Page 238 - አብን
P. 238

አብን


                ድልድሉ በአግባቡ መፈፀሙን ለማየት የምትፈልጉ አብንን

                ይምረጡ፤
             2.6  በመንግሥት         አስተዳደር       እና     አመራር        ግልፅነት፣
                እውነተኛነት፣  ታማኝነት  እና  ተጠያቂነት  እንዲኖር
                የምትፈልጉ አብንን ይምረጡ፤
             2.7  የሕግ  የበላይነት፣  የግል  ኃብት  ባለቤትነት፣  የግለሰብ
                ነፃነት እና የዜጎች እኩልነት እንዲከበር የምትፈልጉ አብንን
                ይምረጡ፤
             2.8  በኢኮኖሚው  ዘርፍ  የግል  ኃብት  ባለቤትነት  እንዲከበር፣

                የኢኮኖሚው  ሕግ  የግለሰብ  ታታሪነትን  የሚያበረታታ፣
                አለአግባብ ከሥልጣን ጋር በሚፈጠር ግንኙነት በመንተራስ
                መበልፀግን  የሚከላከል  እና  ከገበያ  ወጭ  የሚያደርግ
                ሥርዓት እውን ሆኖ ማየት የምትፈልጉ አብንን ይምረጡ፤

             3.  ለሕዝባችን  የምንገባው  የምርጫ  ቃል  ኪዳን  (Campaign

                Pledge)

                  ጠንካራና አሳታፊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንገነባለን፤
                  በሕዝብና          በመንግሥት           መካከል        መተማመን
                    እንገነባለን፤
                  ግልፅ፣  ተጠያቂ፣  ብቁና  ለሕዝብ  የቆመ  አስተዳደር
                    እንዘረጋለን፤

                  አካታችና ዘለቄታዊ ልማትና እድገት እናመጣለን፤
                  ድህነትንና ሥራ አጥነትን በመቀነስ የዜጎችን የህይወት
                    ደረጃ እናሻሽላለን፤
                  ጠንካራና ተደራሽ፣ ቁሳዊና ማኅበራዊ መሰረተ ልማት
                    እንዘረጋለን፤

             236    ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   233   234   235   236   237   238   239