Page 56 - Road Safety Megazine 2010
P. 56

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

                ከተማችን አዲስ አበባ በዚህ ረገድ ምን
                         እየሰራች ትገኛለች?                          እነዚህም    መንገድ  ትራፊክ  ደህንነት  አስተዳደር  ስርዓት
        እንደሚታወቀው  አዲስ  አበባ  ከተማ  በከፍተኛ  ማህበራዊ                  መገንባት፣አደጋ በሚበዛባቸው ዋና መንገዶች ላይ ማተኮር፣
        እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የምትገኝ ከተማ  ነች፡፡ ይሁን                  ለእግረኞች  ቅድሚያ  መስጠት፣  በግንዛቤ  ማስጨበጫ
        እንጂ  በአሁኑ  ወቅት  በየመንገዱ  የሚታየው  የትራፊክ                   ስራዎች  በመታገዝ  ቁልፍ  የደህንነት  ህጎችን  ማስከበር፣
        አደጋ የከተማችን ዋና ፈተና እየሆነ ይገኛል፡፡ በየቀኑ ቢያንስ                የትራፊክ አደጋ እና የአካል ጉዳት መረጃ አስተዳድር ስርዓትን
        አንድ  ሰው  በትራፊክ  አደጋ  ምክንያት  ወደ  ቤቱ  ሳይመለስ              መገንባት እና የድህረ አደጋ የህክምና አገልግሎትን ማጠናከር
        ከጎዳናዎቿ  መካከል  በአንዱ  ላይ  ህይወቱን  እያጣ  ይገኛል፡              ናቸው፡፡
        ፡  በከተማችን  መንገዶች  እየደረሰ  የሚገኘውን  የትራፊክ
        አደጋ ስራቴጂካዊ በሆነ መንገድ ምላሽ ለመስጠት የከተማ                          የድርጊት መርሐ ግብሩ ምን ይመስላል?
        አስተዳደሩ  ከሚያከናውናቸው  ተግባራት  መካከል  የአዲስ                   የመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት  አስተዳደር  ሥርዓት
        አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ስትራቴጂ                         መገንባት
        (2010  -  2023)  ሰነድ  አዘጋጅቶ  በመተግበር  ላይ  ይገኛል፡፡
                                                                   ”  የተቀናጀ  እና  ጠንካራ  የመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት
                                                                      ምክር ቤት ህልውና ማረጋገጥ፤
                    የመንገድ ትራፊክ ደህንነት                                  የመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት  ለማረጋገጥ  የሚውል
               ስትራቴጂ ለትራፊክ አደጋ ከፍተኛ                                ”  የፋይናንስ ምንጭ ማረጋገጥ፤
          አስተዋፆ ያላቸውን  ዋናዋና መንስኤዎችን                                ”  የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ፎረም መመስረት፤
           በመለየት 6 የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ                                 ”  የመንገድ ትራፊክ ደህንነት የትግበራ ዕቅድ መከታተል
            በማተኮር ይሰራል፡፡ እነዚህም መንገድ                                   እና መቆጣጠር፤
              ትራፊክ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት                               ”  የከተማዋ  የመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት  የልህቀት  እና

             መገንባት፣  አደጋ በሚበዛባቸው ዋና                                   የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ልማት፤
              መንገዶች ላይ ማተኮር፣ ለእግረኞች                                ”  የመንገድ  ትራፊክ  ደህንነት  ማሻሻያ  የሚያስፈልጉ
          ቅድሚያ መስጠት፣ በግንዛቤ ማስጨበጫ                                      ተቋማዊ እና ህጋዊ ማዕቀፍ መፍጠር፤
         ስራዎች በመታገዝ ቁልፍ የደኅንነት ሕጎችን                                ”  የትራፊክ  አደጋ  የሚበዛባቸው  ዋና  መንገዶች  ላይ
         ማስከበር፣ የትራፊክ አደጋ እና የአካል ጉዳት                                 ትኩረት መስጠት
          መረጃ አስተዳደር ሥርዓትን መገንባት እና                                ”  ለአደጋ  ተጋላጭ  የሆኑ  ቦታዎች  የመለየት  እና
              የድህረ አደጋ የህክምና አገልግሎትን                                  የማስተካከያ ስራዎች ማከናወን፤

                         ማጠናከር ናቸው፡፡                               ”  ደህንነቱ  የተጠበቀ  የማገጣጠሚያ  የመንገድ  ስራ
                                                                      ፕሮግራም ማከናወን፤

                                                                   ”  የመንገድ ዝርዝር ዲዛይን እና ግንባታ ስራ በጥንቃቄ
        የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ስትራቴጂ ሰነድ ያስቀመጣቸውን                           ማከናወን፤
        ግቦች  በከተማችን  ለማሳካት  ማለትም  በትራፊክ  አደጋ
        የሚደርሱ የሞት እና ከባድ የአካል ጉዳት እንዲሁም የንብረት                      ”  የመንገድ ቅቦች እና ምልክቶች ማሻሻል፤
        ውድመት በ2015 ዓ.ም በ50% ለመቀነስ እንዲቻል ነው፡፡                       ”  በተመረጡ ዋና መንገዶች ላይ የፍጥነት ወሰን ህግ
                                                                      ማስከበር፤

          የመንገድ ትራፊክ ደህንነት የትኩረት አቅጣጫዎች                            ”  በዕቅድ ላይ የሚገኘው ፈጣን የአውቶብስ አገልግሎት
        በዋናነት  በከተማዋ  የሚስተዋለውን  ከፍተኛ  የትራፊክ                           መስመር ዲዛይን ላይ ግምገማ ማካሄድ እና ግብረ
        አደጋ ለማስወገድ መንስኤዎቹን በሙሉ በመለየት መቅረፍ                             መልስ መስጠት፤
        አስፈላጊ ቢሆንም አሁን ያለውን የባለ ድርሻ ተቋማት አቅም
        ውስንነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለትራፊክ አደጋ ከፍተኛ  በመጀመርሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ደረጃዎች ላይ
        አስተዋፆ  ያላቸውን    ዋናዋና  መንስኤዎችን  በመለየትና                         ቅድሚያ ለእግረኞች መስጠት፤
        ትኩረት በመስጠት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት                       ”  የእግረኞች መሰረተልማት የሚገኝበት ሁኔታ ለማወቅ
        አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበታል፡፡ በዚህ መሰረት የሚከተሉት 6                          በየ6  ወሩ  የክትትል  ስራ  ማካሄድ  እና  በስታንዳርዱ
        የስትራተጂ አቅጣጫዎችን የተለዩ ሲሆን እየተተገበሩ ያሉና                           መሰረት የመሰረተልማት ጥገና ማከናወን፤
        በስትራቴጂው ቆይታ ጊዜያትም የሚከናወኑ ናቸው፡፡                             ”  የእግረኞች  በጨለማ  ጊዜ  የመታየት  ዕድል  ማሳደግ



           53                                                                                                                                                                                                                             PB
   51   52   53   54   55   56   57   58   59   60   61