Page 68 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 68
በህይወታችን በአንድ ወይም በሌላ ሆኖም የኋላ የኋላ ይኸው የሆቴል ንግድ አጠናቀቁ፡፡
ወላጅ እናታቸውን እንዳሳጣቸው ዶ/ር
አጋጣሚ በመንታ መንገዶች ላይ ቆመን ምን እየገመታችሁ እንደሆነ አውቃለሁ፡፡
መንበረ ይናገራሉ፡፡ በአንዲት በተረገመች
አንዱን እንhድንመርጥ ተገደናል፡፡ እናም
የፋሲካ በአል ምሽት ከደንበኛ ጋር በተፈጠረ ከዚያም በዚህ በዚህ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ
አብዛኞቻችን ግብዞች ነንና ሌላ አማራጭ ትምህርታቸውን ተከታትለው፤ አጥጋቢ
አምባጓሮ የተተኮሰች ጥይት ሰለባ
የሌለ ይመስል ብዙሀን የመረጡትን መንገድ ውጤት በማምጣት ፤ ያጋጠማቸውን የውጪ
ህይወታቸውን አጡ፡፡ ከሁሉ የሚያስከፋው
አይናችንን ሳናሽ ተከትለናል፡፡ ለምን? እነዚያ
የትምህርት እድል በመጠቀም ምናምን
መንገዶች ወደየት እንዴት እንደሚያደርሱ ይህ ሁሉ ትዕይንት የ11 አመቷ መንበረ አይደለ? የለም፡፡ የሁለተኛ ደረጃ
በነበረችበት መካሄዱ ነው፡፡ መቼም
በትክክል ይታወቃላ፡፡ ለማን ብለን አዳዲስ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ ሁላችን
አይደለም ለ11 አመት ልጅ ለአዋቂም ቢሆን
እንቅፋቶችንና አደጋዎችን በራሳችን ላይ
ይህ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ነጋሪ እንደገመትነው የከፍተኛ ትምህርትን
እንጋብዛለን? በተጠረገ መንገድ መሄድ አልተቀላቀሉም፡፡ ይልቁኑም ከቤተሰባቸው
አያሻውም፡፡ ከዚያ በኋላ የታላቅ እህታቸው
ደግሞ ጀግንነት አይጠይቅምና ገድሎችና የደረሰባቸውን ግፊት በመቋቋም የትወና ሙያ
ሀላፊነት ሆነው በደብረማርቆስ ንጉስ
የሕይወት ቁምነገሮች ከተቃራኒው መንገድ
ተክለሀይማኖት ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ማሰልጠኛ ውስጥ ትምህርት ጀመሩ እንጂ፡፡
ብቻ ይገኛሉ ብዬ አፌን ሞልቼ መናገር ከዚያም በተለያዩ የቴሌቪዥን ድራማዎችና
ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ፡፡
እችላለሁ፡፡ በዚህኛው መንገድ እኮ ሌላው
ቲያትሮች ላይ በመሳተፍ ተዋናይት የመሆን
ይቅርና ማን እንደሚቀብርህ ሁሉ መገመት
ህልማቸውን ለማሳካት ቻሉ፡፡ በዚያም
ትችላለህ፡፡ እናም ዛሬ ትንሽ ገድልና ትንሽ
አላቆሙም ወደጣሊያን ሀገር በመሻገር አለም
ቁምነገር እንድንሽት ትንሽ እንኳ ብርታት
አቀፍ ተዋናይት ለመሆን ጉዞዋቸውን “ሀ”
ይሰጠን እንደሆን የተቃራኒው መንገድ
ብለው ጀመሩ፡፡
አንድ ታሪክ ይዤላችሁ መጣሁ፡፡
በጣሊያን ሀገር ግን የጠበቁትን የትወና ሙያ
ባለታሪካችን እ.አ.አ. የ2014 አ.ም.
ስኬት ሳይሆን የትዳር ህይወትን ለማግኘት
የካሊፎርኒያው ሆሊ ኔምስ ዩኒቨርሲቲ
ቻሉ፡፡ ትዳር የተቀደሰ ግንኙነት ነውና
የክብር ዶክትሬት ተሸላሚ ለመሆን የበቁ
ቤተሰብም የማንኮንንበት የራስ አለም ነውና
የጎጃም ተወላጅ ናቸው፡፡ ዶ/ር መንበረ
ዶ/ር መንበረ በሁኔታው ቅር
አክሊሉ ይባላሉ፡፡ አባታቸውን ፈጽሞ
አልተሰኙበትም፡፡ ሆኖም ከጊዜያት በኋላ
አያውቁም፡፡ ትምህርት ያልቀመሱ
ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ የጠበቁት የሞቀ ትዳር
እናታቸው ከሻይ ቤት ጀምረው ባሳደጉት በቀጣይም በወቅቱ አዲስ አበባ ኗሪ የነበረው
የእሳት ወላፈን ሆኖ መልሶ ይለበልባቸው
ሆቴላቸው ገቢ ነው አባትም እናትም ሆነው ወንድማቸው ዘንድ ተጠግተው በዳግማዊ
ከነወንድም እህቶቻቸው ያሳደጓቸው፡፡ ምኒልክ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን
ወደ ገጽ 76 ዞሯል
68 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥቅምት 2013