Page 45 - Road Safety Megazine 2010
P. 45
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
የመነቃቃት ስሜቱ ስለሚዳካም መውሰድ ያለበትን ጥንቃቄ ከመፈፀም በተቃራኒ የሆኑ ክስተቶች እንዲፈጠሩ በማድረግ
እንዳይወስድ ያደርገዋል፡፡ ተገቢውን ውሳኔም አይወስንም፡፡ ለመንገድ ትራፊክ አደጋ መባባስ መንስኤ ይሆናል፡፡
መረጃን የመሰብሰብ እና የመተርጎም ሂደት፡- ይህ ሶስት በጥቅሉ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ዝግጁነት፣ መነቃቃት፣
ነገሮችን ያካትታል፡፡ እነሱም መገንዘብ (Sensation) ፣ መረጃን የመሰብሰብ እና የመተርጎም ሂደቶች (መገንዘብ
ትኩረት (Attention) እና ማስተዋል (Perception) ናቸው፡፡ /Sensation/፣ ትኩረት /Attention/ እና ማስተዋል /
መገንዘብ መረጃን የመሰብሰብ እና የመተርጎም አንዱ Perception/) ሀሳቦች አእምሮአችን መረጃን እንዴት
ሂደት ሲሆን በስሜት ህዋሳቶቻችን የተለያዩ መረጃዎችን እንደሚሰበስብ እና እንዴት እንደሚረተረጉም የሚያሳዩ
ከአካባቢያችን የመቀበል፣ የመለወጥ እና ወደ አእምሮአችን ሲሆን አደጋን ተከላክሎ ለማሽከርከር በጣም አስፈላጊ እና
የመላክ ሂደት ነው፡፡ ይህም በማየት፣ በመስማት፣ በማሽተት፣ ወሳኝ የሆኑ ነገሮች ናቸው፡፡ ሆኖም ግን ከላይ የአልኮል
በመቅመስ እና በመዳሰስ የሚከናወን ነው፡፡ መጠጥ እና የሚያስከትላቸው ጉዳቶች ዝርዝር ስር በስፋት
እንደተብራራው አልኮል አእምሮ፣ አካል እና ስነልቦና ላይ
ዓይን አካባቢን ለማወቅ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት የስሜት የሚያሳድረው ጫና አንድ አሽከርካሪ ሊኖረው የሚገባውን
ህዋስ ሲሆን በብዙ ጥናቶች እንደተረጋገጠው በአብዛኛው ቅድመ ዝግጅት እና መወሰድ ስላለባት ጥንቃቄ ትኩረት
ከ80 – 90 ፐርሰንት አካባቢን ለማወቅ እና ስለአካባቢ እንዳይሰጥ የሚያደርግ በመሆኑ ለትራፊክ አደጋ መከሰት እና
መረጃ ለመሰብሰብ የሚቻለው በማየት ነው፡፡ ስለሆነም መባባስ ሚናው የጎላ ነው፡፡
ለማሽከርከር የዓይኖቻችን ጤናማ መሆን አስፈላነቱ ጥያቄ
ውስጥ የሚገባ አይደለም፡፡ አሽከርካሪዎች በቂ ብርሃን አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት አእምሮአቸው
በሌለበት ቦታ የዓይናቸው የማየት ብቃት ስለሚቀንስ በመስራት ላይ እንዳለ ኮምፒዩተር ነው ማለት ይቻላል፡
ማሽከርከር የለባቸውም፡፡ ከአይናችን በመቀጠል አካባቢን ፡ ስለሆነም አሽከርካሪዎች አእምሮአቸው መረጃ
ለማጤን ጆሮ ተገቢ ሚና የሚጫወት የስሜት ህዋስ ነው፡ የሚሰበስብላቸው እና ከዚያም በመነሳት ያላቸውን
፡ በትራፊክ ፍሰት ውስጥ ያለውን እንቅስቃሴ በተገቢው ዕውቀት እና ልምድ አቀናጅቶ ስለሚወስዱት እርምጃ ውሳኔ
ሁኔታ ለመከታተል ድምፅን በአግባቡ የመስማት ብቃት የሚሰጣቸው የሰውነት ክፍላቸው በመሆኑ ይህ ውሳኔ
አንድ አሽከርካሪ ሊኖረው የሚገባ አካላዊ ሁኔታ ነው፡ ውጤታማ እንዲሆን ሙሉ ትኩረትን ወደ ማሽከርከር ተግባር
፡ ለዚህም የጆሮ ጤናማ መሆን በእጅጉ አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ማድረግ አስፈላጊነቱ አጠያያቂ አይደለም፡፡ ሀሳብን
አልኮልነት ያለውን መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር መሰብሰብ የማሽከርከር ትልቁና ዋነኛው
የአሽከርካሪውን የመገንዘብ ሁኔታ ስለሚቀንስ የጥንቃቄ መጀመሪያ ነው፡፡
ለመንገድ ትራፊክ አደጋ ያጋልጣል፡፡ ጠጥቶ ማሽከርከር
በቀጥታ በአሽከርካሪዎች የማሽከርከር ስነ-ባህሪ ባለሙያዎች
ትኩረት /Attention/ ከሚያስከትላቸው ችግሮች የአሽከርካሪ መቀመጫ ወንበር የቀን
ትኩረት በስሜት ህዋሳቶቻችን አማካኝነት እና ከሚፈጥራቸው ህልም የሚታይበት ቦታ አለመሆኑን
ይገልፃሉ፡፡ ስለሆነም አንድ አሽከርካሪ
ከሚደርሱን መረጃዎች መካከል ዋናው እና ተፅእኖዎች ባሻገር ከማሽከርከሩ ውጪ በተጨማሪ ሌላ ነገር
ተፈላጊውን የመምረጥ ሂደት ነው፡፡ በመሆኑም የአሽከርካሪዎችን ማሰብ ፋይዳ የማይሰጥ ተግባር በመሆኑና
አሽከርካሪዎች ለማሽከርከር የሚረዳቸው መረጃ የደህንት ጥንቃቄዎች በየትኛውም ርቀት ላይ ከአደጋ ጋር
ላይ ትኩረት ማድረግን ሊያዳብሩት የሚገባ እንዲዘነጉ ያደርጋቸዋል፣
ጉዳይ መሆኑን ማወቅ ይገባል፡፡ አልኮልነት ሊፋጥጥ እንደሚችል በመገንዘብ አካባቢን
በንቃት መከታተል፣ መረጃን መሰብሰብ፣
ያለውን መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከረክር ለምሳሌ የደህነት የተሰበሰበውን መረጃ፣ ያለውን ዕውቀትና
አሽከርካሪ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ቀበቶ አለመታጠቅ፣
በቸልተኝነት እንዲያልፍ ስለሚያደርግ ለትራፊክ ሄልሜት አለመጠቀም፣ ልምድ በመጠቀም አደጋን ተከላክሎ
አደጋ እንዲጋለጡ ያደርጋቸዋል፡፡ የሚያሽከረክሩበትን ለማሽከርከር ሊጠቀምበት ይገባል፡፡
የፍጥነት ወሰን መዘንጋት፣ ጠጥቶ ማሽከርከር በቀጥታ
ማስተዋል /Perception/ የትራፊክ ምልክት እና በአሽከርካሪዎች ከሚያስከትላቸው
ማስተዋል በስሜት ህዋሳቶቻችን አማካኝነት ማመላከቻዎችን መዘንጋት ችግሮች እና ከሚፈጥራቸው
የመጣን መረጃ የመምረጥ፣ የማቀናበር እና እና አለማክበር፣ ወዘተ... ተፅእኖዎች ባሻገር የአሽከርካሪዎችን
ትርጉም የመስጠት ሂደት ነው፡፡ ስሆነም የደህንት ጥንቃቄዎች እንዲዘነጉ
አሽከርካሪዎች በአግባቡ ማስተዋል እና ውሳኔ ያደርጋቸዋል፣ ለምሳሌ የደህነት ቀበቶ
የመወሰን ብቃትን ሊያዳብሩ የሚገባ ሲሆን አለመታጠቅ፣ ሄልሜት አለመጠቀም፣
አልኮልነት ያለው መጠጥ ግን እነዚህን ተግባራት የሚያሽከረክሩበትን የፍጥነት ወሰን
42 PB