Page 76 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 76

ክገጽ  68  የዞረ

          ጀመር፡፡ የትዳር አጋራቸው በውሀ ቀጠነ            ወንድ ልጃቸውን ለማስተማርና ለማሳደግ              በኪሳራ ምክንያት ለሽያጭ ሲቀርብ

          ዘወትር አካላዊ፣ ስነ ልቦናዊ ብሎም ወሲባዊ  በቁ፡፡ እ.አ.አ. 1995 ዓ.ም. ማለትም                  ለአመታት ጠንካራ ሰራተኛነታቸውን
          ጥቃቶችን ያደርሱባቸው ነበረና፡፡                ክርስቲያን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን             ያስተዋለው ጣሊያናዊ ደንበኛቸው “ገንዘብ
                                              ሲጨርስ የጣሊያን ምድርን ለቀው ወደ               ላበድርሽ ሆቴሉን ግዢውና ሰርተሽ ክፈይኝ”
          ስለአምባገነን የትዳር አጋሮች አንድ እውነታ
                                              አሜሪካ ለመሄድ መወሰናቸውን                    የሚል ጥያቄ ያቀረቡላቸው፡፡ ሳያወላውሉ
          አለ፡፡ አይደለም ስለረቂቅ የባለቤታቸው
                                              ለወዳጆቻቸው አስታወቁ፡፡ በእውነቱ ይኸንን           ጥያቀውን ተቀበሉ፡፡ ብድሩንም በጣም
          ስሜት በሁሉ ዘንድ ሊታይ ስለሚችለው              አቋማቸውን ማንም አልወደደላቸውም                 በአጭር ጊዜ ለመመለስ ችለዋል፡፡ አሁን ዶ/ር
          የሰውነት ክፍል እንኳ አይጨነቁም፡፡ ጥቃት
                                              ነበር፡፡ ወዳጆቻቸው በብዙ ችግር የገነቡትን          መንበረ ለ13 አመታት ያህል የሳሉቴ ቪታ
          የሚያደርሱበት አንድ አሳማኝ ምክንያት
                                              ህይወት በሌላ ሀገር ድጋሚ መጀመር ሞኝነት           ሬስቶራንት ባለቤት ናቸው፡፡ በትንሿ የሴቶች
          እንኳ ስለሌላቸው በምንም መንገድ                ነው ሲሉ ልጃቸው ደግሞ የሚያውቀውንና              መጠለያ ውስጥ የተወለደው ክርስቲያንም
          የሚመጣውን መከላከል አይቻልም፡፡
                                              የተወለደበትን ቦታ መልቀቅ አልፈለገምና             በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ ዶክትሬቱን ለመያዝ
          በየትኛውም መልኩ ለሚያደርሱት ጥቃት
                                              በበኩሉ ተቃወማቸው፡፡ የዶ/ር መንበረን             እየተማረ ይገኛል፡፡
          ውስጥ ማሳየት የሚፈልጉት አንድ ነገር ብቻ          ሀሳብ ግን ሁለቱም ሊያስቀይሩ አልቻሉምና
          ነው፡- የበላይነታቸውን፡፡ ታዲያ እንዲህ ካለ                                              ህይወት በብዙ መልኩ የፈተነቻቸው ዶ/ር
                                              እ.አ.አ በ1995 አ.ም. ወደ አሜሪካ ተጓዙ፡፡
          ሰው ጋር እንዴት ይዘለቃል? የሚገርመው                                                 መንበረ በመከራዎች ውስጥ እንዳይሸነፉ

          ዶ/ር መንበረ ነፍሰ ጡር እያሉ እንኳ              የአሜሪካ ምድርን ከረገጡ በኋላ በጣሊያንኛ          የረዱዋቸውን ሰዎች በማሰብ አሁን ለአለም
          የሚደርስባቸው ጥቃት ምንም ታህል                ቋንቋ ችሎታቸው በመጠቀም ብዙም                  መልሰው እየሰጡ ነው፡፡ በአሜሪካውያውያኑ
          አለመቀነሱ ነው፡፡ እናም የ9 ወር እርጉዝ          ሳይቸገሩ በአንድ የጣሊያን ሬስቶራንት ውስጥ  የምስጋና ቀን ወቅት በ2011 300፤ በ2012

          እያሉ ለራሳቸውም ሆነ ገና ላልተወለደ             የእንግዳ ተቀባይነት ስራ ለማግኘት ቻሉ፡፡           600፤ በ2013 ደግሞ 900 ሰዎችን
          ልጃቸው ህይወት በመፍራት ተስፋ                 “ስራዬ ምንድን ነው ብዬ ስጠይቅ፤ ሰዎችን           በሬስቶራንታቸው ጋብዘዋል፡፡
          ያደረጉበትን ትዳር ወደኋላ ጥለው ወጡ፡፡           እንኳን ደህና መጣችሁ፤ እንደምን
                                                                                   በአካባቢያቸው ያሉ ወጣት ሴቶችንም
          እናት ለመሆን ቀናት ሲቀራቸውም በሰው             አመሻችሁ፤ ደህና አደራችሁ ማለት
          ሀገር መጠጊያ አልባ ነበሩ፡፡                  በተጨማሪም ፈገግታ መለገስ ነው አሉኝ፡፡            ለማገዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ ለብዙ
                                                                                   ሴቶች አርአያ ለመሆንም ችለዋል፡፡ በሆሊ
                                              ለኔ እጅግ ቀላል ነበር ምክንያቱም ተዋናይት
           ዶ/ር መንበረን በአንዲት ቤተክርስቲያን                                                ኔምስ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት
                                              ነኛ፡፡ ሆኖም ለዚህ ስራ የማገኘው ክፍያ
          ውስጥ አግኝተው በሁኔታቸው ያዘኑት               እጅግ የሚበዛ ስለመሰለኝ እንደአካባቢውን            ሲሰጣቸው የወቅቱ የዩኒቨርሲቲው

          የሀይማኖት አባት አማካኝነት በተቀላቀሉት                                                ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዊሊያም ሄንስ የዶ/ር
                                              ማጽዳት እና መስኮቶቹን መወልወል መሰሉ
          ማዘር ቴሬሳ የሴቶች መጠለያ ውስጥም                                                   መንበረን ታሪክ በአንዲት የጣሊያንኛ
                                              ሌሎች ስራዎችንም እሰራ ነበር፡፡ እናም
          በሰላም ተገላገሉ፡፡ ለሁለት ወራት ያህል           ሁሌም ስራህን ጠንክረህ ስትሰራ አንድ              ምሳሌያዊ አነጋገር ገልጸውት ነበር፡፡
          በመጠለያው ከቆዩ በኋላ በአካልም
                                              የሚያስተውልህ ሰው ይኖራል::” ይላሉ ;;
          በመንፈስም ታድሰው ነበርና ልጃቸውንና                                                  “አኪ ቮሌ ና ማንካኖ ሞዲ “ ወይም
                                                                                   በሀገርኛው “ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም”፡፡
          ራሳቸውን ማቋቋም አላቃታቸውም፡፡                ዶ/ር መንበረ የኋሊት ሲያስታውሱ፡፡ እ.አ.አ.
          በተለያዩ ቦታዎች እየሰሩ ክርስቲያን የተባለ         2002 አ.ም. ይሰሩበት የነበረው ሆቴል



        76                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80   81