Page 74 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 74

ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ


       እጆዎን ና እግሮን ደንዝዞት ያውቃል ?
                                                                                   5) የላብ ችግር
       የነርቭ  ህመም ምልክቶች.....                                                        የሰውነት  አካልን  የሚረዱ  ነርቮች  ሲጎዱ
                                                                                   አውቶኖሚክ  ኒውሮፓቲ  የሚባል  ህመም
        የነርቭ  ህመም  ምልክቶች  ምን  ምን  እንደሆኑ                                            ሊያስከትል  ይችላል።  አውቶኖሚክ  ነርቮች
       ለግንዛብ  ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን፡፡                                                   ሲጎዱ የላብ ችግር ሊፈጥር ይችላል። አንዳንድ
                                                                                   ሰዎች  ላይ  ከፍተኛ  ላብ  ሲፈጠር  ሌሎች  ላይ
       1) መደንዘዝ                                                                    ደግሞ  የላብ  መቀነስ  ይታያል።  ላብ  በአግባቡ
       ስሜታዊ      ነርቮች     (sensory   nerves)                                       ካልመነጨ  ሰውነታችን  ሙቀቱን  በአግባቡ
       መጎዳታቸውን  የምናውቅበት  የመጀመርያው                                                   መቆጣጠር አይችልም። በከፍተኛ አካል ብቃት
       ምልክት  የመደንዘዝ  እና  የመውረር  ስሜት                                                እንቅስቃሴ ወቅት ችግሩ ይገዝፋል።
       በእጅ፣ በጣት፣ በእግር፣ እና በእግር ጣቶች ላይ
       ሲፈጠር  ነው።  ስሜታዊ  ነርቮች  ስራቸው                                                 6) ሽንት ቤት መመላለስ
       የስሜት  መልእክት  መላክ  ሲሆን  ጉዳት                                                  የሽንት  ፊኛ  ሽንትን  በደንብ  እንዲይዝ  ብዙ
       ሲያጋጥማቸው ቆይቶ ወደ መደንዘዝ የሚቀየር                                                  ነርቮች  አብረው  መስራት  አለባቸው።  የነርቭ
       የመውረር  ስሜት  ይሰማናል።  በግዜው  ተገቢ                                               ጉዳት  ሲፈጠር  የሽንት  ፊኛ  ሽንትን  ቶሎ  ቶሎ
       ህክምና  ካላገኘ  ይህ  ስሜት  ወደ  ሌሎች                                                ለማስወገድ  ይሞክራል።  የነርቭ  ጉዳት  የሽንት
       የሰውነት አካሎች ሊዛመት ይችላል።                                                       ፊኛ  ጡንቻዎች  የሚያደርጉትን  መኮማተር  እና
                                             ቆዳ  መተላለፍ  ካልቻለ  የተጎዳው  ቦታ  ላይ        መላላት  በተገቢው  መልኩ  እንዳያደርጉ
                                             ከፍተኛ ህመም ሊሰማን ይችላል።                   ያስተጓጉላል።  የሽንት  ፊኛ  ችግር  ሌላ  መንስኤ
                                                                                   ሊኖረው  ይችላል።  ልጅ  በወለዱ  እናቶች  እና
                                             3) የጡንቻ ድካም                           የስኳር በሽታ ታካሚዎች ላይ የሚፈጠር ችግር
                                             ጡንቻ  እንዲቀሳቀስ  የሚያደርገውን  መልእክት         ነው።
                                             የሚያስተላልፉ  ነርቮች  ላይ  የደረሰ  ጉዳት
                                             የጡንቻ  ድካም  ይፈጥራል።  አልፎም  ጡንቻን         7) ከባድ ራስምታት
                                             የመቆጣጠር  ችሎታ  ሊያሳጣ  ይችላል።              የኤሌክትሪክ  ንዝረት  የሚመስል  አጭር  ግዜ
                                             ለጡንቻችን  የሚላከው  መልእክት  በአግባቡ           የሚቆይ  ከባድ  ራስምታት  የነርቭ  ጉዳት
                                             ካልተላለፈ  መራመድ  እንቸገራለን።  በእጃችን         ምልክት  ሊሆን  ይችላል።  ህመሙ  የኦሲፒታል
                                             እቃዎች  ለማንሳት  እና  ጭብጥ  አድርጎ  መያዝ       ኒውራልጂያ  በሽታ  ምልክት  ሊሆን  ይችላል።
                                             ይከብደናል።  በነርቭ  ጉዳት  ምክንያት  ጡንቻ        ኦሲፒታል ኒውራልጂያ አንገት  ላይ ያለ  የነርቭ
                                             ጥቅም  ላይ  የሚውልበት  ግዜ  ሲቀንስ  እራሱ        መቆንጠጥ  በሽታ  ነው።  ህመሙ  የላይኛው
                                             እየደከመ ይመጣል።                           አንገት  ክፍል  ወይም  ጭንቅላት  ጀርባ  ላይ
                                                                                   ይፈጠራል።
        Source: Dreamstime.com               4) የጡንቻ መሸማቀቅ                           8) የሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር
                                             የእንቅስቅሴ  (motor  nerve)  ነርቮች  ላይ
                                             የደረሰ ጉዳት የጡንቻ መሸማቀቅ እና መሳሳብ           የሰውነት  ሚዛን  መጠበቅ  መቸገር  ወይም
       2) ህመም                                ሊያመጣ  ይችላል።  የጡንቻ  መሸማቀቅ  እና          መንገዳገድ  ሌላ  የነርቭ  ጉዳት  ምልክት  ነው።
       ሌላ የነርቭ ህመም ምልክት የሚሰነጥቅ ወይም  መሳሳብ  በራሱ  የተጎዱት  ነርቮች  ላይ                     ወድቀው ሊጎዱ ስለሚችሉ ይህን ምልክት ችላ
       የሚያቃጥል የህመም ስሜት ነው። የዚህ አይነት  በሚፈጥረው  እንቅስቃሴ  ጉዳቱን  ሊያባብስ                   ማለት  የለብዎትም።  የነርቭ  ጉዳት  አእምሮ
       ስሜት  እጅ  እና  እግር  ላይ  የሚፈጠር  ሲሆን  ይችላል።  የጡንቻ  መሸማቀቅ  የሚፈጠረው                የሰውነትን እንቅስቃሴ በአግባቡ እንዳይቆጣጠር
       ከሌላ  የህመም  ስሜት  ይለያል።  ህመሙ  የእንቅስቃሴ  ነርቮች  በብዛት  ሲሰሩ  ነው።                   ያደርጋል።  ይህ  ሁኔታ  ወድቀው  እንዲጎዱ
       የሚፈጠረው  ስሜታዊ  ነርቮች  ላይ  በተፈጠረ  የመሸማቀቅ              ስሜት     ክብደቱ      ቀላል፣   ሊያደርግ  ይችላል።  የሰውነት  ሚዛን  መጠበቅ
       ጉዳት  ነው።  ስሜት  በአግባቡ  ከአእምሮ  ወደ  መሃከለኛም  ወይንም  በጣም  ከባድ  ሊሆን                መቸገር  የፓርኪንሰን  ህመም  ምልክት  ሊሆን
                                             ይችላል።                                 ይችላል።


        74                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79