Page 42 - Road Safety Megazine 2010
P. 42
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
3,936 ተማሪዎች ተመልምለው በዘርፉ ባለሙያዎች የረዳት
ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች የሚለብሷቸው አንጸባራቂ / ትራፊክነት ስልጠና ወስደው ተመርቀዋል፡፡ እነዚህ ተማሪዎች
a high –visibility coat & hat/ የደምብ ልብስ አላቸው፡፡ በየአካባቢያቸው ትራፊክ በማስተናበር ሥራ እንዲሰማሩም
የትራፊክ አስተናጋጆቹ ማንኛውንም የሚንቀሳቀስ የመንገድ ተደርጓል፡፡ በዚህ ሁሉ ሂደት የየትምህርት ቤቶቻቸው ርእሳነ
ተጠቃሚ እንዲቆም ለማድረግ የተለየ ምልክት በእጃቸው መምህራን እና የመንገድ ደህንነት ክበብ ተወካይ መምህራን
ይይዛሉ፡፡ አሽከርካሪዎችም ይህን ምልክት በተማሪ ትራፊክ ጉልህ ሚና ነበራቸው፡፡
አስተናባሪዎች እንዲያዩ ሲደረግ ተሽከርካሪዎቻቸውን ከዚህ በተጨማሪ በያዝነው 2011 በጀት ዓመት 50 በበጎ
የማቆም ግዴታ አለባቸው፡፡ ፈቃድ የሚሰማሩ ረዳት የትራፊክ አስተናባሪ እናቶች
ለመጀመሪያ ጊዜ አገልግሎቱን ለመስጠት ተሰማርተዋል፡፡
የትምህርት ቤት ትራፊክ አስተናባሪዎች መንገድ
ላይ የሚሽከረከሩ
ተሽከርካሪዎችን ማስቆም
የሚችሉት ትክክለኛውን
የደምብ ልብስ ሲለብሱ
እና ትክክለኛውን ምልክት
ይዘው ሲገኙ ብቻ ነው፡
፡ ማንኛውም አሽከርካሪ
፤ እንስሳትን የሚያጓጉዝ
ሰው በትምህርት ቤት
ትራፊክ አስተናባሪዎች
እንዲቆም ታዞ ሳይቀበል
ቢቀር ወይም እንቢተኛ
ሆኖ ቢገኝ በወጣው ህግ
መሰረት ይቀጣል፡፡
ማንኛውም ሰው
የትምህርት ቤት ትራፊክ
አስተናባሪዎችን ጨምሮ
ትራፊክ ወደ ማስተናበር
ስራ ከመሰማራቱ በፊት
ስለመንገድ ደህንነትና
ስራዎቹ መሰረታዊ የሆነ
ስልጠና ሀላፊነቱ ካለው በ2011 በጀት ዓመት ከአስሩም ክ/ከተሞች የተውጣጡ 500 ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች እና 50 በበጎ
አካል ሊወስድ ይገባል፡፡ ፈቃድ የሚሰማሩ ረዳት የትራፊክ አስተናባሪ እናቶች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት
አየርላንድ ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊስ ለመሆን የሚያበቁ እንደ አየርላንዶቹ ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች ሁሉ የኛይቱ
መስፈርቶችም አሏት፡፡ በዚህ ስራ የሚሰማራ ተማሪ የአዲስ አበባ ከተማ ረዳት ተማሪ ትራፊኮችም ለስራው ብቁ
የተስተካከለ ቁመና፤ ከሰዎች ጋር የመግባባት ክህሎት፤ ሊያደርጓቸው የሚችሉ መስፈርቶችን ያሟሉ ፤ የተስተካከለ
በተግባር የሚከናወኑ ስራዎችን ለማከናወን ፍላጎት ቁመና ያላቸው፤ ከሰዎች ጋር የመግባባት ክሂል /ትህትና
ያለው ሊሆን ይገባል፡፡ የመንገድ ላይ ምልክቶችንና ሌሎች የተላበሱ/፤ በተግባር የሚከናወኑ ስራዎችን ለማከናወን
ተያያዥ ምልክቶችን ማወቅ መሰረታዊ ከመሆኑም በላይ ፍላጎት ያላቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ረዳት ተማሪ ትራፊኮች
የሚያከናውናቸው ተግባራት ሁሉ የመንገድ ደህንነትን በስልጠና ወቅት የመንገድ ላይ ምልክቶችንና ሌሎች ተያያዥ
ለማስጠበቅ የሚረዱ መሆን አለባቸው፡፡ ምልክቶችን እንዲያውቁ ተደርጓል፡፡
የከተማችን ረዳት ተማሪ ትራፊኮች ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊሶቹ የመንገድ ደህንነቱን
ከተለያዩ ሀገራት በተገኘ ልምድ መሰረት ከ2009 እስከ 2011 ለማስጠበቅ የሚያስተናብሩት በየትምህርት ቤቶቻቸው
መግቢያና መውጫ ሰዓት ሲሆን ቀደም ሲል ይከሰት የነበረውን
ዓ.ም በከተማችን አዲስ አበባ አስሩም ክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የመንገድ ትራፊክ አደጋ በከፍተኛ ደረጃ በማስቀረት በኩል
ለመንገድ ትራፊክ አደጋ ተጋላጭ ከሆኑ ት/ቤቶች የተውጣጡ
የበኩላቸውን ድርሻ እየተወጡ ይገኛሉ፡፡
39 PB