Page 35 - Road Safety Megazine 2010
P. 35
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
እና በተወሰኑ ቦታዎች የእግረኛ መሻገሪያ (ዜብራ) ቀለም ቅብ ውጤታማ እንዲሆን እና ወደ ኋላ እንዳይመለስ በከተማ
ተከናውኗል፡፡ በከተማችን ስራ ላይ ውሎ የቆየውን የፍጥነት ደረጃ በተቋቋማው የመንገድ ደህንነት ካውንስል አማካኝነት
ወሰን ማሻሻያ በማድረግ በተሻሻለው የፍጥነት ወሰን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራት ቀጣይነት ያለው
መሰረት የምልክቶች ተከላ፣ የፍጥነት ወሰን የሚጣስባቸውን ክትትል እና ድጋፍ የማድረግ ስራም ተጠናክሮ የሚቀጥል
13 ቦታዎች በመለየት 98 የፍጥነት መገደቢያ በአስፋልት ይሆናል፡፡ በተለይ ከፍሰት እና ከደህንነት አንፃር የሚሰሩ
ተሰርቷል፡፡ ማታ ማታ የሚፈጠሩ የትራፊክ አደጋዎችን ስራዎችን በማጠናከር አሁን የሚታዩ ችግሮን በመቅረፍ
ለመከላከል ለሁለት የሚከፈሉ መንገድ አካፋይ ኮንክሪቶች አሁን ካለበት ደረጃ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ በማድረግ በመንገድ
አካባቢ የተቀበረ አንፀባራቂ (road stud) ተከላ፣ ከፍተኛ ትራፊክ አደጋ የሚደርሱ ጉዳቶችን ተፅንኦ ለመቀነስ በትጋት
ፍጥነት በተፈቀደባቸው የቀለበት መንገዶች ላይ ያለ አግባብ እንሰራለን፡፡
የሚያቋርጡ እግረኞችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር
የቀለበት መንገድ አካፋይ አጥር ተከላ እና የመንገድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ
መጋጠሚያዎች እና አደባባዮች አካባቢ የሚታዩ የተተራመሰ ኤጀንሲው ከትራፊክ ፖሊስ ፣ ከደንብ ማስከበር፣ ከአዲስ
የእግረኞች እንቅስቃሴን ለመግታት የእግረኛ መከላከያ አጥር አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና ከትራንስፖርት ፕሮግራሞች
ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ ከዚሁ ከመንገድ ደህንነት አንፃር በደንብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በትራፊክ ፍሰት ላይ ቀጥተኛ
ማስከበር ዘርፍ በርካታ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን በጠጥቶ ባለድርሻ አካላት በመሆናቸው በቅርበት እየሰረን ሲሆን
ማሽከርከር እና ከፍጥነት ወሰን በላይ መሽከርከር እንዲሁም ለወደፊቱም ከነዚህ ተቋማት ጋር ያለውን ቁርኝት አጠናክረን
ሌሎች ደንብ መተላለፎች ላይ በስፋት ቁጥጥር ማድረግ በማስቀጠል ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋርም ተናበን እና
ተችሏል፡፡ ተባብረን መስራት ላይ አጠንክረን እንቀጥላለን፡፡
የስራዎቹ አፈፃፀም፣ ስኬቶች እና የተገኙ ውጤቶች በመጨረሻ ማስተላለፍ የሚፈልጉት መልዕክት ካለ?
ምንድን ናቸው? ኤጀንሲው ዘርፉን መምራት አለበት ሲባል ብቻውን
ብዙዎቹ ስራዎች በዕቅዳችን መሠረት የተፈለገውን ውጤት የሚፈጥረው ተፅዕኖ ውስን ስለሚሆን እና ሙሉ ለሙሉ
ያስገኙ መሆናቸውን ህብረተሰቡ እማኝ እንደሆነ እና ውጤታማ ስለማይሆን በዘርፉ የሚሰሩ ስራዎች የሁሉንም
በተጨማሪም የሚታዩ መሆናቸው እንዳለ ሆኖ የተፈለገውን ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እና የአጠቃላይ ማህረሰቡን ርብርብ
ውጤት ያላስገኙ ስራዎችም አሉ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት የሚጠይቅ ስራ በመሆኑ ሁሉንም አስተባብሮ ይሰራል ማለት
ሌሎች ተዛማጅ ምክንያቶችን መቆጣጠር እና የጎንዮሽ ተፅዕኖ ነው፡፡ ኤጀንሲው የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎችን ሲያከናውን
ማስወገድ ባለመቻላችን እንጂ መፍትሄው ውጤት ማምጣት ስራ ላይ የሚያውላቸው ግብአቶች እና ንብረቶች የኤጀንሲው
ባለመቻሉ የተፈጠረ አይደለም፡፡ በኤጀንሲው በተከናወኑ ሊመስሉ ይችላሉ እንጂ ኤጀንሲው በመንግስት የተሰጠውን
የማሻሻያ ስራዎች የወጣባቸውን ወጪ የሚመጥን ጥቅም ኃላፊነት ለመወጣት ከእያንዳንዱ ዜጋ የተሰበሰበ ገቢ እና
ማበርከታቸውን እና ለውጥ ማምጣታቸውን የመለካት የሁሉም ሀብት ነው፡፡ ስለዚህ የከተማዋ ነዋሪ እነዚህን
ልምዱ አልነበረንም፡፡ ለወደፊቱ ማሻሻያ ከመሰራታቸው ንብረቶች የመጠበቅ፣ ሲበላሹ እና ሲጎዱ ለኤጀንሲው
በፊት እና ከማሻሻያው በኃላ የተገኙ ውጤቶችን በመለካት የማሳወቅ ኃላፊነታቸውን አብሮ ሊወጡ እና ንብረቶቹ
ለማህበረሰቡ እና ለባለድርሻ አካላት የማሳወቅ ስራም ለታለመላቸው ዓላማ መዋላቸውን ማረጋገጥም አለባቸው፡፡
እንሰራለን፡፡ ኤጀንሲው አዲስ እንደመሆኑ መጠን የግብዓት
እጥረት እና ከከተማዋ ስፋት አንፃር ሁሉም ቦታዎች እና ኤጀንሲው አዲስ እና በደንብ ያልተደራጀ በመሆኑ ከከተማዋ
አካባቢዎች ለመድረስ የሰው ኃይል እጥረት ቢኖርበትም ዋና መንገዶች እስከ መንደር ውስጥ ያሉ መንገዶች ላይ ያሉ
የተሰራው ስራ እና የመጣው ለውጥ አበረታች ነው፡፡ ችግሮችን ማወቅ አይችልም፡፡ ስለዚህ ነዋሪው በአካባቢው
ያለውን ችግር እራሱ መፍታት የሚችለው ከሆነ ችግሩን
የዘርፉ የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎች ምንድን መፍታት የመጀመሪያው ኃላፊነት ነው፡፡ ኃላፊነቱን
ናቸው? ከመወጣት ባሻገርም የሚስተዋሉ ችግሮችን ለኤጀንሲው
በትራፊክ ፍሰት እና ደህንነት ማሻሻያ ላይ የተጀመሩትን የማሳወቅ፣ ስራው ስለመሰራቱ የመከታተል እና የመጠየቅ
እንቅስቃሴዎች ከተቻለ በእጥፍ እንዲያድጉ ካልሆነ ባሉበት መብትና ኃላፊነት አለበት፡፡ የባለድርሻ አካላትም ከኤጀንሲው
እንዲቀጥሉ ማድረግ ነው፡፡ በሁለቱም ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ጋር በመቀናጀት እና በትብብር የሚሰሩ ከሆነ፣ ማኅበረሰቡም
ስራዎች ላይ አዳዲስ ነገሮችን በመጨመር የመፍትሄ ሀሳቦችን የኤጀንሲውን ስራ የሚያግዝ እና የሚጠብቅ ከሆነ እየተገኙ
በየጊዜው እያመነጨን መሄድ አንዱ የትኩረት አቅጣጫችን ያሉ ውጤቶችን በማባዛት ስኬቱን የሚጨምር ስለሚሆን
ነው፡፡ ሌላው ያሉብንን የግብዓት ችግሮች መቅረፍ እና ከኤጀንሲው ጋር መስራት እና የተሰሩትን ስራዎች የመጠበቅ
የባለሙያዎችን ጥራት እና አቅም ማሳደግ ላይ አተኩረን ኃላፊነትን ሁሉም ዜጋ እንዲወጣ ጥሪዬን አስተላልፋለው፡፡
የምንሰራ ይሆናል፡፡ የመንገድ ደህንነት ስራው የበለጠ
32 PB