Page 55 - Dinq_221
P. 55

┼                                                                                                                               ┼



                                የልጆች የህይወት ክህሎትና                                                        ቤተሰብ

                                           የቤተሰብ ድርሻ


                                                    ራስወርቅ ሙሉጌታ                           በመሆኑም  ቤተሰብ  ለልጆች  ፍቅርን
                              ል     ጆ     ች                                          በመስጠት  ስለፍቅርና  ስለርህራሄ  እንዲያውቁ
                              የ ተ ስ ተ ካ ከ ለ   የሚገጥሟቸውን  ችግሮች  በሙሉ  የመሻገርም            ማስቻል፤  ሥራን  እየሰሩ  አሰርተው  የሥራ
                              ህ   ይ   ወ   ት   ሆነ  የመቋቋም  አቅማቸው  ደካማ  ይሆናል።           ባህላቸው  እንዲዳብር  በማድረግ፤  እያንዳንዱ
                              እንዲኖራቸውና        ራሳቸውንም ሆነ ቤተሰባቸውንና ማህበረሰቡን             ቤተሰብ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሚይዘው
                              ስ ኬ ታ ማ         ለችግር  የሚያጋልጡ  ግብታዊ  ውሳኔዎችን             ፍልስፍና  ውስጥ  ሊካተት  ይገባል።  ይህ  ማለት
                              እንዲሆኑ      በቂ   የሚወስኑ  ይሆናሉ።  ሥራ  ፈጣሪ  ያለመሆን።          ግን  ቤተሰብ  ልጆችን  ካለ  አቅማቸው  ሁሉንም
                              የ ህ ይ ወ ት       ለሚገጥሟቸው ችግሮች በቀላሉ የመንበርከክና             ነገር  ራሳቸው  ይወጡት  ብሎ  መልቀቅ  ሳይሆን
                              ክህሎት  መያዝ       ለአቻ  ተጽእኖ  ተጋላጭ  መሆንም                  ሀሳባቸውን  በመቀበል  ችግሮች  ሲያጋጥሟቸው
        እንዳለባቸው  ይነገራል።  የህይወት  ክህሎትን         ይታይባቸዋል።  ይህም  በመሆኑ  ለበርካታ             አብሮ  በመሆን  የጋራ  ግንዛቤ  እንዲኖራቸው
        ከሚማሩበትና  ከሚያዳብሩበት  ቦታዎች               ችግሮች  የመጋለጥ  እድላቸው  ሰፊ  ሲሆን            በማድረግ በአብሮነት መምራት ማለት ነው።
        መካከል  ደግሞ  ቤተሰብ  ቀዳሚው  ነው።            አንዳንድ  ግዜ  እስከ  ህይወታቸው  መጨረሻ
        ለመሆኑ  ልጆች  ከቤተሰባቸው  በቂ  የህይወት         አብረዋቸው  ለሚዘልቁ  ለጭንቀት፣  ለደባል
        ክህሎት  እንዴት  ሊያገኙ  ይችላሉ  ስንል           ሱስና  ሌሎች  ችግሮችም  ተጋላጭ  ይሆናሉ።               ይህንንም ለማለፍ መጀመሪያው ለልጆች ግዜ
        በ ኢ ም ፓ ክ ት    ኢ ት ዮ ጵ ያ    የ ስ ነ ል ቦ ና   በመሆኑም  ልጆች  በቤተሰብ  ወስጥ  እያሉ        መስጠት፤  እድሚያቸው  በሚፈቅደው  መሰረት
        አገልግሎቶችና  የማህበረሰብ  ጤና  ማማከር           ውሳኔ  እየሰጡ  ውሳኔ  መስጠትን፤  ኃላፊነት          ኃላፊነት  እንዲወስዱ  ማድረግ፤  ለወሰዱት
        ማህበር  ዋና  ሥራ  አስኪያጅ  ከሆኑት  ከአቶ        እየወሰዱ ኃላፊነት መውሰድን፤ በችግር ወስጥ            ኃላፊነት  ተጠያቂነት  እንዳለባቸው  ማስገንዘብ፤
        አለማየሁ ጥበበ ሙላቱ ጋር ቆይታ አድርገናል።          እያለፉ ችግር መቋቋምን ሊማሩ ይገባል።               በዚህም  ከተጠያቂነት  ራሳቸውን  እንዲያሸሹ
                                                                                     ሳይሆን ለሚፈጠሩ ችግሮች፣ ለሚከሰቱ ስህተቶች
                                                                                     ራሳቸው  ኃላፊነት  ለመውሰድ  እንዲዘጋጁ
            ባለሙያው  እንደሚያብራሩት  የህይወት               የህይወት  ክህሎትን  በተለያየ  መንገድ          ማብቃት ይጠበቃል።
        ክህሎት ማለት ሰዎች በእለት ከእለት ኑሯቸው           መማር  የሚቻል  ቢሆንም  እንደ  ኢትዮጵያ
        የሚያጋጥሟቸውን  ኃላፊነቶችና  ፈተናዎች             ነባራዊ  ሁኔታ  ግን  እነዚህ  ክህሎቶች  ልጆች
        በብቃት  ለመወጣት  የሚያስፈልጓቸው                በዋናነት  ሊይዟቸውና  ሊያዳብሯቸው                     ልጆች  የጉርምስና  እድሜ  ላይ  ሲደርሱ
        አቅሞችና  ብቃቶች  ማለት  ናቸው።  ከነዚህም         የሚችሉት  በቤተሰብ  ውስጥ  ባሉበት  ወቅት           በርካታ  የህይወት  ምርጫዎች  ስለሚገጥሟቸው
        መካከል  ችግርን  የመፍታት  ክህሎት፤  ነገሮችን       ነው። የትምህርት አላማ በእውቀት በክህሎትና            የበቃ  ውሳኔ  ሰጪነት  ክህሎት  ያስፈልጋቸዋል።
        በጥልቀት  የመመርመር  ከህሎት፤  ራስን             በአመለካከት ትውልድን ለመቅረጽ ነው።                ለዚህ ዝግጁ ሆነው ያደጉ ካልሆኑ የሚጎዳቸውን
        የመገንዘብና  የማወቅ  ክህሎት፤  የተግባቦት                                                 ውሳኔ ሊወሰኑ አልያም መወሰን ተስኗቸው በእነሱ
        ክህሎት፤  ጭንቀትን  የመቋቋምና  በዛም  ወስጥ            ከእነዚህ  መካከል  የልጆች  አመለካከት          ህይወት  የሌሎች  ጣልቃ  ገብነት  እንዲከሰት  በር
        ሆኖ  ውሳኔ  የመስጠት  ክህሎት  እንዲሁም           የሚቀረጸው  ደግሞ  በሚኖራቸው  የህይወት             የሚከፍቱና  ተገቢ  ያልሆነ  ቦታ  እንዲገኙ
        ስሜትን  በተገቢው  መንገድ  የመግለጽና  ራስን        ክህሎት  ብቃት  የሚወሰን  ይሆናል።  ነገር  ግን       ይዳርጋቸዋል።  ስለዚህ  ገና  በልጅነት  በለጋ
        በሌሎች  ቦታ  አስቀምጦ  የማሰብና  ነገሮችን         ከመደበኛው የትምህርት ስርዓት ጋር ተቀናጅቶ            እድሚያቸው  እነሱን  በሚመለከቱ  ለምሳሌ
        የመመልከት ይጠቀሳሉ።                                                                የትምህርት  ፍላጎታቸውን  በተመለከተ፣  መሆን
                                              የማይሰጥ  በመሆኑ  ልጆች  እነዚህን  ነገሮች          የሚፈልጉትን ለመምረጥና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ
                                              ሊያገኙ  የሚችሉት  በጣም  በተወሰነ  ደረጃ           እየተሳተፉ  ምክንያታዊ  የሆነ  ውሳኔ  እየወሰኑ
            የህይወት  ክህሎት  ከሁሉም  ወቅት  በላይ       እንደ ሚኒ ሚድያና በሌሎች የተለያዩ ክበባት            እንዲመጡ ማለማመድና ማብቃት ይጠበቃል።
        የሚያስፈልገው  በወጣትነት  እድሜ  ሲሆን            ባሉ  ኢ-መደበኛ  በሆኑ እንቅስቃሴዎች  ውስጥ
        የህይወት ክህሎት ልጆች የተስተካከለና ጠንካራ          ነው።
        ስነልቦና  እንዲኖራቸው፤  በማህበረሰቡ                                                         ከዚሁ  ጋር  በተያያዘ  የሚገጥሟቸው
        ተቀባይነት  ያለው  መልካም  ከሰዎች  ጋር               ልጆች  እነዚሀን  የህይወት  ክህሎቶች           ችግሮችም  ስለሚኖሩ  ራሳቸውን  አዘጋጅተው
        ግንኙነት  እንዲፈጥሩ  ነገሮችን  በማመዛዘን          ሊጨብጣቸውና  ሊያዳብሯቸው  የሚገባው                በተረጋጋ  መንፈስ  የሚገጥሟቸውን  መሰናክሎች
        እንዲመለከቱ ብሎም በየትኛውም ሁኔታ ወስጥ                                                   የሚያልፉበትን  ሁኔታ  እንዲያመቻቹ  ማብቃት
        ሆነው ችግሮችን ለመፍታትና ውሳኔ ለመወሰን            ደግሞ ገና በልጅነት እድሚያቸው ጀምሮ ነው።            ይጠበቃል።ከላይ  የተዘረዘሩት  ነገሮች
                                              ለምሳሌ  ቤተሰብ  ወስጥ  እያሉ  በየደረጃው
        የሚያስችል አቅም እንዲፈጥሩ የሚያበቃቸውም            በሚደረግ ውይይት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ            እንደተጠበቁ  ሆነው  ልጆችን  ጥሩ  የህይወት
        ነው።  እነዚህን  ነገሮች  ማድረጋቸው              የማይስማሙበትን  የመቃውም  ልምዳቸውን               ክህሎት  እንዲኖራቸው  ለማብቃት  ቤተሰብ
        ህይወታቸው ቀና እንዲሆን ባጠቃላይ ደስተኛና           ያዳብራሉ፤  በልጅነታቸው  ከእኩዮቻቸው  ጋር           በሚያሳድግበት  ወቅት  ማድረግ  የሚችሉትንና
        ለራሳቸው  ትልቅ  ግምት  የሚሰጡ  በቤተሰብና         ሲጣሉ  እንዴት  መስማማት  እንዳለባቸው              የማይችሉትን  እንዲሁም  ማድረግ  ያለባቸውንና
        በማህበረሰቡ  ዘንድ  ተቀባይነት  ያላቸው            እንዴት  ግጭቶችን  መፍታትእንደሚኖርባቸው             የሌለባቸውን በመለየት ገደብ ሊያስቀምጡላቸው
        እንዲሆኑ ያስችላቸዋል።                                                               ይገባል።
                                              ያስባሉ።

            በተጨማሪ  በአስቸጋሪ  ሁኔታዎች  ወስጥ                                                    ማንኛውም የሰው ልጅ በየትኛውም ሁኔታና
                                                  በዚህ  ሁኔታ  ቆይተው  ከጊዜ  በኋላ
        ሲሆኑም  የግል  ጥረትን  በመጠቀም                ጉርምስና  ሲመጣ  ጓደኛ  መያዝ  ሲጀምሩ             ቦታ  ቢሆን  ማድረግ  ያለበትንና  የሌለበትን  ለዛ
        አካባቢያቸውን  ጤናማና  ምቹ  ለማደረግ             የሚገጥሟቸው ተግዳሮቶች ይኖራሉ። እነዚህን             ጉዳይ  ያለውን  አቅም  ጠንቅቆ  ማወቅ  አለበት።
        እንዲችሉ  ብቁ  የሚያደርጋቸው  ይሆናል።            ተግዳሮቶች  ለመቋቋም  የሚያስችላቸው                በተመሳሳይ  ልጆችም  ምን  ማድረግ  አለብኝ
        ባጠቃላይም  ወደ  ችግር  እንዳይገቡ  ብቻ                                                  ይህንንስ  ለማድረግ  ምን  ያህል  አቅም  አለኝ
        ለመጠበቅ  ብቻ  ሳይሆን  ምናልባትም  ከገቡ          ከልጅነታቸው  ጀምሮ  ሲያካብቱት  የኖሩት             የሚለውን እንዲለዩ ማስቻል ይጠበቃል። ካልሆነ
                                              አእምሯዊም  አካላዊም  የህይወት  ክህሎቶች
        በራሳቸው  ጥረት  በቀላሉ  ለችግሩ  ለመገላገል        ናቸው።  ይሄ  ሳይሆን  ቀርቶ  ልጆች  ችግር          ሌሎች ስላደረጉት አልያም እነሱ ስለፈለጉት ብቻ
        የሚያስችላቸው ይሆናል።                                                               ከአቅማቸው  በላይ  የሆነና  የማይገባቸውን  ነገር
                                              ሲገጥማቸው  እንደ  ትምህርት  በአንድ  ወቅት          ለማድረግ ሞክረው ለሞራልና ሌሎች ውድቀቶች
                                              አቅም  አንዲኖራቸው  ለማስቻል  መሞከር              ሊዳረጉ ይችላሉ።
            በአንጻሩ  በቂ  የህይወት  ክህሎት  ያላዳበሩ     ውጤታማ አያደርግም።
        ያልጨበጡ  ወጣቶች  ከቤተሰብ  ድጋፍ  ውጪ

                                                                                                                      55
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  55
             DINQ magazine            June 2021       Stay Safe

 ┼                                                                                                                               ┼
   50   51   52   53   54   55   56   57   58   59   60