Page 73 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 73
Animals World
የ ከ200 ዓመት በላይም ይኖራል፡፡ አምስት ጠንካራ ጥርሶች ያሉት ሲሆን፤
ባህር ኧርቺን በውቅያኖስ ይገኛል፡፡
ኑሮውም ቅዝቃዜ በሚበዛበት
አትክልትና ሥጋ ተመጋቢውን ኧርቺን ሰዎች፣
እነዚህንና እሾሃማ የሰውነት ክፍሉን ተጠቅሞ
የውቅያኖስ ክፍል ሳይሆን አለታማ
በሆነው የውቅያኖስ ክፍል ነው፡፡ ለመኖር ወፎችና ትላልቅ የባህር አሳዎች ይመገቡታል፡፡ ምግቡን በማደን ወደ ጥልቁ የውቅያኖስ ክፍል
ይገባል፡፡
የሚመርጠውም ዝቅተኛውንና
ሸለቋማውን የውኃ ክፍል ነው፡፡ የሚራቡት እንቁላል በመጣል ነው፡፡
የተፈለፈለው ኧርቺን በውቅያኖስ ውስጥ
የባህር ኧርቺን 200 የተለያየ ዓይነት በሚገኝ ተክል ሥር በመሆን ከሁለት እስከ
ቅርፅና መጠን ያላቸው ዝርያዎች አሉት፡፡ አምስት ዓመት ቆይቶ ከተክሉ ሥር
የአንዳንዶቹ ሰውነት በእሾሃማ አጥንት በመውጣት ራሱን ይችላል፡፡ አንዲት
የተሸፈነ ሲሆን፤ የአንዳንዶቹ ደግሞ ኧርቺንም ባንዴ ሚሊዮን የሚደርሱ
ጠመኔ በመሰለ ጠንካራ ሰውነት የተሸፈነ እንቁላሎችን ትጥላለች ሲል ኤቱዜድ
ነው፡፡ አኒማልስ ድረገጽ አስፍሯል፡፡
በቀይ ባህር የሚገኘው ኧርቺን በዓለም ምንጭ:- ሪፖርተር
ዙሪያ ካሉት ዕድሜው ረዥም ነው፡፡
73
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 73