Page 89 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 89

ክገጽ  88 የዞረ                     ባለቤቶች አሰማርቶ እንዲቀረፅ አድርጓል። የኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ   የበዓሉ የመጨረሻ ስራና እስከዛሬም ድረስ አሳዛኝና አወዛጋቢ ሆኖ
                                              በማቅረብ ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል።              ‹‹ኦሮማይ›› ነው። ‹‹ኦሮማይ›› ወታደራዊ መንግሥት ከኤርትራ
             ምን ሠርተው ታወቁ?                     መልክ እንዲይዝ የተለያዩ ጥናቶችና ደንቦች እንዲዘጋጁ ሃሳብ   ለዘለቀው የዝነኛው ደራሲ መጥፋት ምክንያት የሆነው መጽሐፉ
                                              ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ‹‹በዓሉ ግርማ ፡ ሕይወቱና ስራዎቹ››   ተገንጣይ ቡድኖች ጋር የነበረውን ውጊያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ
         ሲታተሙ ይደርሱ የነበሩት ግልምጫ፣ ተግሳፅና ቅጣት አሁንም
                                              በተሰኘው መጽሐፉ ‹‹ … በዓሉ ለጽሑፍ የሚመርጣቸውን ሃሳቦች   ለመፍታት ባካሄደው የቀይ ኮከብ ዘመቻ ላይ ተመስርቶ የተፃፈ
         ተከትለውት ነበር።
                                              ብቻ ሳይሆን ለቃለ መጠይቅ የሚጋብዛቸውንም ሰዎች        መጽሐፍ ነው።
         በሐምሌ 1962 ወደ ፕሬስ ድርጅት ተዛውሮ የስነ-ጽሑፍ ክፍል
                                              የሚያቀርብበት መንገድ ስዕላዊ ነበር። ሰዎቹን ‹በትክክል› የሚገልፅ።    በዓሉ በማስታወቂያ ሚኒስቴር ተጠሪነቱ ለዘመቻው የፕሮፖጋንዳ
         ዋና አዘጋጅ ሆኖ እንዲሰራ ተመድቦ ነበር። ይሁን እንጂ ይህን
                                              ሃሳባቸውን ብቻ ሳይሆን አካላዊ ሁኔታቸውን፣ የኑሮ ገጽታቸውንና   ስራዎችን እንዲሰራ ለሦስት ወራት ያህል አስመራ ከትሞ ነበር።
         ኃላፊነት ለሁለት ወራት እንኳ አልሰራበትም። በመስከረም 1963
                                              እንቅስቃሴያቸውን የሚያሳይ። የተጠያቂዎቹ ድምፅ ከፊደላቱ መሐል   መጽሐፉ ወደ አስመራ የዘመቱ ከፍተኛ ባለስልጣናትን፣
         ዓ.ም ወደ አስመራ ተዛውሮ የማስታወቂያ ክፍል ምክትል ኃላፊ
                                              ነፍስ ዘርቶ ግዘፍ ነስቶ የሚደመጥ እስኪመስል …›› በማለት ጽፏል።   ወታደሩንና ሕዝቡን እንዲሁም በተፋላሚዎቹ መካከል የሚደረጉ
         ሆኖ እንደተመደበ ከተገለፀለት በኋላ ግን ወደ አስመራ ሳይሄድ
                                              በዓሉ ስድስት ተወዳጅ የልቦለድ ሥራዎችን አሳትሟል። እነዚህም   የደህንነት ርብርቦችንና መዋቅሮችን መነሻ አድርጓል። በደርግ ብቻ
         ቀረ። ከሁለት ወራት በኋላ የ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ ተጠባባቂ ዋና
                                              ‹‹ከአድማስ ባሻገር›› (1962 ዓ.ም.)፣ ‹‹የህሊና ደወል›› (1966 ዓ.ም.)፣   ሳይሆን በሻዕቢያ በኩል ይደረጉ የነበሩ ተጋድሎዎችን፣
         አዘጋጅ ሆኖ ተመደበ። ከስድስት ወራት በኋላ ደግሞ የጋዜጣው
                                              ‹‹የቀይ ኮከብ ጥሪ›› (1972 ዓ.ም.)፣ ‹‹ደራሲው›› (1972 ዓ.ም.)፣   ሽኩቻዎችንና መጠላለፎችን አሳይቷል።
         ዋና አዘጋጅ ሆነ።
                                              ‹‹ሐዲስ›› (1975 ዓ.ም.) እና ‹‹ኦሮማይ›› (1975 ዓ.ም.) ናቸው።   ‹‹ኦሮማይ›› ታትሞ ከወጣ በኋላ በሽሚያ እየተገዛ ተነበበ። የኤርትራ
         የ‹‹አዲስ ዘመን›› ዋና አዘጋጅ በነበረባቸው ጊዜያት ብዙ አወንታዊ
                                              ‹‹ከአድማስ ባሻገር›› የተሰኘው የመጀመሪያ የልብ ወለድ መጽሐፉ   ተገንጣዮችም መጽሐፉን በሬዲዮ እየተረኩ የወታደራዊውን
         ለውጦች እንዲታዩ ማድረጉ ይነገራል። ‹‹እውነት መነገር አለበት››
                                              ለመጀመሪያ ጊዜ ለንባብ የበቃው በ1962 ዓ.ም. ነበር። ምንም   መንግሥት የጦር አዛዦች ለማሳጣት ተጠቀሙበት። ይህ ሁኔታ
         በሚለው አቋሙ ተገፍቶ የሚጽፋቸው የንጉሰ ነገሥቱን ስርዓት
                                              እንኳን ዳግመኛ እስኪታተም ሁለት ዓመታት ቢፈጅበትም      ወታደራዊ አዛዦችንና የፖለቲካ ሰዎችን ክፉኛ አበሳጨ። ‹‹ …
         የሚተቹ ጽሑፎቹም በሹማምንቱ ዘንድ ስለማይወደዱ መዘዛቸው
                                              በታተመበት ዘመን በሰፊው ተነቧል፤ ከ1962 እስከ 2004 ዓ.ም.   ልብ ወለድ ቢሆንም እኛን ለማሳጣት የተፃፈ ነው›› ብለው በበዓሉ
         ብዙ ነበር። በአንድ ወቅት በጋዜጣው ላይ የተስተናገደው ጽሑፍ
                                              ድረስ ዘጠኝ ጊዜያት ታትሟል። ከ1980ዎቹ ጀምሮ ደግሞ በሬድዮ   ላይ ጥርሳቸውን ነከሱበት። በሽሚያ እየተገዛ የተነበበው
         ንጉሰ ነገሥታዊውን ስርዓት አምርሮ የሚተች ስለነበር ንጉሰ
                                              ትረካ ቀርቧል። ብዙ ደራሲንና ሃያሲን እንደሚሉት፣ በዓሉ   መጽሐፍም እየተለቀመ ተሰበሰበ። በዓሉም ከጳጉሜ አንድ ቀን
         ነገሥቱ ራሳቸው በዓሉን ወደ ቤተ መንግሥታቸው ጠርተው ‹‹
                                              የተጠቀመው የገፀ ባህርያት አሳሳል ጥበብ ለመጽሐፉ ተወዳጅነት   1975 ዓ.ም ጀምሮ ከስራው እንደተሰናበተ የሚገልፅ ደብዳቤ
         … ይህ ነው ምላሹ? የልፋታችንና የድካማችን ውጤት ይህ ሆኖ
                                              ምክንያት ሆኗል።                            ደረሰው። ከስራው መሰናበት ብቻ በቂ አይደለም ያሉ ሌላ የበቀል
         ቀረ ወይ? …›› በማለት ጋዜጣው እርሳቸው የሰሩትን ስራ
                                              ‹‹የህሊና ደወል›› የጀርባ ሽፋን አስተያየቱን የፃፈው ዝነኛው ደራሲ   ቅጣት መደገስ ጀመሩ።
         እንደዘነጋና ጸሐፊያኑም የእርሳቸውን ልዕልና እየተዳፈሩ
                                              ዳኛቸው ወርቁ ነበር። ‹‹ውብ የሆነ ልብ ወለድ ጽሑፍ ነው›› በማለት   የካቲት ስምንት ቀን 1976 ዓ.ም በዓሉ ‹‹መጣሁ›› ብሎ ከቤቱ
         ስለመሆኑ ነግረውታል። ሕዝባዊው አመፅ እየገፋ መምጣቱ
                                              አድናቆቱን ገልፆለታል። ‹‹የህሊና ደወል›› ብዙ ደራሲያንን ‹‹መጽሐፉ   እንደወጣ ቀረ … በቃ ቀረ! ቀረ! ላለፉት 32 ዓመታት ‹‹በዓሉን የት
         የሳንሱሩን ክብደት እያቀለለውና የጋዜጠኛውንም ድፍረት
                                              ጋዜጠኛ ጥሩ ደራሲ ሊወጣው እንደሚችል የሚያረጋግጥ ስራ ነው››   አደረሳችሁት? ዝነኛው ደራሲ የት ጠፋ?›› ብለው ጉዳዩን
         እያጎለበተው ስለመጣ ከ1966 ዓ.ም አጋማሽ እስከ 1967 ዓ.ም
                                              አስብሏል።                                ለመመርመር የተጉ ሁሉ ስለጉዳዩ ያውቃሉ የተባሉ ሰዎችን
         መባቻ ድረስ የነበረው ጊዜ መገናኛ ብዙኃን የተሻለ ነፃነትን
                                              ‹‹የቀይ ኮከብ ጥሪ›› ብሎ የሰየመው ሦስተኛው መጽሐፉ ኢትዮጵያ   ሲጠይቁ ይህ ነው የሚባል ቁርጥ ያለና ሁሉንም የሚያስማማ
         አግኝተው ነበር።
                                              ውስጥ የመጀመሪያው ፖለቲካዊ ልብወለድ እንደሆነና በነጭ ሽብርና   ምላሽ ማግኘት አልቻሉም። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ስለበዓሉ
         ንጉሳዊው አስተዳደር ተወግዶ ወታደራዊ ቡድን ስልጣን
                                              በቀይ ሽብር እንዲሁም በፊውዳሉና በአዲሱ አብዮተኛ መካከል   የተናገሩ የደርግ መንግሥት ባለስልጣናት እንዲሁም ስለደራሲው
         ከጨበጠ በኋላ በዓሉ ትዕግሥትና ስርዓት በተሞላበት መልኩ
                                              የነበረውን ፖለቲካዊ ውዥንብርና ቅራኔ ለማንፀባረቅ የሞከረ ስራ   ስራዎችና ሕይወት ለመመርመር ጥረት ያደረጉ ጸሐፊዎች ግን በዓሉ
         ለውጡን ማገዝ እንደሚገባ ይጽፍ ነበር። ብዙም ሳይቆይ
                                              እንደነበር ብዙ የስነ ጽሑፍ አጥኚዎች ገልፀዋል።        በ‹‹ኦሮማይ›› ምክንያት ስለመገደሉ የሚያመለክቱ መረጃዎችን ይፋ
         የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት የዋና ስራ አስኪያጁ ረዳት
                                              ‹‹ … ‹ደራሲው› ከ‹የቀይ ኮከብ ጥሪ› ለጥቆ የወጣ ልብ ወልድ ነው።   አድርገዋል። ‹‹በትክክል(በእርግጠኛነት) ማን ገደለው? እንዴት
         ሆኖ ተመደበ። ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ደግሞ የድርጅቱ ዋና ስራ
                                              ልብ ወለዱ ደራሲው ከአብዮት ጋር፤ ደራሲ ከገፀባህርያቱ ጋር፤   ተገደለ? የት ተቀበረ? …›› የሚሉት ጥያቄዎች ግን አሁንም ቀን
         አስኪያጅ ሆኖ አገልግሏል። በዚህ ኃላፊነቱም ከደርግ ከፍተኛ
                                              ደራሲ ከራሱ ጋር፤ደራሲ ከትዳሩ ጋር፤ደራሲ ከአድናቂው ጋርና   እየጠበቁ ነው።
         ባለስልጣናት ጋር የመወያየትና የመወሰን አጋጣሚ ነበረው።
                                              ደራሲ ከማኅበረሰቡ ጋር ስላለው መስተጋብር የሚተርክ ነው።   ‹‹በዓሉ በአካላዊ ቁመናው ቀይ፣ ባለመካከለኛ ቁመትና ፀጉረ ሉጫ
         መጋቢት ሁለት ቀን 1969 ዓ.ም በዓሉ ግርማ የማስታወቂያ
                                              እንደኔ ንባብ በአማርኛ ስነጽሑፍ ውስጥ ትናንትም ሆነ ዛሬ   ነበር። በባህርይው ደግሞ ትሁት፣ ዝምተኛ፣ ሽቅርቅርና ሰው
         ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ ሆኖ ተሾመ። ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ
                                              በ‹ደራሲው› ልክ ድርሰትና ደራሲነት የተገለጸበት ልብ ወለድ የለም።   አክባሪ ነበር። የሚያጠቁትንም ቢሆን የሚመክት እንጂ ሄዶ
         እንዳብራራው፤ በዓሉ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ ሆኖ
                                              ልብወለዱ ስነጽሑፍ ማስተማሪያም፣ ራስን በራስ ማሰልጠኛም፣   የሚተናኮስ አልነበረም … የሰውን ክብር ጠብቆ የራሱንም ክብር
         ከተሾመ በኋላ በጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ጽሕፈት ቤት
                                              ተሰጥዖ መቆስቆሻም ጭምር ነው … ልብወለዱ በአንባቢያን ዘንድ –   በዚያው ልክ እንዲጠበቅለት የሚፈልግ፤ በጣም ተደብቆ ከሚሆን
         የሚወጡ መግለጫዎችና በሊቀ መንበር መንግሥቱ ኃይለማርያም
                                              በተለይም ለሙያው ቅርብ በሆኑና በሙያው የቆረቡ ሰዎች –   ይልቅ ፈንጠር ብሎ ከቅርብ ርቀት ነገሮችን ተመልክቶ የሚጓዝ፤
         አንደበት የሚነገሩ አንዳንድ ንግግሮች የበዓሉ አሻራ ያርፍባቸው
                                              በሕይወት የሚያውቁት የአንድ ደራሲ ታሪክ የሚመስል ነገር   በአለባበሱ፣ በአነጋገሩና በአቋቋሙ ለየት ያለ ነገር የሚታይበት ሰው
         ዘንድ ግድ ሆነ። የሊቀ መንበሩንና የጓዶቻቸውን ሃሳቦች
                                              ማግኘታቸው የመጽሐፉን ተፈላጊነት ከፍ አደረግው የሚል እምትም   ነው … በስራዎቹ ላይ የሚደረጉ ማናቸውንም ዓይነት
         በተደራጀና በማያሻማ ቋንቋ ማብራራትና ለአብዮቱ ልብና
                                              አለኝ … ›› (እንዳለ ጌታ ከበደ፣ ‹‹በዓሉ ግርማ ፡ ሕይወቱና   ማሻሻያዎችን ለመቀበል ህሊናውን ያዘጋጀ ብዕረኛ ነበር … ››
         ለሕዝቡ ጆሮ የተስማሙ
                                              ስራዎቹ››፣ ገጽ 150)                       በማለት የሚያውቁት ሁሉ ስለእርሱ ይናገራሉ።
          እንዲሆኑ እነበዓሉ መድከማቸው ግዴታቸው ነበር። ከዚህ
                                              በ1972 ዓ.ም ያሳተመው ‹‹ሐዲስ›› በገጽ ብዛቱ ከሌሎቹ የበዓሉ   ፍቅርን የሚዘምሩ፤ ውበትን የሚዘምሩ ሴት ገፀ ባህርያትን
         ባሻገርም የልቡን ፈቃድ ተከትሎ ‹‹መሆን ያለበት እንዲህ ነው››
                                              መጽሐፎች የሚበልጥ ሲሆን በአብዛኞቹ ገፀ-ባህርያቱና በመቼቱ   መፍጠር የሚሆንለት በዓሉ፣ እርሱ ራሱ ለፍቅር ተንበርካኪ
         ብሎ ሊቀ መንበሩን አሳምኖ ያሰፈራቸው ሃሳቦችም ቁጥራቸው
                                              ከ‹‹የህሊና ደወል›› እንዲሁም በጥቂት ርዕሰ ጉዳዮች ደግሞ   እንደነበርና ከዝነኛዋ ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ ጋር የሚያስቀና
         ቀላል አይደለም ይባላል።
                                              ከ‹‹ኦሮማይ›› ጋ ተመሳሳይነት አለው። መጽሐፉ በአብዮት መባቻ፣   የፍቅር ግንኙነት እንደነበረው ደራሲ እንዳለጌታ በመጽሐፉ ውስጥ
         በዓሉ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ በነበረበት ጊዜ
                                              ዋዜማና ማግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ ስለተፈጠሩት ክስተቶች    ጠቅሶታል። በዓሉ ከወይዘሮ አልማዝ አበራ ጋር ጋብቻ ፈፅሞ
         ለፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ለባሕል እድገትም እገዛ አድርጓል።
                                              የሚዳስስ ነው።                             መስከረም፣ ዘለዓለም እና ክብረ የሚባሉ ልጆችን አፍርቷል።
         የኢትዮጵያ ሕዝብ አኗኗር ሁኔታ ተቀርፆ እንዲቀመጥ የሙያውን
                                                                                    (አዲስ ዘመን)
                                                                                                                    89
           DINQ MEGAZINE       October 2020                                           STAY SAFE                                                                                   89
   84   85   86   87   88   89   90   91   92