Page 85 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 85

ክገጽ  13  የዞር
                                                                 ድረስ ይሰጥ የነበረውን የቪዛ ህግም የቀየረ ነው ተብሏል።
                                                                 መመሪያውም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።ረቂቁ የአራት
                                                                 አመት ቪዛ የሚሰጣቸው አገራትን ዝርዝር ያካተተ ሲሆን
                                                                 በሁለት አመት ደግሞ የሚገደብበትም አንደኛው ምክንያት
                                                                 "በከፍተኛ ሁኔታ ማጭበርበርና ብሄራዊ ደህንነት ስጋት

                                                                 መፍጠሩን ተከትሎ ነው" ብሏል መረጃው::

                                                                 እነዚህ የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ተብለው ከተጠቀሱት አገራት
                                                                 መካከል ሽብርን በመደገፍ የምትጠረጥራቸው እንደ ሱዳን ያሉ
                                                                 አገራት የሚመጡ ተማሪዎች ተፅእኖ ይደርሳል ተብሏል።
                                                                 በዋነኝነት ግን ዝርዝሩ ቪዛው ከሚፈቅድላቸው በላይ የቆዩ
                                                                 ተማሪዎችን አገራትን ያካተተ ነው።

                                                                 ቪዛው ከሚፈቅድላቸው በላይ የቆዩ ተማሪዎችን በአማካኝ
                                                                 አስልቶም 10 ከመቶ በላይ የቆዩ አገራት ዜጎችን በሁለት
                                                                 አመታት እንዲገደብም ይመክራል።የኢትዮጵያና የናይጄሪያ
                                                                 ተማሪዎች ከ13 በመቶ በላይ እንደቆዩም መረጃው
                                                                 የጎሮጎሳውያኑን 2019 መረጃን አጣቅሶ አስፍሯል። ከነዚህ
                                                                 አገራት በተጨማሪም ቡርኪናፋሶ፣ ቡሩንዲ፣ ካሜሮን፣
                                                                 ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ጋቦን ፣ ዘ ጋምቢያ፣ ላይቤሪያ፣
                                                                 ማላዊና ኡጋንዳም ተካትተዋል።







                                                                                                                    85
           DINQ MEGAZINE       October 2020                                           STAY SAFE                                                                                   85
   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89   90