Page 28 - Road Safety Megazine 2010
P. 28
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
መረጃዎችን መረዳት እና ማኑዋሎችን የማስቀመጥ
ሂደት የስልጠናው አካል ነው፡፡
የጉዞ መረጃ ማሰባሰብ፡- አስፈላጊ ጉዞ መረጃዎች
መያዝ፣ በጉዞ ላይ የሚያጋጥመውን ማህበረሰብ ባህል፣
ቋንቋ እና ሃይማኖት ማወቅ፤ የጉዞ መስመር ጥበቃና
ደህንነት፤ የመንገድ አመራረጥ እና አስፈላጊ ሪፖርቶችን
አዘገጃጀት በቂ ሥልጠና ይሰጣሉ፡፡
በአደጋ ጊዜ የሚሰጡ ምላሾች፡- የትራፊክ አደጋ “
ምንነት፣ የጉዳትን መጠን መቀነስ፣ ከአደጋ የማምለጥ አንድ አሽከርካሪ
ስልት፣ በአደጋ ወቅት የእሳት አፈጣጠር ላይ ግንዛቤ የማሽከርከር ሥነ
ይፈጥራሉ፡፡
ምግባር አለው
የአካባቢ ደህንነት አጠባበቅ፡- በማሽከርከር ወቅት የሚባለው ሙያው
የሚደርስን የአካባቢ ብክለት መቀነስ፣ በጥገና ወቅት
የሚደርስን የአካባቢ ብክለት መቀነስ፣ አካባቢን ሊበክሉ የሚጠይቀውን
የሚችሉ ነገሮችን በማጓጓዝ ወቅት የሚወሰድ ጥንቃቄ
ላይ ስልጠናው ይሰጣል፡፡ ግዴታ ሲፈጽም
ነው፡፡ እነዚህም
የተለያዩ አሽከርካሪዎችን የማሽርከር ስልት/
ዘዴ፡- የህዝብ ማመላለሻ ታክሲ ተሽከርካሪዎችን ቅድመ ማሽከርከር፣
የማሽከርከር ስልት፣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ
ተሽከርካሪዎችን የማሽከርከር ስልት፣ ከፍተኛ የህዝብ በሚያሽከረክርበት
ማመላለሽ ተሽከርካሪዎችን የማሽከርከር ስልት እና ወቅት እና በድህረ
እንደ ተሽከርካሪዎቹ የአገልግሎት ዘርፍ ሊደረጉ
የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ ግንዛቤ በመፍጠር ማሽከረከር ወቅት
በዘልማድ ከሚደረግ የማሽከርከር ሥራ አሽከርካሪዎችን
በማላቀቅ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ከፍተኛውን የሚያከናውናቸው
ሚና ይጫወታሉ፡፡ ተግባራት ናቸው፡፡
በመጨረሻም ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት እና ሌሎች ተያያዥ “
ርዕሰ ጉዳዮች ላይተገቢውን ስልጠና በመስጠት በትራፊክ
አደጋ ምክንያት የሚጠፋውን የሰው ህይወት፣ የሚደርሰውን
ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የንብረት
ውድመት እንዳይከሰት ከመታደግ አንጻር የአሽከርካሪ
ማሰልጠኛ ተቋማት ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተረድተው
ኃላፊነታቸውን ይወጡ ዘንድ መልእክታችን ነው፡፡
25 PB