላቂና አስተማማኝ ነው፡፡


           30                                                                                                                                                                                                                             PB
   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38