Page 64 - Road Safety Megazine 2010
P. 64

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ



        ከዓለም  ጤና  ድርጅት  በተገኘ  መረጃ  መሰረት  በከተሞች  ለአውቶቡስ፣  ለከባድ  ተሸከርካሪ  እና  የተሸከርካሪ  ማንሻ
        የተሸከርካሪዎች  ፍጥነት  በሰአት  ከ  50  ኪ.ሜ  መብለጥ  ተሸከርካሪዎች  በሰዓት  ከ40  ኪ.ሜ  በላይ  ማሽከርከር
        የለበትም፡፡  ሌሎች  ለመንገድ  ትራፊክ  አደጋ  ተጋላጭ  የሆኑ  አይፈቀድም፡፡  አደጋ  ሊያስከትል  የሚችል  ጭነት  የጫነ
        የህብረተሰብ  ክፍሎች  በሚገኙባቸው  አካባቢዎች  ደግሞ  ተሸከርካሪንና  ማኝኛውንም  አይነት  የልዩ  ተንቀሳቃሽ
        የአሽከርካሪዎች የፍጥነት ወሰን በሰዓት ከ30 ኪ.ሜ. መብለጥ  መሳሪያን  የሚያሽከረክር  አሽከርካሪ  በሰአት  ከ  30  ኪ.ሜ
        እንደሌለበት ተጠቁሟል፡፡                                        በላይ ማሽከርከር የተከለከለ ነው፡፡ በልዩ ሁኔታ በማንኛውም
                                                               መንገድ/ድልድይ ላይ የትራፊክ መጨናነቅ ሲያጋጥም ምቹ
        ድርጅቱ  ከፍጥነት  ወሰን  በላይ  በማሽከርከር  ምክንያት  የአየር  ሁኔታ  ሳይኖር  ሲቀር  ከመደበኛው  የፍጥነት  ወሰን
        የሚደርስ  የመንገድ  ትራፊክ  አደጋን  ለመቀነስ  ሀገራት  በመቀነስ ማሽከርከር ይገባል፡፡
        የማሽከርከር  ፍጥነት  ገደብ  እንዲኖራቸውና  ይህንን  ገደብ
        ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥቷል፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የመንገድ ትራፊክ
        ፡                                                      ደህንነትን  ለመጠበቅ  የሚያደርጋቸውን  ጥናቶች  መሰረት
        በአሽከርካሪዎች  የፍጥነት  ወሰን  ምርጫ  /በዝግታ  በማድረግ  የፍጥነት  ወሰኑን  በቦታ፣  በሰዓትና  በቀናት  ልዩ
        በማሽከርከርና  ከፍጥነት  ወሰን  በላይ  በማሽከርከር/  የፍጥነት ወሰን ከፍ ወይም ዝቅ በማድረግ ሊመድብ ይችላል፡፡
        ምርጫዎቻቸው  ላይ  ተጽእኖ  የሚያሳድሩ  ነገሮች  አሉ፡                   ማንኛውም አሽከርካሪ ኤጀንሲው በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች
        ፡    ከነዚህ  መካከል  ከአሽከርካሪው  ጋር  በቀጥታ  የተያያዙት  የሚያስተላልፋቸውን  መረጃዎች  በመቀበልና  በመተግበር
        እድሜ፣  ጾታ፣  በአሽከርካሪው  ደም  ውስጥ  ያለ  የአልኮል  ራሱንና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመታደግ የበኩሉን
        መጠንና በተሸከርካሪው ውስጥ ያሉ ሰዎች ቁጥር፣ ረጋ ብሎ  ድርሻ ሊወጣ ይገባል፡፡
        እንዲያሽከረክር  የሚናገር  ሰው  መኖር  ወይም  አለመኖር፣
        ወዘተ ሲሆኑ በሌላ በኩል ከመንገድ ጋር የተያያዙ ለምሳሌ  ውድ  አንባቢያን  የዓለም  የጤና  ድርጅት  ባስተላለፈውና
        የመንገዱ  ተፈጥሮአዊ  አቀማመጥና  ደረጃ፤  የተሽከርካሪው  የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲም ጥሪ
        ጉልበት፣  መደበኛ  የፍጥነት  ወሰን፣  የትራፊክ  መጨናነቅ፣  በሆነው መልእክት ይህንን ጽሁፍ ልቋጭ፡፡
        በተሸከርካሪዎች መካከል ለመቅደም የሚደረግ እሽቅድድም
        እንዲሁም የአየር ንብረት ሁኔታ ተጠቃሽ  እንደሆኑ የአለም                   “ .    .     .   ረፍዶብናል፤ ፀፀት ብቻውን ለውጥ አያመጣም፤
        የጤና  ድርጅት    በሪፖርቱ    ገልጿል፡፡  እነዚህን  ተጽእኖዎች            ከስህተታችን  እንማር፤  ከፍጥነት  ወሰን  በላይ  ማሽከርከር
        በጥንቃቄ ለመወጣትና የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ                     አደጋው  ማንንም  አይምርም፡፡  ሾፌሩን፤  እግረኛውን፤
        እንዲቻል ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የነበረውን የፍጥነት                  ብስክሊተኛውን፤  ሁሉንም  የመንገድ  ተጠቃሚ  ይገድላል፡
        ወሰን  ገደብ  ማሻሻል  አስፈላጊ  ነው፡፡  የአዲስ  አበባ  ትራፊክ           ፡  የማሽከርከር  ፍጥነት  ወሰንን  በ5%  ብንቀንስ  ሊደርስ
        ማኔጅመንት ኤጀንሲ አለምአቀፍና ሀገርአቀፍ ተሞክሮዎችን                     የሚችል  አደጋን  በ30%  መቀነስ  እንችላለን፡፡  የመፍትሔው
        እንዲሁም በከተማችን ያሉ ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ                     አካል እንሁን፡፡ ስናሽከረከር ረጋ እንበል፡፡”
        ቀደም ሲል የነበረውን  መደበኛ የፍጥነት ወሰን አሻሽሏል፡፡
                                                               እውነት ነው፡፡ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጡና
        በዚህ መሰረት የእግረኛ መንገድ በሌለው የመንደር ውሰጥ                     የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች ህይወት ባለመታደጋችን
        ለውስጥ መንገድና ሰብሳቢ መንገድ ላይ ከፍተኛው የፍጥነት                    ረፍዶብናል፤  ከእንግዲህ  አደጋውን  ለመግታትና  የተሻለ
        ወሰን በሰዓት 15 ኪ.ሜ ሲሆን የውስጥ ለውስጥ መንገዱና                    የመንገድ ትራፊክ ደህንነትን እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት
        ሰብሳቢ  መንገዱ  የእግረኛ  መንገድ  ካለው  ግን  ከፍተኛው                በጋራ እንስራ፡፡
        የፍጥነት ወሰን በሰዓት 30 ኪ.ሜ ነው፡፡
                                                                 የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
        በመለስተኛ  የከተማዋ  ጎዳናዎች  እንዲሁም  የቀላል  ባቡር
        ዝርጋታን  ተከትሎ  በሚገኝ  ዋና  ዋና  የከተማይቱ  ጎዳናዎች
        ላይ  ከፍተኛው  የፍጥነት  ወሰን  በሰዓት  40  ኪ.ሜ  ነው፡፡
        በሌሎች የከተማዋ ዋና ዋና ጎዳናዎች እና በቀለበት መንገድ
        ከውጪ የመተላለፊያ መስመር በሰዓት 50 ከ.ሜ ከፍተኛው
        የፍጥነት ወሰን ነው፡፡ በዚሁ በቀለበት መንገድ በውስጠኛው
        የመተላለፊያ መስመር ግን ከፍተኛው የፍጥነት ወሰን በሰዓት
        70 ኪ.ሜ ነው፡፡



           61                                                                                                                                                                                                                             PB
   59   60   61   62   63   64   65