Page 78 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 78

በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
         በ                                   ነገር አያርመውም፡፡ አንዳንዱን አረም                ሲባል ሊያልፉ የሚችሉትን ትናንሽ አይጦች
               ትግራይ የሚነገር አንድ ብሂል
               አለ፡፡ አንድ ባል እና ሚስት አንዲት
                                                                                    ማሳለፍ ይገባል፡፡ ምክር የሚፈታው ችግር
                                             ተስማሚውን ጊዜ በመፈለግ ያልፈዋል፡፡
               ትንሽ አይጥ አስቸገረቻቸው፡፡
                                             ከእህሉ ጋር ሥር ለሥር ይያያዝና ለእርማት
         አንድ ቀን ባል እና ሚስቱ ዱላ ዱላቸውን           አንዳንዱ እንደ እንክርዳድ ያለው አረም               አለ፡፡ ተግሣጽ የሚፈታው ችግር አለ፣
                                                                                    ማሳለፍ የሚፈታውም ችግር አለ፡፡ አይጧን
         አንስተው የቤቱን ዕቃ ሁሉ ገልብጠው              ያስቸግራል፡፡ አንዳንዱም በጣም ጥቃቅን               የሚያመጣውን ጉዳይ ሳንፈታ ወደ ቤት
         አይጧን ማሳደድ ጀመሩ፡፡ በዚህ ሲሏት             አረም ከመሆኑ የተነሣ ያንን አረም በማረም             የሚመጡትም አይጦች በመግደል ብቻ
         በዚያ፣ በዚያ ሲሏት በዚህ ብዙ እያለች            የሚፈጀው ጊዜ አረሙ ቢታረም                      አይጦችን ማጥፋት አይቻልም፡፡
         በጣም አደከመቻቸው፡፡ በመካከሉ                 ከሚያስገኘው ጥቅም ስለሚበልጥበት
         ሚስቲቱ አይጧን ስታባርር አይጧ ዘልላ             ይተወዋል፡፡ በዚህ ጊዜ ዋና ዋናውን አረም             እንኳንስ ዐዋቂዎቹ ባል እና ሚስት ቀርተው
         ምጣዱ ላይ ወጥታ ቁጭ አለች፡፡                 ያርምና ያንን ያልፈዋል፡፡ የማሳ እና የሰው            ሕፃናትን እንኳን በየአንዳንዱ በሚያጠፉት
         ሚስቲቱም የሠነዘረችውን ዱላ ወደ ኋላ             ንጹሕ የለውም ነውና የገበሬው ብሂል፡፡               ጥፋት የምንናገራቸው ከሆነ ይደንዛሉ እንጂ
         መልሳ፣ አይጧን በአግራሞት ማየት                እንክርዳዱን እንነቅላለን ስትሉ ስንዴውንም             አይሰሉም፡፡ በየደቂቃው የምትጠጣ
         ጀመረች፡፡ ባልዋም የሚስቱን ሁኔታ               አብራችሁ እንዳትነቅሉት እንደተባለው፡፡               ነጠብጣብ ውኃ ጥም እንደ ትቆርጠው ሁሉ
         ተመልክቶ «ምነው ትቆሚያለሽ አትያትም             እንዲህ ያለውን አረም ከእህሉ                     በየደቂቃው ተው፣ እረፍ፣ እንዲህ አድርግ፣
         ወይ?» አላት፡፡ ብልኋ ሚስትም «መምታቱ           የሚያስወግደው በመከር ጊዜ እያበራየ ነው፡፡            እንዲያ አታድርግ፣ እያሉ መናገር ልጅን
         አቅቶኝ አልነበረም ነገር ግን «ምእንቲ ዛ                                                 አያርመውም፡፡ አባቴ ልማዱ ነው፣ እናቴም
         ምጎጎ እታ አንጭዋ ትሕልፍ» አለችው              በትዳር ውስጥ ያሉ ባል እና ሚስት                  ልማዷ ነው እያለ ሰምቶ እንዳልሰማ
         ይባላል፡፡ «ስለ ምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ          ትዳራቸውን አጽንተው ለመኖር ከፈለጉ                 ያልፈዋል እንጂ፡፡
         ብዬ ነው» ማለቷ ነው፡፡                     ከሌሎች ብዙ ነገሮች ጋር ሊከተሉት
                                             የሚገባው ነገር አንዱ «ምእንቲ ዛ ምጎጎ እታ           ዐፄ ቴዎድሮስ ደብረ ታቦር ላይ ቆመው
         ለዚያች እናት ምጣዱ የትዳሯ ትልቁ               አንጭዋ ትሕልፍ» የሚለው ነው፡፡ የተጋቡት             እያሉ አንድ ገበሬ ሰክሮ በአጠገባቸው
         አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ እንዲህ እንደ ዛሬ          ሰዎች ፍጹማን እና እንከን የለሾች                  ያልፋል፡፡ ያም ገበሬ ወደ ንጉሡ ጠጋ ይልና
         እንጀራ ተገዝቶ መበላት ሳይ ጀምር በፊት           አይደሉም፡፡ በእያንዳንዷ ስሕተት እና                «በቅሎው ይሸጣል» ይላቸዋል፡፡ የዐፄ
         ያልጋገረ ሰው እንጀራን አያገኘውም፡፡             ጉድለት ላይ በመነታረክ፣ እያንዳንዷን ጥፋት            ቴዎድሮስ ጋሻ ጃግሬዎች እነ ገብርዬ ሰይፍ
         ከዚያውም በላይ ደኅነኛ ምጣድ ከገበያ             እየቆጠሩ ነጥብ በማስቆጠር፤ ትዳርን አጽንቶ            መዝዘው «እንዴት ንጉሡን በድፍረት
         እንደ ልብ አይገኝም፡፡ ቢገኝም ማሟሸቱ            ማኖር ከባድ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ለምጣዱ             ይናገራል፤ እንበለው» አሏቸው፡፡ ንጉሡም
         ብዙ ሞያ እና ድካምን ይጠይቃል፡፡               ሲባል አይጧን ማሳለፍ የሚገባበት ጊዜ                ትእግሥት አድርገው «ተውት፣ ይሂድ፡፡
         እናቶቻችን ወዝ የለመደ ምጣድ የሚሉት             አለ፡፡ ሰው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ                 ነገር ግን የሚገባበትን ቤት ተከታትላችሁ
         አላቸው፡፡ የጋጋሪዋን ወዝ የለመደ፣              የሚሠራው ይሳሳታል፡፡ ዐውቆ የሠራውን                ተመልከቱት አሏቸውና ተከታትለው
         ጋጋሪዋም ጠባዩን የለመደችው ምጣድ               በተግሳጽ ሳያውቅ የሠራውን ግን አሳልፎ               ተመለከቱት፡፡
         ማለት ነው፡፡ እንዲያውም እንዲህ ያለው            በመነጋገር መፍታቱ የተሻለ ነው፡፡
         ምጣድ የትም ስለማይገኝ ለድግስ ሥራ                                                     በማግሥቱ ያንን ሰው ንጉሡ አስጠሩት፡፡
         ሲጠሩ የራሳቸውን ምጣድ ይዘው ሄደው              በተለይም ሰው በተሳሳተበት ጊዜ ቢነግሩት              እየፈራ እየተንቀጠቀጠ መጣ፡፡ «ትናንትና
         የእነርሱን ድርሻ በለመዱት ምጣድ                የማይሰማቸውን ጉዳዮች አውለው አሳድረው               እነዚህ ሁሉ ሰዎች ባሉበት በቅሎዬን
         የሚጋግሩ እናቶች ነበሩ፡፡ አሉም፡፡ ለዚህ          ፣ነገር አብርደው እና ዘና አድርገው ቢነግሩት           ለመግዛት ጠይቀህ ነበርና እንድንስማማ
         ነው ያቺ እናት «ምእንቲ ዛ ምጎጎ እታ            ነጠብጣብ እንደ ወረደበት መሬት በሚገባ               ነው ያስጠራሁህ» አሉት፡፡ ሰውዬው ግን
         አንጭዋ ትሕልፍ» ያለችው፡፡                   ይቀበለዋል፡፡ እሳትን በእሳት ማጥፋት፤               ማመን አልቻለም፡፡ የንጉሥ በቅሎ፣ ያውም
                                             ውኃንም በውኃ ማቆም አይቻልምና፡፡                  ታጠቅ የተባለውን የዐፄ ቴዎድሮስን በቅሎ
         ገበሬ እንኳን እርሻውን ሲያርም ሁሉንም            ትዳርን ያህል ትልቁን ምጣድ ላለመስበር               ለመግዛት የምጠይቅ እኔ ማነኝ ብሎ

                                                                                                      ወደ ገጽ  84 ዞሯል

        78                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83