Page 72 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 72
ከገጽ 66 የዞረ
እንዲበረክቱ መወትወታቸው አስጨነቃቸው። ፍቅረኛዋ በእድሜው ገፋ ያለ በመሆኑ ልጅ መፈለግ
አታገኘውም ለምን መሰለሽ - ፍቅርና ጥላቻን አንድ ላይ የሚችሉትን ሁሉ በማድረግ እንደሚተባበሩዋቸው አለመፈለጉ ተጨማሪ ስጋት ሆኖባታል። የነበራት አማራጭ
አርግዛ እኮ ነው ~ ጠዋት ታፈቅርና ማታ ትጠላለች ~ ቃል ገብተው የናፈቁዋቸውን ልጆች ማጫወት ጀመሩ። የተፈጠረውን አጋጣሚ በመንገር መፍትሄውን አብረው
ጠላቶቼ ኮሰኮሱኝ ብላ ታለቅሳለች ~ ሲነጋም ምቀኛ አቶ አዳም ለልጆቹ ያላቸው ፍቅር እጅግ የበዛ ነው። መፈለግ ብቻ ነበር። በጭንቀት ተውጣ ጽንስ መያዟን
አታሳጣኝ ብላ ትለምናለች ምቀኛ ስላለኝ ለመለምኩኝ ይዘውላቸው የመጡትን ልብስ፣ ጫማና መጫወቻ ለፍቅረኛዋ ነገረችው። በዚህን ግዜ ያልጠበቀችው ነገር
ትላለች ~ የሷ ጠላቶች ለሷ ግዜ ያላቸው መሰለሽ? እነሱ ያዩት ወ/ሮ ብርሀን ወይ ዘንድሮ! ለወትሮው ለኔ ተፈጠረ። ፍቅረኛዋ ባለትዳር መሆኑን ሆኖም ግን ልጅ
ሲመጡ እቅፍ አርገው ይስሟታል ሲሄዱ እርግማኗን ምንም ነገር ሳይዝ አይመጣም ነበር - የነዚህ ልጆች ቢኖረው እንደማይጠላ ነገራት። የሰማችውን ለማመን
ትቀጥላለች ፍቅር የዘመረች እየመሰላት ጥላቻን ስትዘምር ፍቅር የኔን ቦታ ወሰደ ማለት ነው ? በማለት እየከበዳት የምታደርገው ግራ ስለገባት በድንጋጤ ጥላው
ትውላለች ተይ በሏት እሺ ~ ተይ በሏት እያለች ጥላቸው በውስጣቸው አጉረመረሙ። ልጆች በጉዲፈቻ ለመሄድ ተነሳች በማባበል ሊያሳምናት ቢጥርም ክህደቱ
ሄደች ። አበባም ነገሩን ሁሉ ረስታ ተው ሽሸኝ አልሸሽም ~ አምጥተው ሊያሳድጉ ሲወስኑ የባለቤታቸው ለልጆቹ አስፈርቷታል እና ላትመለስ በቆመበት ጥላው ሄደች። ከዚያን
ተው ሽሸኝ አልሸሽም እንዲያ ስንባባል አለብኝ የሚኖረው ፍቅር ይህን ያክል የጠነከረ ይሆናል ብለው ቀን ጀምሮ የደረሰባትን ክህደት እያሰበች ወንዶችን ለበቀል
እንጂ ለፍቅር እንደማትቀርባቸው በማሰብ አድራሻዋን
ጭልምልም........... ጭልምልም...............እያለች አስበው አያውቁም ነበር። አቶ አዳም ለባለቤታቸው አጥፍታ መኖር ጀመረች። ይሁን እንጂ እነዚያን የሚያማምሩ
በገቡት ቃል መሰረት ዶ/ር ጓደኞቻቸውን
እየዘፈነች መደነስ ጀመረች ወ/ ሮ ብርሀንም እንባ በጋረደው መንትዮች ወልዳ ስታቅፍ - አድገው አባታቸውን እየጠየቁ
አስተባብረው የአእምሮ ህሙማኑን በመርዳት የበጎ
አይናቸው እና በሚርገበገበው ድምፃቸው ዳግም ሲያዝኑ ማየት ከወዲሁ ስላስፈራት አባታቸውን ዳግም
እንደሚመጡ ቃል ገብተው ተሰናብተው ወጡ ~ ሲመጡ ፈቃድ ትብብር እንዲያደርጉ በማድረጋቸው በርካታ ለመፈለግ ተገደደች። ስልኳን አንስታ ደወለች የደወለችው
ምን ይዘው እንደሚመጡ ከባለቤታቸው ጋር ተማክረው ህሙማን ወደ ጤናማ ህይወታቸው ሊመለሱ ችለዋል። ቁጥር የማይሰራ ቁጥር ሆኖ ተገኘ። ያላት የመገናኛ መንገድ
ተቋሙን እንዴት እንደሚረዱ እያውጠነጠኑ ከሚቀዝፉት ወ/ሮ ብርሀንም ከባለቤታቸው ጓደኞች ባሻገር የሴት ስልክ ብቻ ነበር። ቤቱን አታውቅ ፣ መስሪያ ቤቱን አታውቅ።
ጓደኞቻቸውን እና ዘመዶቻቸውን በማስተባበር
ሀሳብ ~ የልብዎ ደረሰ? - የሚለው የታክሲ ነጅው ጥያቄ አንዳንድ ጥያቄዎች ስትጠይቀው በአጭር የሚቆርጣቸው
የገንዘብ ድጎማ በማድረግ ድነው ለሚወጡ ወደ
አባነናቸው ~ የልቤስ የሚደርስው እነኝህ የቁም ሙቶች መልሶቹ በግዜ ሂደት ይፈታሉ ብላ በማሰብ ብዙም
ሰላማዊ ህይወታቸው እንዲመለሱ የሚያግዝ
ድነው እንደሙሉ ሰው የሰውነት ግብራቸውን ሲከውኑ ሳይ መቋቋሚያ በማድረግ መርዳቱን ተያይዘውታል። አልገፋችባቸውም ነበር። ግራ በመጋባት በጥላቻ መኖሯን
ነው። ባየሁት ነገር ሁሉ ልቤ ተነክቷል ~ ወጣቶች የአበባ የጤና መሻሻል ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ቀጠለች። ልጅ ወልዳ የተስተጓጎለ ህይወቷን ለመጠገን ስራ
፣ጎልማሶች፣ አዛውንቶች ከትንሽ እስከ ትልቅ ፣ ምሁሮች መምጣቱም ለወ/ሮ ብርሀን ዋነኛው ደስታና የመርዳት ብላ የጀመረችው የበቀል ጥሟን ለማርካት የሚረዳትን
ሳይቀሩ የታጎሩበት ማገገሚያ ነው ~ ብቻ እርሱ በቸርነቱ የለሊት ንግስት ሆኖ ገላ ሸጣ ማደርን ነበር። በዚያን ግዜ ነበር
ፍላጎት መጨመር ምክንያት ሆኗቸዋል። ሙሉ በሙሉ ልጆቿን ያጣችው። ይህን እያሰላሰለች ነበር ወ/ሮ ብርሀን በይ
ይጎብኛቸው! ያሉበት ቦታስ የሰው ልጅ ሊኖርበት
መዳኗን እና ያለመድኃኒት ለመኖር መቿላን የህክምና
የሚከብድ ቦታ ነው። እርስዎ ሲቆዩብኝ እኮ ገብቼ ትንሽ ዞር ባለሞያዎች አረጋግጠውላታል። አበባ መዳኗ ተነሽ እንሂድ እግዚአብሄር ያለው ይሆናል በማለት ያባነኗት።
ዞር ብዬ ተመለከትኩ የውሀ ቧንቧ እንኳን የላቸውም ~ ቢያስደስታትም እንደሌሎች ድነው እንደሄዱት የለመዱትን የታክሲ ደንበኛቸውን ጠርተው አበባን ይዘው
ሰውነታቸውን መታጠብያ ቦታ ስለሌላቸው ንፅህናቸውን የአእምሮ ህሙማኑን ማእከሉን ጥላ መሄድ ወደ ታክሲዋ ሲገቡ አበባ የታክሲ ሹፌሩን ስታይ ደነገጠች።
ለመጠበቅ ይቸገራሉ ምግባቸውን ለማቅረብ በየቀኑ አልፈለገችም ልጆቿን እስከምታገኝ ፈጣሪዋን ተስፋ እርሷ የት እንደምታውቀው ብታስታውስም እርሱ ግን
በጭንቀት ይኖራሉ ህክምናቸውን በተገቢው መንገድ አድርጋ እዛው በመኖር ሌሎችን በመርዳት እና ያስታወሳት አይመስልም። እርሷ ከበሽታዋ አገግማ
ለማከናወን አቅም የላቸውም ለእነዚህ ሁሉ የአእምሮ በማገለገል መኖርን መረጠች። ልጆቿን አጥታ መኖር ስታስታውሰው እርሱ አለማስታወሱ ገርሟት ከራሷ ጋር
ህሙማን አንድ ሀኪም ብቻ ነው ያላቸው እሱም ፈቃደኛ። ትርጉም አልባ ስለሆነባት ተስፋ ቆርጣለች። ከዕለታት መነጋገር ጀመረች ምን ያህል ብለወጥ ነው ሊያስታውሰኝ
ለመሆኑ እርዳታ ለማግኘት ሞክረዋል? ብሎ ጠየቀ በአንዱ ቀን ወ/ሮ ብርሀን እንደተለመደው ወደ ያልቻለው በማለት የውበትን ግዚያዊነት አመነችች። ከሹፌሩ
ትይዩ ባለው መስታወት ፊቷን በማየት ለእርሱ የጠፋችበትን
እንግዲህ እኔም አንተም የበኩላችንን ስናደርግ ይህ መልስ ማዕከሉ ሄደው ከአበባ ጋር ሲጫወቱ ያለፈ ታሪኳን አበባን ሳይሆን ዳግም የተፈጠረችውን አበባን ከአዲስ ተስፋ
ይመለሳል። ሌሎች እንዲረዱ ስንጠብቅ እኛ ያለንን ሳንሰጥ ታወጋቸው ጀመር። የልጆቿ አባት እና ልጆቿም የት ጋር አየቻት። ባለታክሲው የህይወቷን ሻማ ሲለኩሰው
ቀርተን ተጠያቂ እንሆናለን ~ ደግሞ እኮ መስጠት እንዳሉ እንደማታውቅ ልጆቿን ለማሳደግ ብላ አመት ተሰማት። አድን ቀን ፍቅረኛዋ ተቻኩሎ ቤቷ ሊያደርሳት
ለ”መጽደቅ” ብቻ ሳይሆን ጤናን ለመጠበቅም ይረዳል፤ ያልሞላቸው ህጻን ልጆቿን ለሰራተኛ ጥላ ለሊት ለሊት ባለመቻሉ የጠራላት ባለታክሲ መሆኑን አስታውሳለች። በዚህ
በሽታ የመከላከል አቅማችንን ከፍ ያደርጋል፤ ህይወታችን ገላዋን ለመሸጥ መገደዷን እና ልጆቿን የምትጠብቅላት ባለታክሲ አማካኝነት የልጆቿን አባት ማግኘት እንደምትችል
በትርጉም የተሞላና በዓላማ የታጠረ እንዲሆን ያግዛል፡፡ ሰራተኛም ልጆቿን ይዛ መጥፋቷን ከዚያ በሁዋላ አሰባ ደስ አላት ደስታዋ ግን ለቅጽበት ነበር። ያለ ልጆቼ
ስለዚህ፣ ያለንን ማንኛውንም ነገር ጊዜም ሆነ ገንዘብ የሆነውን ነገር እንደማታስታውስ አወጋቻቸው። በእንባ የልጆቼን አባት ማግኘት ምን የጠቅመኛል? እንዳውም
እንደየአቅማችን ብንሰጥ በምትኩ ከፀፀት ነፃ የሆነ ህይወት ፊታቸው እየታጠበ የሚችሉትን ሁሉ አድርገው እንዲወለዱ የፈለጋቸውን ልጆች አደራ በልቻለሁ በማለት
ይኖረናል፡፡ አንዳንዶቻችን “እኔ ራሴ እርዳታ ፈላጊ ነኝ ~ ልጆቿን እንደሚያፈላልጉላት ቃል ገብተው እየተብከነከነች - ተው ሽሸኝ አልሸሽም - ተው ሽሸኝ
ምን ኖሮኝ ነው የምሰጠው? ራስ ሳይጠና…፡፡” እንላለን፡፡ ወደቤታቸው ይዘዋት ለመሄድ ወሰኑ። በአንድ በኩል አልሸሽም - እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም -
ጊዜን መስጠት፣ ጉልበትን መለገስ፣ አከባቢያቸውን ፅዱ ምናልባት ቢያገረሽባት እና ልጆቼን ብትተናኮልስ ጭልምልም እያለች ማንጎራጎሯን ጀመረች። ወ/ሮ ብርሀን
ማድረግ ወዘተ ይህ ሁሉ ለእነርሱ በገንዘብ ቢተመን ውድ የሚል ስጋት በሌላ በኩል ደግሞ የልጆቿን ናፍቆት ማእከሉ ውስጥ እያለች ስትዘፍን የነበረውን ዘፈን አስታውሳ
የሆነ ስጦታ ነው። በእንዲህ አይነት ሁኔታ ለሚገኙ በእነዚህ ህጻናት ብትወጣ ትጠነክራለች የእግዚአብሄር መዝፈኗ ግራ አጋብቷቸው ኃሳቧን ለመሰብሰብ የባጥ የቆጡን
የአእምሮ ህሙማኖች ልናበረክት የምንችለው ብዙ ፈቃድ ከሆነ - ወይ ልጆቿን እናገኛለን - ካልሆነም እያነሱ እየጣሉ ቤታቸው ደረሱ። ከታክሲው ወርዳ ስትቆም
የማናውቀው ስጦታ አለን። እና ነገሩ “ከአንጀት ካለቀሱ” ወደዚሁ ተመልሳ በምታደርገው በጎ ስራ እየረካች በድንጋጤ ፊቷ ሲጠቁር አስተውለው በልባቸው
ነውና እንዲያው ለሌሎች ብቻ ብለን ሳይሆን ለራሳችንም ትኖራለች በማለት ራሳቸውን አሳምነው ይዘዋት አምላካቸውን ተማጸኑ። አንዳንድ ቀኖች የሰዎችን ደስታ
ቢሆን እርዱ ከማለት እየረዱ ማሳየት ይሻላል። በል መሄዱን ወሰኑ። የአበባ የህይወት ምዕራፍ መቀየር ለመስረቅ ይመጣሉ እያሉ የሚተርቱት ተረት ትዝ አላቸው።
ወንድሜ ሰላም ያገናኘን ሳምንት ተመልሼ እሄዳለሁ የጀመረው በሰሜን ምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል በወሎ በገጽታዋ ላይ ያዩት የፍርሀት እና የመርበትበት ስሜት
እደውልልሀለሁ ብለው ተሰናበቱት። የአጥር በሩን መጥሪያ ክፍለኃገር በደሴ ከተማ አድጋ ለወግ ማዕረግ ስትደርስ የልባቸውን ምት ጨምሮታል። ውሀ ሰማያዊ ቀለም ያለውን
ሲደውሉ ልጆቻቸው እየተሯሯጡ እማዬ ~ እማዬ ~ አባባ ተድራ የሙሽርነት ጊዜዋን አጣጥማ ሳትጨርስ ባሏ የግቢውን በር ሲያንኳኩ ምን ልታደርጊ ነው በማለት
በመኪና አደጋ በመሞቱ ነበር። የደደረሰባትን መራር
መጣ ~ አባባ መጣ እያሉ ናፍቆታቸውን እያሳዩ ተያይዘው እጃቸውን ያዘች። በፍርሀት መንቀጥቀጥ የጀመሩት ወ/ሮ
ሀዘን ለመወጣት መፍትሄ ሆኖ ያገኘችው አካባቢዋን
ወደቤት ገቡ....የባለቤታቸውን መምጣት በናፍቆት ለቅቃ መሄድ ነው። አዲስ አበባ ገብታ ከብዙ ችግር እና ብርሀን ያመኑት አምላካቸው እንደከዳቸው እና ልፋታቸው
ይጠባበቁ የነበሩት ወ/ሮ ብርሀን እንዳገኙዋቸው የቀን ፈተና በሁዋላ ኑሮን ማሸነፍ ችላ አምስት ዓመታትን ሁሉ ከንቱ እንደሆነ አሰቡ። ግዴለም - ምነው ምን
ውሎአቸውን ይተርኩላቸው ጀመር። አቶ አዳም አስቆጥራ በተረጋጋችበት ጊዜ ነበር ከልጆቿ አባት ጋር ሆንሽብኝ? ምነው እያሉ በማባበል የተሰማትን ለማወቅ
የባለቤታቸውን ደግነት ቢያውቁም እንደዚህች ልጅ ጉዳይ የተዋወቁት - የፍቅር ጨዋታ ከጀመሩ በኋላ ወራትን መወትወት ጀመሩ። እንባዋ በአራት ማዕዘን መውረድ ጀመረ።
እረፍት የነሳቸው ነገር አለመኖሩ አልፎም እርሳቸውም በዚህ ያስቆጠረው ግንኙነታቸው ጽንስ እንድትይዝ ሰማያዊ ቀለም ፣ መንትያ ልጆች ፣እኔ ፣ አንቺ እያለች
ጉዳይ እንዲረዱዋቸው እና ዶ/ር ጓደኞቻቸውን አደረጋት። በአጭር ግዜ ግንኙነት የተፈጠረው
አስተባብረው የበጎ ፈቃድ ስራ ለአእምሮ ህሙማኑ አጋጣሚ ደስታን ሳይሆን ፍርኃት ፈጠረባት።
ወደ ገጽ 48 ዞሯል
72 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥቅምት 2013