Page 43 - Road Safety Megazine 2010
P. 43
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በትምህርት
ቤቶች አካባቢ ሊደርስ የሚችል የትራፊክ አደጋ እንዲቀንስ
ተማሪዎች በባለሙያ የተደገፈ መሰረታዊ የማስተናበር
ክህሎት እና ስልጠና እንዲያገኙ አድርጓል፡፡ አስፈላጊ የሆኑ
ቁሳቁሶችንም በማሟላት ወደ ስራ እንዲገቡ ያደረገ ሲሆን
ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊሶቹ በስራ ክንውናቸው ላይ
የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመለየት ድጋፍና ክትትል
ያደርግላቸዋል፡፡ ከመደበኛ ትራፊክ ፖሊሶችም ድጋፍና
ክትትል የሚደረግላቸው ሲሆን በተለይ ህግ የሚጥሱ
መንገድ ተጠቃሚዎች እንዲታረሙ ለማድረግ በጋራ
ይሰራሉ፡፡
አልኮል ጠጥቶ
በተጨማሪም ኤጀንሲው በ2011 በጀት ዓመት ከአዲስ
አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከ100 አንደኛ ደረጃ
እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተውጣጡ 500 ረዳት የተማሪ ማሽከርከርና ጉዳቶቹ
ትራፊክ ፖሊሶችን በማሰልጠን ወደ አገልግሎት አስገብቷል፡፡ (በብርሃኑ ኩማ)
ለትራፊክ አደጋ መከሰት እና መባባስ በዋናነት ከሚጠቀሱት
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የመንገድ ምክንያቶች ውስጥ ከፍጥነት ወሰን በላይ እና ጠጥቶ
ደህንነት ትምህርትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ማሽከርከር፣ ለእግረኛ ቅድሚያ አለመስጠት የእግረኞች
ክትትል የሚያደርግላቸው እነዚህ ረዳት ተማሪ ትራፊኮች መንገድ አጠቃቀም እንዲሁም የትራፊክ ህግና ደንቦችን
ወደስራ ከተሰማሩ በኋላ በተገኘ ለውጥና በስራዎቻቸው አለማክበር ግንባ ቀደም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በመሆኑም ይህ
ላይ ያጋጠሟቸውን ችግሮች በመለየት ቀጣይ ስራዎችን ፅሁፍ እንደ ሀገርም ሆነ በከተማችን ለሚደርሱት የመንገድ
ለማከናወን ያስችል ዘንድ በ2010 ዓ.ም. መረጃ በማሰባሰብ ትራፊክ አደጋዎች ዋና መንስኤ የሆነው አልኮል ጠጥቶ (አልኮል
ትንታኔ ሰጥቷል፡፡ ሲባል ግን በተለምዶ ለቁስል የሚደረገውም አልኮል ስለሚባል
አሻሚ አይሆንም ወይ) ማሽከርከር የሚያስከትለው ጉዳት እና
ከዚህ መረጃ መነሻነት ከቀረበ ሪፖርት መረዳት እንደተቻለው ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥን ነው ፡፡
ረዳት ተማሪ ትራፈኮቹ ወደስራ ከተሰማሩበት ከ መጋቢት
2009 -2010 ድረስ ተማሪዎቹ አገልግሎት በሚሰጡባቸው አልኮልነት ያለውን መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር ብቻ ሳይሆን
ት/ቤቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የመንገድ ትራፊክ ጠጥቶ የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ባለባቸው መንገዶች ላይ
አደጋ አለመድረሱ ይበል የሚያሰኝ ቢሆንም ረዳት መጓዝ ለመንገድ ትራፊክ አደጋ እንደሚያጋልጡ መረጃዎች
ተማሪ ትራፊኮቹ በሚያስተናብሯቸው ተማሪዎችም ሆነ ይጠቁማሉ፡፡ አንድ ሰው አልኮልነት ያለውን መጠጥ ጠጥቶ
በየትምህርት ቤቱ ርዕሳነ መምህራን እንዲሁም ሌሎች ተሽከርካሪን ማሽከርከርም ሆነ በተሸከርካሪ መንገድ ላይ
በየደረጃው ባሉ ባለድርሻ አካላት የሚደረግላቸው ድጋፍና መንቀሳቀስ ለመንገድ ትራፊክ አደጋ እንደሚዳርግ በሶስት
ክትትል በቂ ባለመሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እና ትብብር ደረጃዎች ከፋፍሎ ማየት ይቻላል፡፡
ልናደርግላቸው ይገባል፡፡
የመጀመሪያው በአንድ ሰው ደም ውስጥ የሚገኘው የአልኮል
መጠጥ መጠን ከ 0.04 ሚሊ ግራም በላይ ሲሆን በሰው
ልጅ አንጎል፣ አካል (ሰውነት) እና ስነልቦና ላይ የሚያደርሳቸው
ተፅእኖዎች ሲሆን ሁለተኛው እነዚህን ተፅእኖዎች ተከትሎ
አሽከርካሪዎችም ሆኑ እግረኞች በሚያደርጉት እንቅስቃሴ
የሚያስከትለው የውሳኔ መዛባት ነው፡፡ በሶስተኛ ደረጃም
እንዲሁ የአልኮል መጠጥን የወሰዱ ሰዎች የመንገድ ትራፊክ
አደጋው ከደረሰባቸው በኃላ አደጋው እንዲባባስ የማድረግ
እና በሚደረግላቸው የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ህክምና ላይ
የሚያስከትለው አሉታዊ ተፅዕኖ አለ፡፡
40 PB