Page 37 - Road Safety Megazine 2010
P. 37

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        ፖሊሶችን  ወይም  የበጎ  ፈቃደኛ  ረዳት  ትራፊክ
        ፖሊሶችን ወይም የሌሎች ሰዎችን እገዛ መጠየቅ
        ራስን ከትራፊክ አደጋ ለመከላከል ጠቀሜታው
        የጎላ ነው፡፡


        እግረኛ  ከተሸከርካሪ  ኋላ  ወይም  አሽከርካሪ
        ሊያየው  ከማይችልበት  ከማንኛውም  ስፍራ
        ተነስቶ  መንገድ  ማቋረጥ  የለበትም  ፡፡  ሌላው
        ማንኛውም እግረኛ መስቀለኛ መንገድ በፍጹም
        በሰያፍ ሊያቋርጥ አይገባም፡፡ ሁሉንም አቅጣጫ
        ሊያይ  አሽከርካሪውም  ሊያየው  በሚችልበት
        ቦታ ግራና ቀኝ በማማተር በቀጥታና በፍጥነት
        የተሸከርካሪውን ርቀት ገምቶ መሻገር አለበት፡፡
        መንገድ ለመሻገር ሲባል ባልተገባ ቦታ የእግረኛ
        መከለያ  አጥሮችንም  እንደሁ  በመዝለል
        ለመሻገር መሞከር ለከፋ አደጋ ያጋልጣል፡፡

        እግረኞችን ከትራፊክ አደጋ መከላከል
        አደጋን  መከላከል  ማለት  ህግንና  ደንብን
        አውቆና አክብሮ መንገድ መጠቀም፤ እንዲሁም
        ተሽከርካሪ  በሰው  ሰራሽና  ጥንቃቄ  ጉድለት
        ድንገት  አደጋ  እንደሚያደርስ  በመገመት
        በማስተዋል  መንገድ  መጠቀም  ማለት  ነው፡
        ፡  አዕምሮን  ሳይበታትኑና  ሣይዘናጉ  መንገዱ                                        ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ
        ላይ  ብቻ  ትኩረት  በማድረግ  መጓዝ፤  የመንገዱን  ሁኔታ፤                    በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሕዝብ ግንኙነት ባለሞያ
        የአሽከርካሪውን  ብቃት የህጎችን ተፈፃሚነት ግምት ውስጥ  ደህንነት ጋር በተያያዘ መረጃ ለህብረተሰቡ  ተደራሽ ከማድረግ
        በማስገባት መንገድን መጠቀም ነው፡፡ ስለሆነም ተሽከርካሪ  አንፃር ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ባለሞያ ናቸው፡፡ በመሆኑም
        ሳይቆም  ለመውረድ  ወይም  ለመሳፈር  አለመሞከር፤  ለዚህ  የመጽሔት  ዓምድ  ዝግጅት  በእግረኞች  የመንገድ
        በዝናባማ ወቅት በጥላ ኮፍያ ባለው ጃኬት ወይም በልብስ  አጠቃቀም ዙሪያ ያደረግነው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው
        ተከልሎ  መንገድ  ለማቋረጥ  አለመሞከር፤  በምሽት  ሲጓዙ  ቀርቧል፡፡
        አንፀባራቂ ልብስ መልበስ፤ ተሸከርካሪ ላይ ሲሳፈሩ ወይም
        ሲወርዱ  በቀኝ  በኩል  ባለው  በር  ብቻ  መጠቀም  ይገባል፡፡               እግረኛን  በሁለት  ከፍለን  እናያለን፡፡  የአዲስ  አበባንና
        ተሽከርካሪ ውስጥ ከገቡ በኋላ አንገት እና እጅን በመስኮት                    ከከተማዋ  ውጪ  ያለውን፡፡  በሀገራችን  ካለው  የእግረኛ
        ማሹለክ እንዲሁም ያለጥንቃቄ መንገድ ማቋረጥ አይገባም፡፡                     መንገድ አጠቃቀም አንፃር የክልል ከተሞች የተሸሉ ናችው፡
                                                                ፡ በተለይም ከከተማ ውጭ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች
        ሀላፊነት  የሚሰማው  እግረኛ  የመንገድ  ደህንነት  በማስፈን  መንገዱ ምንም እንኳን ምቹ እና በቂ ባይሆንም ባለው ጠባብ
        ሂደት  ውስጥ  (  የትራፊክ  አደጋን  ከመከላከል  ረገድ  )  የእኔ  መንገድ  ላይ  መንገዶችን  በአግባቡ  በመጠቀም  የትራፊክ
        ድርሻ  ምን  መሆን  አለበት  የሚለውን  ሁሌም  ጠንቅቆ  አደጋን  ይከላከላሉ፡፡  ለምሣሌ  ሰዎች  ወደ  ገበያ፣  ት/ቤት፣
        ያውቃል፡፡  የመንገድ  ደህንነት  ጉዳይ  የእያንዳንዱ  መንገድ  ለቅሶ የመሣሰሉት ሲሄዱና ሲመለሱ ተግባራዊ የሚያደርጉት
        ተጠቃሚ ጉዳይ እንጂ ያሽከርካሪው ወይም የትራፊክ ፖሊሱ  አንዴ የተነገራቸው ነገር ስለሆነ ማንኛውም እግረኛ መንገዱ
        ወይም  የስምሪት  ተቆጣጣሪው  ወይም  የመንግስት  ጉዳይ  ባለ  አንድ  አቅጣጫ  ሲሆን  ግራ  ጠርዙን  ይዞ  ከፊት  ለፊት
        ብቻ ተደርጎ መወሰድ እንደሌለበት በሚገባ ይረዳል፡፡                        የሚመጣውን ተሽከርካሪ እያየ ይጓዛል፡፡ ይከውም በእድር፣
                                                                በማሀበርና ሌሎች አደረጃጀቶች ይነገረዋል ይህንኑ ተግባራዊ
        የእግረኞች መንገድ አጠቃቀም ከባለሞያዎች አንደበት                         ሲያደርጉ ይታያሉ፡፡  በጎጃም አዊ፣ በደቡብ ጌድኦ እና አምቦ
        ኢንስፔክተር  አሰፋ  መዝገቡ  በአዲስ  አበባ  ፖሊስ  ኮሚሽን                ያለውን የመንገድ አጠቃቀም ለአብነት መጥቀስ ይቻላል፡፡
        ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ በከተማዋ ከሚገኙ የትራፊክ
        ፖሊስ  አባላት  መካከል  በህዝብ  ግንኙነትና  ከትራፊክ  በሌላ መልኩ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች የተሻለ የመንገድ
                                                                መሰረተ ልማት አለ፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን መረጃ በተሻለ መልኩ

           34                                                                                                                                                                                                                             PB
   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41   42