Page 82 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 82
.ክገጽ 25 የዞረ
በማነቃነቅ እጅግ ይገረም ነበር፡፡ ትንሽ የመልክም መስህብ እንደሌለኝ ከብት ለማገድ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ
ቆይቶ፣ እኔም ሆንኩ እሱ ምንም ነገር አውቃለሁ፡፡በገዛ ሀገራቸው መጤ ስምምነት ካደረገችላቸው ቤተሰቦች ጋር
ልናስተምራቸው እንደማንችልና መሆኔም ሌላ የማልክደው ሃቅ ነው፡፡ እየሰራች ምግቧንና ጥቂት ገንዘብ
ይልቁንም እነሱ እኛን (ትልልቆቹን) ታገኛለች፡፡ ከእለታት አንድ ቀን
በመጀመሪያ እየተጠቋቆሙ
የሚያስተምሩ እንደሆኑ በነገርኩት ጊዜ በመንደሩ የሚያልፍ ፈረንሳዊ ነጋዴ
ይስቁብኝ ነበር…ማሪን በድብቅ ስስማት
ግን ይስቅብኝ ጀመር፡፡ ህይወቱን አስኮብልሎ ከወሰዳት በኋላ ራቅ ያለ
ካዩኝ በኋላ ግን ድንጋይ ይወረውሩብኝ
ከልጆች ጋር ያሳለፈ ሰው ሆኖ ሳለ፣ ምን የማታውቀው ሃገር ላይ ጥሏት ጠፋ፡፡
ጀመር፡፡ አንዴ ብቻ ነበር የሳምኳት…
እንደሚያስቀናውና ለልጆቹ የኔን ተራነት ልብሷ አላዩዋ ላይ ተበሳጥሶና የጫማዋ
ምን ያስቃችኋል አትሳቁ እንጂ፡፡”
የሚያወሱ ታሪኮችን እንዴት ሊያወራ ሶል ተበሳስቶ፣ የምትበላውን ከመንገደኛ
በሚያዳምጡት ከንፈር ላይ
እንደቻለ በፍፁም ያልገባኝ ነገር ነው፡፡ Eየለመነች እንደምንም ቤቷ ደረሰች፡፡
የሚመጣውን ፈገግታ ለማየት
ልቦለድ የነፍስ ቁስለት የሚታከመው
የመጨረሻዎቹን ዓረፍተ ነገሮች ለአንድ ሳምንት ያህል በእግሯ ተጉዛ፣
በልጆች መንፈስ ነው…፡”
በፍጥነት ነበር የተናገራቸው፡፡ “ጉዳዩ በየመንገዱ እያደረች በመምጣቷ ብርድ
አስታውሳለሁ፣ በህይወቱ በጭራሽ የፍቅር Aልነበረም፡፡ ምን መቷት በሃይል ታስል ነበር፡፡ እግሮቿ
በአጠቃላይ እጅግ የተከፋ አንድ ታካሚ ያህል ያዘነችና የተከፋች ፍጥረት በመቧጠጣቸው የተነሳ ቆዳዋ
ወደ ሺንድለር ክሊኒክ ይመጣ ነበር፡፡ መሆኗን ብታውቁ ኖሮ፤ ሁላችሁም እኔ ተገሸላልጦ፣ እጆቿም በልዘውና አብጠው
በምድር ላይ ታይቶ እማይታወቅ በዚያን ጊዜ እንደተሰማኝ Aይነት ሃዘን ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ግን…በፊት ያልነበረ
Aስቀያሚ እጣ ነው፡፡ ወደ ክሊኒክ ታዝኑላት ነበር፡፡ ከአሮጊቷ ናቷ ጋር እኔ ውበት ለብሳ የበለጠ ቆንጆ ሆነች፡፡
የመጣውም በሽታው እንደ እብደት በምኖርበት መንደር ትኖር ነበር፡፡ አይኖቿ ብቻ…ለስላሳ፣ ደግና ንፁህ
ተቆጥሮ የባለሙያውን ክትትል ፍለጋ ነበሩ፡፡ ከብዙ ጊዜ በፊት…በስራ ላይ
እድሳት የሚያስፈልገው አንድ ትንሽ
ነው፡፡ እንደኔ አስተያየት ግን ታካሚው እያለች፣ በድንገት በከፍተኛ ድምጽ
አሮጌ ጐጆ ለሁለት ከፍለው፣
ፈጽሞ የአእምሮ ችግር አልነበረበትም፡፡ መዘመር በመጀመሯ፣ አብረዋት የነበሩ
በአንደኛው መስኮት በኩል አሮጊቷ
ነገር ግን በከባድ ውጥረት የሚሰቃይ ሰዎች ምን ያህል እንደተገረሙና
የጫማ ክሮች፣ ትንባሆና ሳሙና ትነግድ
ሰው ነበር፡፡ በቃ! የሱ ጉዳይ ይኸው እንዳውካኩ ልረሳው አልችልም፡፡ ሁሉም
ነበር፡፡ አሮጊቷ ምንም ጥቅም የሌላት
ነው፡፡ በመጨረሻም እነዚህ ልጆች ለርሱ “ማሪ ዘፈነች፡፡ ማሪ ዘመረች” እያለ
መናኛ ሴት ነበረች፡፡ ለምሳሌ ሁልጊዜ
ምን ማለት እንደሆኑ ብታውቁ ኖሮ…! ሲተራመስ ወድያውኑ መዝሙሩን
አንድ ቦታ ቆማ እንቅስቃሴ ካለማድረጓ
ስለዚህ ሰው በሌላ ቀን ሰፋ አድርጌ አቋርጣ መናገር አቆመች፡፡ በነዚያ
የተነሳ እግሯ አብጦ ያስቸግራት ነበር፡፡
አጫውታችኋለሁ፡፡ አሁን ግን ሁሉም ጊዜዎች ሰዎች ለርሷ እጅግ ርህሩህ
ነገር እንዴት እንደጀመረ ልንገራችሁ፡፡ ማሪ ቀጭንና ደካማ የሃያ አመት ነበሩ፡፡ ታማና ተዋርዳ ስትመጣ ግን
ሴት ልጇ ነች፡፡ በቀን በቀን ከቤት አንድም ያዘነላት ሰው አልነበረም፡፡ ሰዎቹ
በመጀመሪያ ልጆቹ አልወደዱኝም
አቤት እየዞረች ቤት ለመጥረግና እጅግ ጨካኝና አስከፊ ነበሩ፡፡“
ነበር፡፡ ከሰውነቴ መግዘፍ በላይ ራሴን
ለመወልወል፣ ግቢ ለማጽዳት እና
የማልንከባከብ እጅግ ግድየለሽ ነበርኩ፡፡
82 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥቅምት 2013