Page 51 - Road Safety Megazine 2010
P. 51

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
        አባወራ እንደወጣ ቀርቷል፡፡ የተለያየ አካል ጉዳት የደረሰባቸው
        ወገኖቻችንንም “ተጎድተዋል” ብሎ አልራራላቸውም፡፡ ለህፃን  በአሁኑ ወቅት ልጅዋ በፍፁም ጤንነት ላይ ብትሆንም ጅፋሬ
        ለአዋቂው፣  ለሴቱ  ለወንዱ፣  ለእግረኛው  ለአሽከርካሪው  በቁስልዋ ምክንያት ምግብ እንደ ልብዋ መመገብ አለመቻልዋ
        ለሁሉም  ጭካኔውን እያሳየ ነው፡፡ ታዲያ አደጋው የመጨከኑን  ለልጅዋ በቂ ወተት ለማጥባት እንዳትችል አድርጓታል፡፡
        ያህል በርካታ ክንዶችም  ጨክነውበታል፡፡ በደንብ ማስከበር፣
        በፍጥነት መቀነሻ (ስፒድ ብሬከር)፣ በሮድ ስተድስ፣ በትራፊክ                 ይህች ህፃን እንደ መታደል ሆኖ በተዓምር ከእነ እናትዋ ተረፈች
        መብራቶች፣  በምልክቶችና  ማመላከቻዎች  እንዲሁም                        እንጂ ባትተርፍ ኖሮ ይሄኔ የት ልትሆን ትችል እንደነበረ ማሰቡ
        በተለያዩ  የግንዛቤ  ማስጨበጫዎች  ወዘተ  አደጋውን                      ይሰቃል፡፡
        ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ ከመከላከሉ በተጓዳኝም
        አደጋው  ገፍቶ  በደረሰ  ግዜ  አፋጣኝ  ህክምና  ለተጎጂዎች                 እንደ ጅፋሬ  አደጋ ደርሶባቸው ለህክምና እንኳን ሳይበቁ
        ለማድረስም ከፍተኛ ጥረትና ርብርብ በመደረግ ላይ ነው፡፡                    መንገድ  ላይ  ህይወታቸው  ያለፈው  በርካቶች  መሆናቸውን
                                                               ልብ  ይሏል፡፡    በመሆኑም  አሽከርካሪዎች  እንዲህ  ያለውን
        ከዚህ አኳያ አደጋው የሚደርስባቸውን ወገኖቻችንን ተቀብሎ                    አሰቃቂ አደጋ ላለማድረስ እንዲሁም ቀሪውን  ዘመናቸውን
        አፋጣኝ  ህክምና  በመስጠት  ረገድ  ይበል  የሚያስብል  ስራ                ከፀፀት  ወይም  ከህሊና  ወቀሳ  የፀዳ  ለማድረግ  ጥንቃቄን
        በመስራት ላይ ከሚገኙት አንዱ የአቤት ሆስፒታል ነው፡፡                     የዘወትር ገንዘባቸው በማድረግ ማሽከርከር ይገባቸዋል፡፡


        ጅፋሬን  አደጋው  እንደ  ደረሰባት  ወዲያውኑ  ከወደቀችበት                 ለአንድም  ሰው  ቢሆን  የህይዎት  መጥፋት  ምክንያት
        አፋፍሰው ያደረሷትም ወደ እዚሁ ወደ አቤት ሆስፒታል ነበር፡                  መሆን  ቀሪ  ዘመንን  በፀፀት  የተመላ  እንዲሆን  መፍረድ
        ፡                                                      ነው፡፡  ምናልባትም  በተሸከርካሪ  አደጋ  ከሚጎዱት  ባላነሰ
        አደጋው በእግሯ ላይ ስብራት አድርሶባታል፡፡  መንጋጭላዋንም                  ለአንዳች  አደጋ  በተለይም  ለሞት  መከሰት  ምክንያት
        አውልቋታል፡፡  አፏን  ማንቀሳቀስና  ቃላት  አውጥታ  መናገር                የሚሆኑ  አሽከርካሪዎች  ለከፍተኛ  ጭንቀትና  የድብርት
        እንዳትችልም  አድርጓታል፡፡                                      ስሜት እንደሚጋለጡ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ አደጋ ካደረሱ በኋላ
                                                               የቀድሞው በራስ መተማመናቸው ይከዳቸዋል፡፡ ድንጉጦች
        በእግርዋ ላይ የደረሰውን የአጥንት ስብራት በአቤት ሆስፒታል፣  ይሆናሉ፡፡  መሪ  በአግባቡ  አለመጠቀምና  መስመር  ጠብቆ
        የመንጋጭላዋን  ውልቃት  ደግሞ  በጳውሎስ  ሚሊኒየም  አለማሽከርከር ዋናው መገለጫቸው ሲሆን በተለይ የመኪና
        ሆስፒታል  ማግዢሎ-ፌሻል  በሚባለው  ከአንገት  በላይ  ክላክስና የትራፊክ ፊሽካ በሰሙ ቁጥር ድንገት ወደ መሃል
        ህክምና ክፍል ውስጥ በኦፕራሲዮን ህክምና ተደርጓላታል፡፡                    ወይም  ወደ  ዳር  መውጣትና  መግባት  ወይም  በድንገት
                                                               መኪናቸውን ማቆም ይቀናቸዋል፡፡ ይህም ለሌላ የከፋ አደጋ
        ጅፋሬ ሙሉ                                                 ይዳርጋቸዋል፡፡  በመሆኑም    “ሞኝ  ከራሱ፣  ብልህ  ከሌላው
        ልጅዋስ ?                                                 ስህተት  ይማራል”  ነውና  አሽከርካሪዎች  እስካሁን  ካየነውና
        ጅፋሬ  ከደረሰባት  ጉዳትና  ህመም  በላይ  ያስጨነቃት                    ከሰማነው ለመማርና ለመታረም ከፍ ሲልም የባህይ ለውጥ
        የልጅዋ ህይወት  ነበር፡፡ ልጅዋ በሆድዋ ውስጥ መንቀሳቀስ                   ለማምጣት ዛሬውኑ ልባችንን እንክፈት፡፡
        አቁሟል፡፡ በዚህም ያዘኑትና የተደናገጡት የአቤት ሆስፒታል
        ሃኪሞች በአፋጣኝ ከቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል የጋይኒኮሎጂስት
        (የማህፀንና  የፅንስ)  ሃኪም  እንዲመጣ  ያደርጋሉ፡፡  ሃኪሙ
        በአፋጣኝ  ወደ  ጳውሎስ  ሆስፒታል  እንድትላክ  በጠየቁት
        መሰረት  ጅፋሬ  ወደ  ቅዱስ  ጳውሎስ  ሜዲካል  ሆስፒታል
        በአምፑላንስ  ትወሰዳለች፡፡  ይህ  የሆነው  ሆስፒታል  በገባች
        በአምስተኛው ቀን ነበር፡፡ ጅፋሬ ሴት ልጅ በሰላም ትገላገላለች፡
        ፡ ዕልልልልልልልል!!!!


        አደጋውን ሰምቶ የድንጋጤና የሃዘን ዋይታውን ያሰማው ሁሉ
        በሠላም  መውለድዋን  ሲሰማ  ደግሞ  ዕልልታና  ደስታውን
        ማሰማቱ አልቀረም፡፡









           48                                                                                                                                                                                                                             PB
   46   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56