Page 47 - Road Safety Megazine 2010
P. 47

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
                                    የትራፊክ  ቅጣት  እና



                                                 ነጥብ  አያያዝ






        (በብርሃኑ ኩማ)                                             ደንብ  ያልተካተቱ  እና  አዳዲስ  የጥፋት  አይነቶች  እየተከሰቱ
                                                               በመምጣታቸው  አሁን  ከደረስንበት  የዕድገት  ደረጃ  ጋር
        የአንድ  ሀገር  ማህበራዊ  ቁርኝት፣  ኢኮኖሚያዊ  እድገት  እና              የሚጣጣም  ዘመናዊ  የትራፊክ  ስርዓትን  የተከተለ  ደንብ
        ቀጣይነት  ያለውን  ልማት  ከማረጋገጥ  አኳያ  ትራንስፖርት                 ማውጣት  አስፈላጊ  ሆኖ  በመገኘቱ  ይኸው  ደንብ  ተሻሽሎ
        ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዝ የአግልግሎት ሰጪ ዘርፍ ነው፡፡                    የሚኒስትሮች  ምክር  ቤት  ደንብ  ቁጥር  395/2009  ፀድቆ
        በሀገራችን 95 በመቶ ህዝብ ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ                    ወጥቷል፡፡ በመሆኑም ደንቡ ከዚህ በፊት የታዩ ክፍተቶችን
        እና  90  ከመቶ  የሚሆነው  የጭነት  አገልግሎት  በመንገድ                በመድፈን፣  የደንቡን  ድንጋጌዎች  ሙሉ  በሙሉ  ተግባራዊ
        ትራንስፖርት  አማካኝነት  ይጓጓዛል፡፡  በመሆኑም  ዘርፉ                   በማድረግ  የሀገራችንን  የመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  ለመቀነስ
        የሀገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው ማለት ይቻላል፡፡                    ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ይታመናል፡፡


        መንገድ ትራንስፖርት በዋናነት የሚቋቋመው ተሽከርካሪዎች                     የመንገድ  ትራንስፖርት  ትራፊክ  መቆጣጠሪያ  ደንብ  ቁጥር
        በመንገድ ላይ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ወይም የትራፊክ                     208/2003 በ2008 ዓ.ም ተግባራዊ ሊደረግ ይፋ በተደረገበት
        ፍሰት በአግባቡ ለመምራት ነው፡፡ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ                  ወቅት በህብረተሰቡ ዘንድ ግርታን የፈጠረ ለአፈጻጸም አስቸጋሪ
        ደግሞ ደግሞ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች                     በመሆኑ  ተግባራዊ  ሳይደረግ  ቆይቷል፡፡  በወቅቱ  በተለይ
        በመንገድ        ላይ      የሚያደርጉትን                                                      በአሽከርካሪዎች  ዘንድ  ትልቅ
        እንቅስቃሴ               የሚቆጣጠርና           የመንገድ ትራፊክ አደጋ                              ስጋትን  የፈጠረው  አንድ
        እንቅስቃሴውን  በሚያውኩት  ላይ                                                               አሽከርካሪ       የሚያደርሰው
        ተመጣጣኝና         አስተማሪ       ቅጣትን  ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ                                   አደጋ እየተመዘገበ ለጥፋቶቹ
        የሚጥል  የህግ  ማዕቀፍ  መኖሩ  የግድ          በመምጣቱ በሰው ሕይወትና                                 የሚቆጠር  የቅጣት  ነጥብ
        ነው፡፡  ሀገራችን  ዘመናዊ  ተሽከርካሪን                                                         እንዲሁም  የቅጣት  መጠን
        ወደ  ሀገር  ውስጥ  ካስገባችበት  ጊዜ            ንብረት ላይ የሚያደርሰዉ                               እና    የሚወሰድ       እርምጃ
        ጀምሮ      ዓለም     ዓቀፍ     የመንገድ                                                     ጠንከር  ያለ  ነው  የሚል
        ትራንስፖርት  ትራፊክ  እንቅስቃሴን                 ጉዳት አሳሳቢ ደረጃ ላይ                             እንደሆነ  ይታወሳል፡፡  በዚሁ
        የሚቆጣጠሩ ህጎችና ደንቦችን መሰረት                ደርሷል፡፡ ለዚህም በርካታ                             መነሻነት      ከአሽከርካሪዎች
        ያደረጉ እና የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ                                                           እና      ከሌሎች         ጉዳዩ
        ያገናዘቡ ህጎችን በማውጣት ተግባራዊ                    ምክንያቶች ተጠቃሽ                              የሚመለከታቸው           አካላት
        ስታደርግ ቆይታለች፡፡                                                                      ጋር  አስፈላጊው  ውይይት
                                            ቢሆኑም የመንገድ ትራፊክ                                እና  ምክክር  ከተደረገ  በኃላ
        ይህ  በእንዲህ  እንዳለ  የተሽከርካሪ                ሕግን አለማክበር ዋነኛ                             የመንገድ         ትራንስፖርት
        እና  የህዝብ  ቁጥር  በከፍተኛ  ሁኔታ                                                          ትራፊክ  መቆጣጠሪያ  ደንብ
        እየጨመረ  መምጣቱ፣  እንዲሁም                           መንኤው ነው፡፡                            ቁጥር  208/2003  በደንብ
        እንቅስቃሴውም           በዚያው        ልክ                                                  ቁጥር 395/2009 ተሻሽሏል፡
        መጨመሩ የመንገድ ትራፊክ አደጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ                                                ፡
        መምጣቱ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ የሚያደርሰዉ ጉዳት                     ለደንቡ  መሻሻል  መነሻ  ከሆኑ  ዋና  ዋና  ጉዳዮች  ውስጥ
        አሳሳቢ  ደረጃ  ላይ  ደርሷል፡፡  ለዚህም  በርካታ  ምክንያቶች              ለእያንዳንዱ       ጥፋት      በሪከርድነት       የሚያዙ      ነጥቦች
        ተጠቃሽ ቢሆኑም የመንገድ ትራፊክ ህግን አለማክበር ዋነኛ                    ከፍተኛ  መሆን፣  የአሽከርካሪ  ብቃት  ማረጋገጫ  ፈቃድ
        መንኤ ነው፡፡                                               የሚታገድባቸውና የሚሰረዝባቸው ድምር የሪከርድ ነጥቦች
                                                               መጠን አነስተኛ መሆን፣ አንዴ የተፈጸመ ጥፋት በሪከርድነት

        የመንገድ  ትራንስፖርት  ትራፊክ  መቆጣጠሪያ  ደንብ  ቁጥር                 ተይዞ  የሚቆይበት  ጊዜ  መርዘም፣  ያለአግባብ  በትራፊክ
        208/2003  ወጥቶ  ተግባራዊ  መሆን  ሲጀመር  በዚሁ                   ተቆጣጣሪዎች  የሚጣሉ  ቅጣቶችን  ለማረም  የሚያስችል
                                                               አሰራር አለመዘርጋቱ/ መመሪያ ደንቡን በሀገር አቀፍ ደረጃ
                                                               ወጥ  በሆነ  መንገድ  ተግባራዊ  ለማድረግ  እና  በሁሉም

           44                                                                                                                                                                                                                             PB
   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52