Page 88 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 88

ምን ሠርተው ታወቁ?














                           እንደዋዛ የጠፋው የእውነት ሻማ....



        በዓሉ ግርማ – እንደዋዛ የጠፋው የእውነት ሻማ
        በተለይ ‹‹ኦሮማይ›› ሲነሳ የሚታወሰው ሽቅርቅሩና ዝነኛው በዓሉ
        ግርማ ነው። ‹‹እመለሳለሁ›› ብሎ ከቤቱ እንደወጣ ከቀረ ድፍን 32
        ዓመታት ተቆጠሩ። እንደዋዛ የጠፋውን ይህን የእውነት ሻማ እስኪ
        በጥቂቱ እንግለጠው …
        በዓሉ የተወለደው በ1928 ዓ.ም፣ ሱጴ፣ ኢሉ አባቦራ ውስጥ ነው።
        አባቱ ጂምናዳስ የተባሉ ሕንዳዊ ሲሆኑ እናቱ ወይዘሮ ያደኔ ቲባ ደግሞ
        የሱጴ አካባቢ ተወላጅ ናቸው። በዓሉ የሚጠራው በአሳዳጊው በአቶ
        ግርማ ወልዴ ነው። በተወለደባት ሱጴ ዳዊት ደግሟል። ገና
        በታዳጊነቱ ወደ አዲስ አበባ የመጣው በዓሉ፤ የመጀመሪያ ደረጃ
        ትምህርቱን የተከታተለው በልዕልት ዘነበ ወርቅ ትምህርት ቤት ነው።
        የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን (እስከስምንተኛ ክፍል ድረስ) በልዕልት
        ዘነበ ወርቅ ትምህርት ቤት ካጠናቀቀ በኋላ ወደ ሜጀር ጀኔራል
        ዊንጌት ትምህርት ቤት ተዛውሮ ከዘጠነኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ
        ተማረ። በዊንጌት ትምህርት ቤት ቆይታውም የአማርኛ ችሎታውን
        አሻሻለ፤ አዳበረ። የታዋቂ ኢትዮጵያውያንንና የባህር ማዶ ደራሲያን
                                             አሜሪካ አቀና። በዓለም አቀፍ ግንኙነት ከሚቺጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ    አድርጓል። ብቁና ንቁ የሚላቸውን ልምድ ያላቸውን እንዲሁም
        ስራዎችንም ደጋግሞ አነበበ። ከዚህ በተጨማሪም ሙዚቃና ዳንስ
                                             የሁለተኛ ዲግሪውን ተቀብሎ በነሐሴ 1956 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ   ወጣት ጸሐፊዎችን በመመልመል ያሳትፍ ነበር። ከነዚህ ጸሐፊዎች
        ይወድ ነበር። በትወናም ላይ ይሳተፍና የእንግሊዝኛ ግጥሞችንም
                                             ተመለሰ። በውጭ አገራት ተምረው ከመጡ ሌሎች ኢትዮጵያውያን   መካከል ብርሃኑ ዘሪሁን፣ ሰለሞን ዴሬሣ እና ስብሃት
        ይፅፍ ነበር።
                                             ጋር በመሆን ከንጉሰ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ዘንድ ቀርቦ   ገብረእግዚአብሔር ይጠቀሳሉ። በመጽሔቱ መሻሻልና መወደድ
        በ1951 ዓ.ም ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ (የአሁኑ አዲስ አበባ
                                             የሥራ መመሪያ ከተቀበለ በኋላ በ1957 ዓ.ም የ‹‹የዛሬይቱ ኢትዮጵያ››   የተደሰቱት የበላይ ኃላፊዎቹም ተደጋጋሚ የምስጋና ደብዳቤ
        ዩኒቨርሲቲ) ገባ። በወቅቱ ሕግ የማጥናት ዝንባሌ ቢኖረውም
                                             ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ስራ ጀመረ።                    ጽፈውለታል።
        የመጀመሪያዎቹን ሁለት ዓመታት የፖለቲካል ሳይንስ ትምህርት
                                             በዓሉ የጋዜጣዋ አዘጋጅ ከሆነ በኋላ ጋዜጣዋ በይዘቷም ሆነ በቅርጿ   ይሁን እንጂ በዓሉ ‹‹መነን›› መጽሔትን ተወዳጅና ተነባቢ
        ተማረ። ቀጥሎም የጋዜጠኝነት ትምህርትን ተምሮ በ1954 ዓ.ም
                                             ከቀደሙት ዕትሞቿ የተለየችና የተሻለች ሆነች። ወደ ምዕራቡ ዓለም   ቢያደርገውም እንዲሁም የበላይ ኃላፊዎቹን ቢያስደስትም እውነትን
        በፖለቲካል ሳይንስና በጋዜጠኝነት የመጀመሪያ ዲግሪውን አገኘ።
                                             ተሻግሮ የቀሰመውን እውቀት ተግባር ላይ በማዋል የጋዜጣዋን   የማውጣት ፍላጎቱ ከአለቆቹ ጋር ሊያስማማው አልቻለም።
        በተማሪነቱ ወቅትም ለ‹‹The Ethiopian Herald›› ጋዜጣ
                                             ተነባቢነት አሳደገው። በወቅቱ አዘጋጁ በዓሉ ስለጋዜጣዋ ‹‹ … አሁን   የሚያውቁት የሙያ አጋሮቹ ሁሉ እንደሚመሰክሩት፤ በዓሉ አዳዲስ
        ዜናዎችንና ሐተታዎችን ያቀርብ ነበር። ከዚህ በተጨማሪም
                                             ያለው ትውልድ በየቀኑ የሚፈፅመውን የሥራና የእድገት ፕሮዤዎች   ጋዜጦችና መጽሔቶች እንዲቋቋሙ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል።
        በዩኒቨርሲቲው ሳለ ‹‹News and Views›› የተባለው የዩኒቨርሲቲው
                                             በየጋዜጣችን እየተከታተለ ለማወቅ ሲችል፤ መጭው ትውልድ ደግሞ   የሕትመት ውጤቶቹ ግን እድሜያቸው አጭር ነው። ስርዓቱንና
        ተማሪዎች ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ሰርቷል። በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ
                                             የታሪክና የሪሰርች ምንጭ አድርጎ ሊጠቀምበት ይችላል …›› በማለት   ሹማምንቱን የሚተቹ ስለነበሩ እገዳ ይጣልባቸዋል፤ እርሱም
        በሚዘጋጁ ውድድሮች የበዓሉ ጽሑፎች ከአሸናፊዎቹ መካከል
                                             ጽፏል። ይሁን እንጂ ጋዜጣዋ ለውጥ ብታሳይም በዓሉ ምቾት    ማስጠንቀቂያ ይፃፍበታል። በአመራሩ ላይ የነበሩ ድክመቶችን አይቶ
        የሚጠቀሱ ነበሩ።
                                             አልተሰማውም። ሙያው በሚፈቅደው ልክ እንዳይንቀሳቀስ       ማለፍ ስለማይሆንለት ይፅፋል፤ የተፃፈውን ያስተናግዳል። ይህም
        በዓሉ እንደሌሎቹ የዘመኑ ጓደኞቹ ሁሉ ንጉሳዊው አስተዳደር
                                             የሚያደርጉ መሰናክሎች በዙበት። ያልተመቸው ነገር መኖሩን    ተግሳፅ፣ ማስጠንቀቂያና ቅጣት ተከታትለው እንዲጎበኙት ምክንያት
        እንዲሻሻልና እንዲለወጥ ከፍተኛ ፍላጎት ነበረው። ይህን ፍላጎቱንም
                                             የሚገልፅ ደብዳቤም ለማስታወቂያ ሚኒስቴር ጻፈ። ከ‹‹የዛሬይቱ   ሆነ። ከደመወዝ ቅጣት ባሻገር ከ‹‹መነን›› መጽሔት ወደ ‹‹Voice of
        የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረበት ወቅት በጋዜጣ ጽሑፎቹ ገልጿል።
                                             ኢትዮጵያ›› አዘጋጅነቱም ለቀቀ።                   Ethiopia ›› ጋዜጣ እንዲዛወር ተደረገ። ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ወደ
        በተቃውሞ እንቅስቃሴው ውስጥ በነበረው ተሳትፎ ምክንያትም
                                             በንጉሰ ነገሥቱ ባለቤት በእቴጌ መነን አስፋው ስም የተሰየመችውና   ‹‹መነን›› መጽሔት አዘጋጅነቱ ተመለሰ። ይሁን እንጂ በዓሉ በድጋሜ
        ለጥቂት ቀናት ያህል ተደብቆ ለመቆየት ተገድዶ ነበር።
                                             በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ትዘጋጅ የነበረችው የ‹‹መነን››   ያሳተማቸው ጽሑፎች ሥርዓቱን አስቆጥተው ስለነበር ለስድስት
        ከዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ በማስታወቂያ ሚኒስቴር ስራ ጀመረ።
                                             መጽሔት አዘጋጅ ሆነ። በኋላ የእንግሊዝኛው ክፍል ተዘግቶ በአማርኛ   ወራት ያህል ደመወዝ እየተከፈለው ከስራ ታግዶ ቆየ።
        በኅዳር 1955 ዓ.ም የእንግሊዝኛ ዜናዎችን እንዲያነብና መጣጥፎችን
                                             ብቻ እንዲታተም ተወስኗል። በዓሉ ማራኪ መጣጥፎችን፣ ቃለ    በዓሉ ‹‹Addis Reporter›› የተባለ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ሆኖም
        አሰናድቶ እንዲያቀርብ ወደ ሬዲዮ ክፍል ተመደበ። በስራው ግን
                                             ምልልሶችንና ማኅበራዊ ትዝብቶችን በፎቶግራፎች አጅቦ በማተም   ሰርቷል። በመጽሔቱ ላይ የሚወጡ ጽሑፎች የብዙዎችን ቀልብ
        ብዙም አልቆየም። የውጭ አገር የትምህርት እድል በማግኘቱ ወደ
                                             መጽሔቷን የተለየችና የተሻለች ለማድረግ ጥረት           የሳቡና መነጋሪያ የሆኑ ነበሩ። በሹማምንቱ የማይወደዱ ጽሑፎች
                                                                                                     ወደ ገጽ  89 ዞሯል
        88                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92