Page 63 - Road Safety Megazine 2010
P. 63
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ሁኔታ ቢከሰት ለአደጋ መጋለጣቸው አይቀሬ ነው፡፡ ፊዚስቶች እንዳረጋገጡት ነገሮች ባሉበት ቦታ ወይም ቅርጽ
ምክንያት የተጠራቀመ ኃይል አላቸው፡፡ ዳገት ስንወጣና
የፊዚክስ ሕግ ከሚተነትናቸው ህጎች ሌላው የሴንትሪፉጋል ቁልቁለት ስንወርድ በጉዞ ፍጥነታችን ላይ ተጽእኖ ያመጣል
ኃይል ሲሆን ይኀውም ተሸከርካሪው ከመንገዱ መሀል ወደ የሚባለው ይህ ኃይል ፖቴንሽያል ኢነርጂ ነው፡፡ ቁልቁለት
ዳር እንዲወጣ እና መንገዱን እንዲለቅ ምክንያት ይሆናል፡ ስንወርድ ከባድ ማርሽና ፍሬን በመጠቀም፣ ዳገት ስንወጣ
፡ ለምሳሌ በተወሰነ የፍጥነት ገደብ እየተሸከረከረ ያለ ደግሞ ከባድ ማርሽና ነዳጅ በመጠቀም የመሬት ስበትን
ተሸከርካሪ ኩርባ /መጠምዘዣ/ መንገድ ላይ በዚያው ፍጥነት መቆጣጠር እንዲሁም ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ፍጥነት
የሚጓዝ ከሆነና ፍጥነቱን የማይቀንስ ከሆነ ተሽከርካሪውን ምክንያት የሚመጣ አደጋን ለመከላከል እንችላለን፡፡
ወደሚፈልግበት አቅጣጫ ለማዞር አስቸጋሪ ይሆናል፡፡
በተለይ የተሸከርካሪው ክብደት ከፍተኛ ከሆነ አቅጣጫውን ሌላው የፊዚክስ የኢነርሻ ሕግ እንደሚለው ሌላ ተጨማሪ
በመሳት በቀላሉ ለአደጋ ይጋለጣል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ኃይል /እንቅስቃሴውን የሚገታ ኃይል/ እስከሚመጣ ድረስ
ሴንትሪፉጋል ኃይል ተሸከርካሪውን ወደ ኩርባው ውጫዊ በመንቀሳቀስ ላይ ያሉ ነገሮች እንቅስቃሴአቸውን በነበረበት
ክፍል ስለሚጎትተው ነው፡፡ ፍጥነት ሲጨምር የሴንትሪፉጋል ሁኔታ መቀጠል ይፈላጋሉ፡፡ የቆሙ ደግሞ እንደቆሙ
ኃይል ይጨምራል፡፡ ተሸከርካሪው ከመሀል ወደ ዳር እየወጣ ይቀራሉ፡፡ በእንቅስቃሴ ላይ ያሉ ነገሮች ያላቸው የኬኔቲክ
ይሄዳል፡፡ ይህ የሚከሰተው በመንቀሳቀስ ላይ ያለ ማንኛውም ኃይል የተሸከርካሪ ፍጥነት በጨመረ ቁጥር ይጨምራል፡፡
ተሸከርካሪ እንቅስቃሴውን ቀጥ ያለ እንዲሆን በመፈለጉ የተሸከርካሪው ክብደት በጨመረ ቁጥርም እንዲሁ የኬኔቲክ
ምክንያት ነው፡፡ በዚህ ምክንያት አንድ አሽከርካሪ ወደ ኃይል ይጨምራል፡፡ ይህ ኃይል በጨመረ ቁጥር የተሽከርካሪው
ግራ ወይም ቀኝ ለመታጠፍ ፍጥነቱን መቀነስ ይኖርበታል፡ ፍሬን የመያዝ ኃይል መጨመር አለበት፡፡ ተሸከርካሪን
፡ ሲታጠፍም መንገዱን በበቂ መጠን ሰፋ አድርጎ መሆን ለማቆም ፍጥነት ስንቀንስና ፍሬን ስንይዝ የኬኔቲክ
አለበት፡፡ ምስሉን ይመልከቱ ኢነርጂ በሰበቃ ምክንያት ወደ ተለየ ኃይል ማለትም ወደ
ሙቀት ኢነርጂ ይቀየራል፡፡ ተሸከርካሪው ካሰብንበት ስፍራ
እንዲቆምልን ፍጥነታችንን መቀነስ ይገባል፡፡
ሁለት ያልተመጣጠኑ ኃይሎች በአንድ ነገር
ላይ በተቃራኒ አቅጣጫ ግፊታቸውን ሲያሳርፉ
የሚንቀሳቀሱበት ነገር /ተሸከርካሪው/
የያዘው ኃይል ሞመንተም ይባላል፡፡ የኃይሉ
መጠን እንደተሽከርካሪው ክብደትና ፍጥነት
ይወሰናል፡፡ በከፍተኛ ፍጥነት የሚሽከረከሩ
ከባድ ተሽከርካሪዎች የሚያደርሱት አደጋ የከፋ
የሚሆነው በዚህ ምክንያት ነው፡፡ የተሸከርካሪ
ፍጥነት በጨመረ ቁጥር ሞመንተም ይጨምራል፡
፡ ተሽከርካሪ የሚቆመው ሞመንተም ሲቀንስ
ነው፡፡ ይኸውም በፍሬን ሰበቃ፤ በጎማና በመንገዱ
መካከል ባለው ሰበቃ እንዲሁም በሞተሩ ኃይል
አማካኝነት ነው፡፡
እነዚህ የተፈጥሮና የፊዚክስ ሕጎች ፍጥነትን
እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻልና ራስንም ሆነ ሌሎች
የመሬት ስበት ሌላው በእንቅስቃሴ ላይ የራሱ ተጽእኖ የመንገድ ተጠቃሚዎችን ከአደጋ መከላከል የሚቻልባቸውን
ያለው የተፈጥሮ ሕግ ሲሆን ሁሉንም ነገሮች ወደ መሬት ብልሀቶች ያስገነዝባሉ፡፡
መሐል የመሳብ ሃይል አለው፡፡ የመሬት ስበት ዳገት ስንወጣና
ቁልቁለት ስንወርድ በጉዞ ፍጥነታችን ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡ በማሽከርከር ፍጥነት በአማካይ 1ኪ.ሜ/ በሰዓት መጨመር
፡ጎማ መሬት ቆንጥጦ እንዳይዝ ያደርጋል፡፡ ቁልቁለት ላይ በ 3% ለአደጋ ተጋላጭ ያደርጋል፡፡ የአደጋውን አይነት ደግሞ
ስናሽከረክር ፍጥነት እንድንቀንስ የሚመከረውም ለዚህ በ4.5% አስከፊ ያደርገዋል፡፡ ለዚህ ነው አንድ አሽከርካሪ
ነው፡፡ የማሽከርከር ፍጥነቱን መቀነስና ሊያጋጥሙት የሚችሉ
ተፈጥሯዊና ሳይንሳዊ ሁኔታዎችን ማገናዘብና መተግበር
ይገባዋል የሚባለው፡፡
60 PB