Page 62 - Road Safety Megazine 2010
P. 62
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ባለፉት አስርት ዓመታት በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ
ትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 4009 በፍጥነት ማሽከርከር ማለት ከፍጥነት ወሰን በላይ
እንደደረሰ የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ደህንነት በትራቱጂክ ማሽከርከር ነው፡፡ የፍጥነት ወሰን የመንገዶችን ደረጃና
እቅዱ /2018-2020/ ገልጿል፡፡ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አይነት እንዲሁም የተሽከርካሪዎችን እና የአየር ሁኔታን
የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው ደግሞ በ2009 ዓ.ም ግምት ውስጥ በማስገባት ዝግ ብሎ የማሽከርከር ውሳኔን
463 ሰዎች ሕይወታቸውን ያጡ ሲሆን 1996 ከባድ የአካል ይጠይቃል፡፡ ለምሳሌ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ባለበት
ጉዳትና 973 ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ መንገድ ወይም በስራ ሰዓት መውጫ እና መግብያ /
pick hour/ ላይ በተፈቀደ የፍጥነት ወሰን ገደብ እንኳን
ለመንገድ ትራፊክ አደጋ የሚያጋልጡ ምክንያቶች በርካታ ቢሆን ማሽከርከር አደጋ ሊያስከትል ይችላል፡፡ ስለዚህ
ናቸው፡፡ ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር፤ ለእግረኛ አሽከርካሪው እንደሁኔታው ፍጥነቱን መቀነስ ይኖርበታል፡
ቅድሚያ አለመስጠት፤ ጠጥቶ ማሽከርከር፤ ትክክለኛ የጉዞ ፡ የአሽከርካሪውን እይታ የሚያውክ የአየር ሁኔታ ለምሳሌ
አቅጣጫ አለመያዝ፤ ትክክለኛ ርቀትን ጠብቆ አለመከተል፤ ጉምና አቧራ በሚያጋጥም ጊዜ ከተወሰነው የፍጥነት ወሰን
ለሌሎች ተሸከርካሪዎች ቅድሚያ አለመስጠት፤ እያሽከረከሩ በታች ፍጥነትን በመቀነስ ዝግ ብሎ ማሽከርከር ይገባል፡፡
ስልክ ማናገር ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ
ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር የመንገድ ትራፊክ አደጋ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ ጥናቶች ከፍጥነት ወሰን በላይ
ዋነኛ መንስኤ እንደሆነ በጥናት ተረጋግጧል፡፡ ማሽከርከር ለከፋ የመንገድ ትራፊክ አደጋ ያጋልጣል፡
፡ በቴክሳስ የአሜሪካ ግዛት በተደረገ ጥናት በፍጥነት
በርካታ ሰዎች በፍጥነት ስለማሽከርከር ያላቸው ግንዛቤ እየተሽከረከረ ያለን ተሽከርካሪ በቅጽበት እንዲቆም ማድረግ
የተዛባ ነው፡፡ በፍጥነት ማሽከርከርን የችሎታ መለኪያ አስቸጋሪ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ በዚህ የፊዚክስን ሕግ መሰረት
አድርገው ያዩታል፡፡ በዝግታ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎችን አድርጎ በተካሄደ ጥናት በሰዓት 50 ኪ.ሜ የሚጓዝ ተሸከርካሪ
ደግሞ ብቃት የሌላቸው እና ፈሪ አድርገው የሚያስቡ ብዙዎች ሊቆም የሚችለው አሽከርካሪው ማቆም ከተፈለገበት ቦታ
ናቸው፡፡ ይልቁንም ሊኮነኑ የሚገባቸው የፍጥነት ወሰንን ሳይሆን ፍጥነቱን ቀስ በቀስ እየቀነሰ እስኪቆም ድረስ 13
የሚጥሱ፤ የሰው ልጅ ሕይወት በግድየለሽነት የሚያጠፉ፤ ሜትር ያህል ከተጓዘ በኋላ ነው፡፡ በዚህ የ13 ሜትር ጉዞው
ለከፋ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ምክንያት የሚሆኑ ወቅት በአጋጣሚ እግረኛ ወይም ሌላ ግዑዝ ነገር ፊትለፊት
አሽከርካሪዎች አይደሉም ትላላችሁ? ቢያጋጥመው በራሱም ሆነ በእግረኛው ላይ አደጋ የማድረስ
አድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ምክንያቱም አሽከርካሪው በከፍተኛ
ፍጥነትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ፍጥነት እየተጓዘ ባለበት ሁኔታ ተሸከርካሪውን እንደፈለገ
ከማሽከርከር ጋር የተያያዙ የፊዚክስ ህጎችን ለይቶ በማወቅ ሊቆጣጠረው አይችልምና ነው፡፡ በሌላ በኩል በሰዓት 40
ጥቅም ላይ ማዋል ሊተካ የማይችለውን ውድ የሰው ልጅ ኪ.ሜ የሚጓዝ አሽከርካሪ ተሸከርካሪውን ለማቆም ፍጥነቱን
ሕይወት ለመታደግ፤ ለከፋ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት እየቀነሰ እስኪቆም ከ 8.5 ሜትር በታች ብቻ ይጓዛል፡፡ ከዚህ
ምክንያት ላለመሆንና ከከፍተኛ የዓዕምሮ ጸጸት ያድናል፡፡ መረዳት እንደሚቻለው የማሽከርከር ፍጥነት በጨመረ
ቁጥር ተሸከርካሪው ከቁጥጥር ውጪ የመሆን እድሉ
በአሜሪካ ግዛት ካሊፎርኒያ ውስጥ የሚገኝ ካሊፎርንያ ከፍተኛ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ተሸከርካሪውን ወደሚፈለገው
ፓረንት ቲን ትሬይኒንግ ጋይድ የተባለ አንድ የአሽከርካሪዎች አቅጣጫ ለመምራትም ሆነ ለማቆም አዳጋች ይሆናል፡፡ ነገር
ማሰልጠኛ ተቋም በዝርዝር እንዳስቀመጠው የተፈጥሮና ግን ፍጥነትን ቀንሶ በማሽከርከር ደግሞ ተሸከርካሪውን
የፊዚክስ ህጎች አንድ አሽከርካሪ ሊያውቃቸው ብሎም መቆጣጠር፤ በተፈለገው ቦታ ማቆምና አቅጣጫን መቀየር
ተግባራዊ ሊያደርጋቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው፡ ይቻላል፡፡
፡ ማንኛውም አሽከርካሪ ሕጎቹ አዲስ ሊሆኑበት አይገባም፡
፡ እነዚህ ሕጎች በሚንቀሳቀሱና በቆሙ ነገሮች ላይ ተጽእኖ ይህን የፊዚክስ ጽንሰ-ሐሳብ በሌላ ምሳሌ ለማየት ሯጮችን
ያሳድራሉ፡፡ ሕጎቹ ሁሌም አሉ፡፡ ስለዚህ አሽከርካሪዎች ሕጎቹን መውሰድ ይቻላል፡፡ የውድድራቸው ማብቂያ ከሆነው መስመር
በአእምሯቸው ሊይዟቸው፤ ሊያስታውሷቸው፤ ሲያሽከረክሩ አልፈው የሚሮጡ ሯጮች ፈልገውት ሳይሆን ከቁጥጥራቸው
ሊተገብሯቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ሕጎች አንዱን እንኳን መጣስ ውጭ የሆነ ኃይል ስለሚያስገድዳቸው ነው፡፡ ፍጥነታቸውን
ተሸከርካሪው ከቁጥጥር ውጪ እንዲሆን ከማድረጉም በላይ ቀስ በቀስ እየቀነሱ እስኪቆሙ ድረስ የሚጓዙት ርቀት መጠን
ለአደጋ ያጋልጣል፡፡ ከላይ እንደተገለጸው በፍጥነታቸው ልክ የሚወሰን ነው፡፡ ይህ
የሚሆነው በፊዚክስ ሕግ መሰረት ማንኛውም በመንቀሳቀስ
ለመሆኑ በፍጥነት ማሽከርከር ስንል ምን ማለታችን ነው? ላይ ያለ ነገር እንቅስቃሴውን ከፊትለፊቱ ምንም ይኑር ምን
የፊዚክስና የተፈጥሮ ሕጎችስ በማሽከርከር ላይ ምን ተጽእኖ ቀጥ ብሎ ጉዞውን መቀጠል ስለሚፈልግ ነው፡፡ በፍጥነት
አላቸው? እየሮጡ ባሉበት ሁኔታ እንቅስቃሴያቸውን የሚያደናቅፍ
59 PB