Page 79 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 79
ዝክ
ረ ታሪክ
የኢትዮጵያ ሬዲዮ
የ85 ዓመታት ተግባር
ዳሪዎስ ሞዲ አለቆቻችን አንስቶ ' የፈረቃ መሪዎች
“የሕዝቡን ዐይን በሬዲዮ እንክፈት” ከነበሩት እጅግ ነባሮቹ ዳንኤል ወ/ሚካኤል ' በቃሉ
ደገፋው ' ንግስት ሰልፉ ' ዋጋዬ በቀለና ነጋሽ መሀመድ
በሚል በፈር ቀዳጅነት የተተከለው የኢትዮጵያ ነበሩ፡፡
ሬዲዮ፤ የ85ኛ ዓመት ሻማውን (መስከረም 2 ቀን
2013 ዓ.ም.) ለኮሰ። በመቀጠል አሁንም ከነባሮቹ መካከል አማረ መላኩ '
ተካልኝ ይርሳው 'እ/ህይወት ደምሴ ' ደበበ ዱፌራ '
በአሁኑ ወቅት ንፋስ ስልክ በሚል የምናውቀው ገነት አስማረ ' ተስፋዬ መክብብ ' አለምነህ ዋሴ '
አካባቢ ስሙን ያገኘው ሬዲዮ ለሚለው ቃል ሀገራዊ ደስታ ሎሬንሶ 'ብርትኩዋን ሀ/ወይን ' ተፈሪ አንለይ '
መጠሪያ ሲወጣለት በነፋስ የሚሄድ “ያለ ሽቦ ቃል ተፈሪ ለገሰ ' ሺበሺ ጠጋዬና ቴዎድሮስ ነዋይ ሲወሱ
የሚያሳልፍ መኪና” ተብሎ በተከታይነትም እሸቱ ገለቱ 'እሸቱ አበራ 'እሸቱ አለሙ '
ከመሰየሙ ጋር የሚያያዝ ስለሺ ሽብሩ ' ደግነህ ገ/ስላሴ ' ዘመድኩን ተክሌ '
ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ታሪክ ሮማነወርቅ ካሳሁን ብሩከ ነጋሽ ' ታደሰ ዝናዬ' አማኑኤል አብዲሳ 'አዲስ
ከቴሌ ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ pinterest.com አለማየሁ ' የኔነህ ከበደ ' አብዱልሰመድ መሀመድ
የቴክኒክ ሰራተኞቹ ቅጥር የኢጣሊያ ምስራቃዊ አፍሪካ 'ቢኒያም ከበደ ' ለምለም በቀለ ' እያደር አዲስ 'ዳንኤል
በቴሌ ስር ነበር፡፡ ሬዲዮ በማለት በኢትዮጵያ _ አማረ 'አለማየሁ ግርማ ' ሰለሞን ግዛው ' ሳሙኤል
በኤርትራና በሶማሊያ ሀገርን ፍቅሬ ' ሲሳይ ዘሪሁን ' ጌታሁን ንጋቱ ' ምናላቸው
በቀደምቱ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚያዳክም ፐሮፖጋንዳ ስማቸው 'ሀ/እየሱስ ወርቁና ጋሻው ተፈራ ነበሩ፡፡
ሬዲዮ ለሚሰራ ጋዜጠኛ ትልቁ ይሰራጭበት ነበር፡፡ የኢትዮጵያ
እድሉ ከአንጋፋዎቹና ነባሮቹ ሬዲዮም በ1933 ቀድሞ ከዚህ ወዲያ ነበር እነ አሸናፊ ሊጋባ ' ነጣነት ፈለቀ '
ጋር መካከለኛዎቹና አዲሶቹ ከበደ ሚካኤል ወደነበረበት ንፋስ ስልክ አዲሱ መሸሻ ' ሰሎሜ ደስታ 'ሰኢድ ሙሄ እና ሰለሞን
ተጣምረው ስለሚሰሩ ደቀ pinterest.com አልተመለሰም፡፡ ዮሀንስ የተቀላቀሉን፡፡ ከዜና ክፍል ጋር በስፖርቱ ጋሽ
መዝሙሮቹ ከመምህሮቹ ይንበርበሩ ምትኬ ' ጎርፍነህ ይመር ' ደምሴ ዳምጤ '
የካበተ እውቀትና የተፈተነ ልምድ የሚቀስሙበት ሰፊ ዳዊት ንጉሴ ' ዳንኤል ጋሻውና ታደለ ሲጠቀሱ
እድል ነበር፡፡ ጀማሪዎች ወደ ህዝብ ከመቅረባቸው በይዘት ደረጃ ደግሞ ከ1950ዎቹ ወዲህ በእንግሊዝኛ ለፕሮግራም ስራ መስክ በወጡ ቁጥር ዜና ይዘው
በፊት በሙያ ተገርተው ተቃንተው እውቀትን ውጭ ተምረው የመጡት እነ ጋሽ ሉልሰገድ ኩምሳ ' ከሚመጡት መካከል ደግሞ ሞገስ መኮንን ' አስቻለው
ከክህሎተ በማዳበር የሙያ ስነ ምግባርን ከማህበራዊ ወ/ሮ እሌኒ መኩሪያ እና ሳሙኤል ፈረንጅ ጌታቸው እና ነቢያት ገቢሳ አይዘነጉኝም፡፡
ህይወት አዋዶ ለመማር የሚያግዝ ታላቅ ኮሌጅ ነው አይዘነጉም፡፡ ያኔ በሞጋችና በይዘት ጥልቅ
ብሎ ደፍሮ መናገር ይቻላል፡፡ ቅንብሮቻቸው ስመጥር ከነበሩት መካከል አሳምነው በኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ጥበባዊ ዝግጅቶችን
ገ/ወልድ ' በመምህሬ አብራራው መጠሪያ በማቅረብም እነ ጋሽ ታደሰ ሙልነህ 'ንጉሴ አክሊሉ '
ግርማዊ ቀዳማዊ ሀ/ስላሴ የማእዘን ድንጋይ በ1923 የሚታወቀው መንግስቱ መኮንን 'የስፖርቱ ሰለሞን አዲሱ አበበ 'አባይነሽ ብሩ 'ታምራት አሰፋ 'ጠሀይ
ሲያስቀምጡ “ያለሽቦ ቃል የሚያሳልፍ መኪና” ብለው ተሰማ ' በአጠቃላይ ትንተን አሀዱ ሳቡሬና አቶ ነጋሽ ተፈረደኝ 'ደረጀ ሀይሌ 'ዳንኤል አያሌው ' ጌታቸው
ነበር ሬዲዮን የጠሩት፡፡ የኢትዮጵያ ሬዲዮ የኢጣሊያ ገ/ማርያም በሳይንስ ሻምበል አፈወርቅ ዮሀንስ ' ማንጉዳይ ' ቤዛዬ ግርማ ' ነጋሽ ግዛው 'ሰለሞን ደስታ '
አንሶልዶ ኩባንያ በንፋስ ስልክ አካባቢ በሰራው ጳውሎስ ኞኞ ' በአሉ ግርማ እንዲሁም በጥበባት ሂሩት መለሰ 'ደጀኔ ጥላሁን ' አስፋው ገረመው ' በልሁ
ሬዲዮ ጣቢያ ስራውን መስከረም 2 / 1928 ጀምሮ ደግሞ ዮሀንስ አድማሱ ' አብዬ መንግስቱ ለማ ' ተረፈ ' ልባርጋቸው ሽፈራው 'ብርሀኑ ገ/ማርያም '
ዛሬ ላይ 85ኛ አመቱን ሲያከብር የመጀመሪያዎቹ ሰአሊና ገጣሚ ገ/ክርስቶስ ደስታ ' ሰለሞን ደሬሳና ቅድስት በላይ ' መስፍን ዘለቀ ' አምባዬ አማረ 'አስካለ
የሬዲዮ አንባቢዎች ከወንዶች ከበደ ሚካኤል ከሴቶቸ ተስፋዬ ገሰሰ “የኪነ ጥበባት ጉዞ” የሚል ፕሮግራምን ተስፋዬ ' ዘውዱ ግርማና መሳይ አለማየሁ ሲሆኑ
ደግሞ ወ/ሮ ሮማነወርቅ ካሳሁን ይጠቀሳሉ፡፡ ያዘጋጁ ነበር፡፡ ከብሄራዊ ሬዲዮ አገልግሎቱ የተዛወሩትንም ለአብነት
እንዳልካቸው ፈቃደ ' አስቻለው ሽፈራው ' ኤልሳቤት
ሬዲዮው ያኔ ከአ/አ ርቆ አለመሰማቱ ብቻ ሳይሆን ያኔ በሬዲዮ ጅማሮው ወቅት የማስታወቂያ ሚኒስትር ሳሙኤል ' ማርታ ጠጋውና አበበ ፈለቀ ሊነሱ
ፉጨትና ይጮህም ስለነበር ጥራት ይጎድለዋል፡፡ የነበሩት ድጃዝማች ግርማቸው ተ/ሀዋርያት በ1954 ይችላሉ፡፡
ግርማዊነታቸው በነገሱና ሬዲዮውም በጀመረ አጭር የአለም አቀፍ አገልግሎቱ ጅማሮ ሁነት ላይ፡_
ጊዜ ውስጥ ኢጣሊያዎች ጣቢያውን አስቀርተው “ከእንግዲህ ወዲህ ኢትዮጵያ ወዳጅ በሆኑት አፍሪቃ ከ1956 ወዲህ ሰፋ ያለ አካባቢን የሚሸፍን በ9 ቦታዎች
የራሳቸውን ጣቢያ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ላይ 'መካከለኛው ምስራቅና አውሮፓ ማሰራጫ በመትከል ለማሻሻል ታስቦ በገንዘብ
መስርተው ዘመናዊ ትምህርት ያላቸውን የምትሰማ ይሆናል፡፡ ከአለም ህዝቦች ጋር ውሱንነትን የየአካባቢው የፖለቲካ ሽፍታ በትንሽ
ኢትዮጵያውያን አሳደው መግደልና የተረፉትንም ለመቀራረብም እንደሚረዳ የታመነ ነው ብለው መሳሪያ ጣቢያውን በመቆጣጠር ንጉስ ሆኛለሁ እያለ
ለራሳቸው ቢሮ ግልጋሎት እየነጠቁ ከተወሰዱት ነበር፡፡ ስጋት እንዳይጭር በሚል በ3 ቦታ ብቻ ተወስኖ
መካከል ብላታ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ዮሀንስና ከበደ በአዲስ አበባ ጌጃ ዴራ _ በአስመራ አዲ ኡግሪ
ሚካኤል ይጠቀሳሉ፡፡ እኔ ከ1980ቹ አጋማሽ ወዲያ ከዩኒቨርስቲ ወጥቼ እንዲሁም በሀረር ሀኪም ጋራ ላይ ተተከለ፡፡
ከጥቂት ወራት መምህርነት ቀጥሎ ዜና ፋይልን የኢትዮጵያ ሬዲዮ የማሰራጫ አድማሱን በማስፋት
ጣቢያውንም አፍሪካ ኦሪዬንታሌ ኢታልያና በማለት ስቀላቀል ከአንጋፋዎቹ ጋሽ ጥላሁን በላይና ከጋሽ
ወደ ገጽ 22 ዞሯል
79
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 79