Page 53 - Dinq_221
P. 53

┼                                                                                                                               ┼





                                                                                       ፍልስፍና
                                                                                       ፍ ፍ
                                                                                      ፍልስፍናና
                                                                                                   ስ
                                                                                             ል
                                                                                             ል
                                                                                                   ስ
                                                                                                        ፍ
                                                                                                        ፍ
                                                                                                              ና
                                                                   t

                                                                              d
                                                                   t
                                                                              d
                                                                       a
                                                                       a
                                                                          n
                                                                          n

                                                   h
                                                          u
                                                             g
                                                   h
                                                      o
                                                      o
                                                          u
                                                Thought and Character””
                                                T
                                              “ ““ “Thought and Character”
                                                T
                                                             g
                                                                h
                                                                h
                                                                                                      t
                                                                                           a
                                                                                           a
                                                                                       h
                                                                                        h
                                                                                                      t
                                                                                                a
                                                                                                   c
                                                                                                   c
                                                                                              r
                                                                                              r
                                                                                                a
                                                                                   C
                                                                                                          r

                                                                                                          r
                                                                                                            ”


                                                                                                       e
                                                                                                       e
                                                                                   C





                                                                                  ”
















                                        “ ““ “                  ”                       ሌላው  ይቅርና  በደከመበት  ሰዓት  እራሱ  ጌታ
                                                          ””



                                                                                        ነው። ነገር ግን በአስተሳሰብ ደካማ በሆነበት ጊዜ
                                                 በመግራት  የሚገኝ  ውጤት  እንጂ።  መልካም         ሞኝ  ጌታ  ነው፤  ቤቱን  በስርዓት  ማስተዳደር
                                                 ያልሆነ  ማንነት  ወይም  ለአውሬ  የተጠጋ  ባህሪ     እንደሚሳነው ሰነፍ ጌታ።  ህይወቱ የተመሰረተበትን


                                       )

                    በሚስጥረረ  አደራውው))
                   ( (( (በሚስጥረ አደራው)             ደግሞ  ከቀናነት  የራቁ  እና  ክፉ
                          ጥ
                          ጥ
                    በ
                            ረ
                        ስ
                     ሚ
                    በ
                        ስ
                     ሚ
                                  ራ
                                  ራ
                                    ው
                                ደ
                               አ
                               አ
                                ደ
                                                 አስተሳሰቦችን ደጋግሞ በማሰብ የሚመጣ
                                                 ልክፍት ነው።
                         ክፍል አንድ                       ሰው  እራሱን  መገንባትም
                 “ሰው  በልቡ  የሚያስበውን  ሃሳብ  ነው”     ማፍረስም  ይቻለዋል።  በሃሳቦቹ  እራሱን
          የሚለው  አባባል  የሰውን  ልጅ  ማንነት             የሚያወድምበትን  መሳሪያ  ይፈጥራል፤
          የሚያንጸባርቅ አባባል ብቻም ሳይሆን፤ የህይወቱን         ወይም  ደግሞ  ሰላም  እና  ደስታን
          መስመር  እና  ጉዞም  የሚዳስስ    ነው።  እርግጥም     የሚያገኝበትን  የኑሮ  ቤተመንግስት
          ሰው የሚያስበውን ሃሳብ ነው የሚሆነው። ባህሪው          ይገነባል።  የሚያስበውን  የሚመርጥ  እና
          እና ጸባዩ የአስተሳሰቦቹ ድምር ውጤቶች ናቸው።          በእውነት ሀሳቡን የሚተገብር ሰው እራሱን
          አንድ እጽዋት ከውስጡ ይፈካል እንጂ ፤ ከውጪ           ወደ  ንጹህ    ማንነት  ማቅረብ  ይችላል።         ህግ መርምሮ ሲያውቅ እና ሲረዳ ግን ብልህ ጌታ
          ሊፈካ  አይቻለውም።  የሰው  ልጅ  ድርጊትም           ሃሳቦቹን  እና  እምነቶቹን  መምረጥ  ሲሳነው  ግን    ይሆናል።
          በውስጡ  ካለው  ከድብቁ  የአስተሳስብ  ዘር           ከእንስሳ በታች የሚያስብ ፍጡር ይሆናል። በነዚህ
          የሚፈጠር  ፍሬ  ነው።  ድርጊቶቻችን  ሁሉ            ሁለት  የማንነት  ጥጎች  መካከል  ሌሎች  በመሃል            ወርቅ እና አልማዝ በብዙ ፍለጋ እና ቁፋሮ
          የአስተሳሰቦቻችን  ውጤቶች  ናቸው፤  ሃዘን  እና        የሚወድቁ  ብዙ  ማንነቶች  አሉ።  የሁሉም          እንደሚገኙ  ሁሉ፤  የሰው  ልጅም  ከራሱ  ማንነቶች
          ደስታም  ፍሬዎቹ።  ስለዚህ  የሰው  ልጅ  ከራሱ        ማንነቶች ፈጣሪ ግን እርሱ ሰው ነው።              ጋር የሚቆራኙ ማንኛቸውንም አይነት እውነታዎችን
          የአስተሳሰብ  እርሻ፤  ጣፋጩን  እና  መራራ  የኑሮ            በዚህ  አሁን  ባለንበት  ዘመን  ነፍስን     ወደ ውስጥ ነፍሱን ቢቆፍር ያገኛል።
          ፍሬዎቹን ይለቅማል።                           ከሚነኩ፤  ብርሃንን  ከሚፈነጥቁ  እውነታዎች                የማንነቱ  ፈጣሪ፤  የእጣፋንታው  ገንቢ፤
                 “በአይምሮዋችን  ወስጥ  ያሉት             መካከል፤ ይህንን እውነታ ማወቅ መታደል ብቻም         የህይወቱ  ጠራቢ  መሆኑን  ያረጋግጣል።
          አስተሳሰቦች እኛ እኛን እንድንሆን አድርገውናል          ሳይሆን  ፍሬያማ  እና  በራስ  መተማመን  ጭምር      አስተሳስቦቹን    በቅጡ  ካጤነ፤  ከተቆጣጠረ፤  እና
                                                 የሚያሳድግ ነው። ታላቁ እውነታ ይህ ነው ” ሰው       በህይወቱ  ላይ  የሚኖራቸውን  ተጽዕኖ  ማወቅ
                 በሃሳብ  ብዙ  ነገሮች  ተሞርደዋል          የሃሳቦቹ ፈጣሪ፤ የባህሪው ቀራጭ፤ የአጋጣሚዎቹ        ከተቻልው፤  በትዕግስት  ህይወቱን  ካስተዋለ፤
          ተገንብተዋል
                                                 አመልካች፤ የአካባቢው እና የእጣ ፋንታው ጌታ         የመንስኤ  እና  የውጤትን  ሂደት  ከተረዳ፤  እራስን
                 የሰው  አዕምሮ  ክፉ  አስተሳሰብ           ነው” የሚል ነው።                          ማውቅ  ጥበብ  ብቻም  ሳይሆን  ሃይልም  ነውና፤
          ከተዘራበት፤  ስቃይ  መምጣቱ  አይቀርም።                   የአስተሳሰቡ ጌታ፤ የፍቅር እና የእውቀት      የእራሱ  እጣ  ፋንታ  ባለቤት  መሆኑን  በጊዜ  ሂደት
          መልካሙን የሚያስብ ሰው ደግሞ ደስታ እንደጥላ           ባለቤት የሆነው የሰው ልጅ ለእያንዳንዱ የህይወቱ       ያረጋግጣል። በዚህ መንገድ ሲጓዝ ብቻ ነው “እሹ
          ትከተለዋለች”                                                                    ታገኙማላችሁ፤  አንኳኩ  ይከፈትላችሁማል”
                                                 አጋጣሚ  ቁልፍ  አለው።  ያለውን  ሃይል  ማወቅ
                 መልካም ባህሪ እና ሰናይ ጸባይ በአጋጣሚ       ከቻለም  እራሱን  መሆን  ወደሚመኘው  ማንነት        የሚለው ህግ፤ ፍጹም እውነት መሆኑን የሚረዳው።
          የሚገኙ ትሩፋቶች አይደሉም። ይልቁንም አዕምሮን          መቀየር ይቻለዋል። ሰው ሁሌም የራሱ ጌታ ነው።
          ትክክለኛውን  ነገር  እንዲያስብ  በተደጋጋሚ
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  53
          DINQ magazine            June 2021       Stay Safe                                                          53
 ┼                                                                                                                               ┼
   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58