Page 239 - አብን
P. 239
አብን
ኪነጥበብ፣ሳይንስና ቴክኖሎጂን እናስፋፋለን፤
ወጣቱን ትውልድ በእውቀት፣ በሥነ ምግባርና
በስፖርት እናንፃለን፤
ፆታዊ መድልኦን በማስወገድ የሴቶችን ሁለንተናዊ
ተሳትፎ እናሳድጋለን፤
ለሕጻናት መብቶች መጠበቅ ተግተን እንሰራለን፤
ለአረጋውያንና ለአካል ጉዳተኞች አመች የሆኑ
ከባቢዎችን ለመፍጠር፤ ድጋፍ ለማድግና የማኅበራዊ
ዋስትና እንዲኖራቸው እንሰራለን፤
በታሪኩ፣ በባሕሉና በማንነቱ የሚተማመንና የሚኮራ
ማኅበረሰብ እንፈጥራለን፤
አብንን ይምረጡ!
ጊዜው አሁን ነው!
237 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !