Page 51 - Dinq_221
P. 51

┼                                                                                                                               ┼







                                                                                                               E
                                                                    B
                                                                                                       A
                                                                                                           G
                                                                        E

                                                                                    H
                                                                           D
                                                                               E
                                                                                                     P


                                                             K


                                                                 E

                                                            KEBEDE HAILE PAGE
                                                                                                E
                                                                                             L
                                                                                           I

                                                                                        A

                                                                                                           G
                                                                                                       A
                                                                                                     P
                                                                 E


                                                             KEBEDE HAILE PAGEE
                                                                                                E
                                                             K
                                                                        E
                                                                    B
                                                                                        A
                                                                           D
                                                                                           I
                                                                               E
                                                                                             L
                                                                                    H

                                        ለምንድን ነው በአሜሪካ ምርጫ ላይ የማንሳተፈው?
                                                                                                           የሰለጠኑ  አገሮች
                                                                                                           የህዝብ      ቆጠራ
                የዚህ  ጽሁፍ  ዋና  መንፈስ  በአሜሪካ                                                                  በየተወሰነ      ጊዜ
          የምንንሮ  ኢትዮጵያውያን  የሲቪል  ግዴታችንን                                                                    የሚያካያሄዱበት
          የማንወጣበት  ምክንያት  ከተሞክሮ  የተገኙትን፤                                                                   ምክንያት       እኛ
          ከህበረተሰቡ  የተሰሙትን፤  በዓይን  የታዩትን                                                                    እ ን ደ ም ና ስ በ ው
          ለማስቀመጥ ነው፡፡እንዲሁም ምርጫ ካለሕዝብ ተሳትፎ                                                      ሳ ይ ሆ ን   ለ ህ ዝ ብ   ም ር ጫ
          ጥቅም ስለሌለው ስለህዝብ ቆጠራና ተዛማች ነጥቦችን በአንድነት                                              ኮታ፤የተሳታፊዎች ማንነት ለማወቅና
          አጣምረን  በመዳሰስ  ለትችት  ሳይሆን  ግንዛቤ    ለማጋራት  ይህ                                         ለተለያየ  ጉዳይ  ስለሚያውሉት
          ጽሁፍ ለንባብ ወጣ፡፡                                                                       በሕዝብ  ቆጠራው  ላይ  ህዝቡ
                                                                                               እንዲሳተፍ  በአንክሮ  ይገፋፋሉ
                ለክልልም  ሆነ  ለአገር  አስተዳዳሪነት  በህዝብ                                                 ያሰገፋፋሉ፡፡ይህም  ሆኖ  በምርጫ
          ተመርጠው  ለመሾም  የአሜሪካ  ምርጫ  ወቅቱን  ጠብቆ                                                    ላ ይ   ተ ሳ ት ፎ   ለ ማ ድ ረ ግ
          በሚካሄድበት  ጊዜ  ሕጋዊ  የነዋሪነት  ፈቃድ  ያለን  አብላጫው                                          በመቆጠባችን  በመደበኛው  የአሜሪካ

          ኢትዮጵያውያን  ነዋሪ  በምርጫው  ላይ  የማንሳተፍበትን                                               የብሄራዊ  ሕዝብ  ቆጠራ  መሠረት
          አሳማኝ ምክንያቶቻችንን ፈልፍሎ ለማግኘት በመረጃ እጦት                                                   በ አ ሜ ሪ ካ      የ ሚ ኖ ረ ው
          ምክንያት ጥናት አካሂዶ ለመድረስ  ከባድ  በመሆኑ የተሟላ                                                  የህብረተሰባችን  ብዛት  ከ250-
          ዘገባ  ማቅረብ  ቀላል አይሆነም፡፡
                                                                                                 70ሺህ  ይገመታል  ይላል  እንጂ
                ለዚህ  ዓይነተኛ  ምክንያት  ሳይሆኑ  አይቀርም  ተብሎ                                               ትክክለኛው የአሐዝ ቁጥራችንን
          የሚጠረጠረው  ድክመታችን  ደግሞ  ቀደም  ሲል  1/ሕብረተሰባችን              አያመላክትም፡፡
          መረጃ  የመስጠት  ትብብር    ከፍተኛ  ችግር  ስላለ፤2/ተጠራጣሪዎች                  በዚህ  ምክንያት  ቁጥራችንን  ለማወቅ  እኛኑ  ሲጠይቁ፡በሃይማኖት
          ስለሆንን፤3/የጊዜ  እጠረትና  4/የቋንቋ  ችግር  ነበር፡፡አሁን  ደግሞ         ቦታዎች፤በሰፖርት  ሜዳዎች፤  በዓመታዊ    የኮሚኒቲ  ማኅበር    ስብሰባዎች
          የሁለተኛው አገራችን ኅብረተሰብ በቆዳ ቀለም ልዩነት አብሮ  የመኖር             ላይ ተሰባስበን ያየነው ቁጥር ግምት ይነገራቸዋል፡፡ከዚህ ውጭ የአገራችንን
          ባህሉ  ሻክሮ  በጎሪጥ  መተያየት  ስለጀመረ፤  እኛም  ደግሞ  ከማን  አንሺ
          ስሜት  አድሮብን  ይመስላል  ማንኛንውም  ጉዳዮቻችንን  ከጎሣ  ጋር            የውስጥ ገበና ለዓለም ሕዝብ  ለማሰማትና የአገር መሪዎቻችንን ለማሣጣት
                                                                 ሰልፍ  ስንወጣ  ብዛታችንን  በገምት  ውስጥ  አስገብተውት  ነው  እንጂ
          እያዛምዱ  ማየት  አዲስ  ፈሊጥ  ሆኖ  የነበረን  መልካም  የማኅበራዊ
          ግንኙነት ልምዳችን እንዳይቀጥል እንቅፋት ሆኖ ከአንድ አገር የመጣን             በአሜሪካ  የሕዝብ  ቆጠራ  መዝገብ  ውስጥ  በኦፊሴል  ተቆጥረን
                                                                 አይደለም፡፡በእነኝህ  ምክንያቶች  የእኛም ሆኑ የአገሩ ፖለቲከኞች ትክክለኛ
          ሰዎች አንመስልም፡፡                                           ቁጥራችን  ማግኘት  ስላስቸግሯቸውና  ዝቅተኛ  የገቢ  ምንጭ  ስላለን
                ኢትዮጵያውያን  ነዋሪ  እንደማንኛውም  ስደተኛ  ምን  ጊዜም           አያተኩሩብንም፡፡
          የስደተኛነት  ጥያቄዎች  ቢኖሩትም  በቋንቋ  ችግር፤  በይሉኝታ፤ጌጣችን                  ከላይ እንደጠቀሰው ተመራጮችን የሚጠቅማቸው ከብዛት ስለሆነ
          በሆነው  ዝምታ፤ድንጉጥና  ለትዕግሥት  ተገዢ  ስለሆንን  ያለንን  ቅሬታ         በእኛ  ላይ  እንዲያተኩሩ  ከተፈለገ  በአሜሪካ  መንግሥት  በየተወሰነ  ጊዜ
          እንደሌላው  ስደተኛ  በግልም  ሆነ  በስብስብ  መብታችንን  ስናስከብር          በሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ አሃዝ መረጃ  በእጃቸው ሲገባ ነው፡፡ በአገሩ
          አንታይም፡፡ይህም  በመሆኑ  በአገራችን  በደል  ደረሰ  ከምዕራቡ  አገር         የሕዝብ  ቆጠራ  ላይ  ያለመሳተፋችን  የኢትዮጵያን-አሜሪካን  ነዋሪን
          ሁኔታ  እያየን  እዩልኝ  ስሙልኝ  እሮሮ  እናሰማለን፤በውጭ  አገር  ሰው        የሚያመላክትበት  ትክክለኛውን  አሐዝ  ያሰፈረ  ማስረጃ  ማግኘት
          ስንበደል  በይሉኝታ  ማለፍ  ይቀናናል፡፡ነገር  ግን  ይህን  የባህል           አጠራጥሯቸው  የምረጡኝ  ዘመቻ  ሲያካሄዱ  በሌላው  መጤ  ስደተኛ  ላይ
          ተገዢነታችንን  በውጭው  ዓለም  ስናጸባርቅ  የታዘቡ  ጠላቶቻችን              የሚያተኩሩትን ያህል ፊታቸውን ወደ እኛ  አያዞሩም፡፡ቢበዛ በምርጫ ላይ
          እንደፍርሃት  ወይም  እንደ-ደካማ  ጎን  እያዩት  በየመልኩ                 ደጋግመው  የተሳተፉ  ኢትዮጵያውያንን  የምረጡኝ  አደራ  ደብዳቤ    እላኩ
          ሲያጠቁን፤ሲያስጠቁንና ለጥቃት ሲጋበዙ ይታያሉ፡፡
                                                                 ይወተውታሉ  እንጂ  ኢትዮጵያውያን  ህብረተሰብ  በግንባር  ቀርበው
                ለአገሩ ባይተዋር በመሆናቸው የአገሩ የብዙኀኑ የኑሮ ሥርዓተ-           ሲያነጋግሩ አልታዩም፡፡
          ግዴታዎችን ጠንቅቀን ባለመገንዘብም  ሆነ ቸል በማለት ከመንግሥት                      ለዚህ ሁሉ መነሾው ታዲያ ከልምድ ወይም ተወልደን ካደግንበት
          የሚገኙትን  ጥቅማጥቅሞች  ሲጓደልብንና  ሌሎች፤ጉዳዮቻችንን                  አካባቢ  ጉድለት  ይመስለኛል፡፡ምክንያቱም  በአፍሪካ  አህጉራት  የሕዝብ
          ለማፋጠንና  ለአገራችን  አንዳንድ  ጉዳይ  የማስፈጸም  ፍላጎታችንን            ቁጠራና ህዝባዊ ምርጫ በወቅቱ ማካሄድ ስላልተለመደና ቢካሄድም እንኳን
          አጓትቷል፤ ዕድል ሰብሯል፡ ብሎም ባይተዋርነታችንን አጠናክሮታል፡፡
                                                                 የሰለጠኑ  አገሮች  በአፍሪካ  ውስጥ  ጥቅማቸው  እንዳይነካ  ምርጫው
                ጥቅምን ለማስከበር ደግሞ ለፖለቲከኞች ጠቀም ያለ የገንዘብ             በትክክል  እንዳይካሄድና  አገር  ወዳድ  መሪ  ተመርጦ  እንዳይቀመጥ
          አስተዋጽዎ ማድረግ አሊያም በብዛት ሆነን በምርጫው ላይ በመሳተፍ               በየምክንያቱ እርስ በርሱ እያናቁሩት በአፍሪካ  አገሮች ውስጥ ጽጥታ ሰፍኖ
          የምንፈልገውን ተወዳዳሪ በመምረጥ ብቻ ነው፡፡መምረጥ መብት ብቻ                ትክክለኛ  ገጽታ  ያለው  ሕዝባዊ    ምርጫ  አስካሁን  ድረስ  ተካሂዶ
          ሳይሆን  የዜግነት  ኃላፊነት  ድርሻ  ነው  ቢባልም  ግራም  ነፈሰ  ቀኝ        አያውቅም፡፡ቢቢረታ  መሰናክሉን  ያለፈ  መሪ  ቢመረጥና  የምዕራብ  አገሮች
          ተመራጮችን  የሚመረጠው  የሕዝብ  ዝንባሌውን  መሠረት  በማድረግ              የሚፈልጉት ሰው ካልሆነ ቢያንስ እነሱ የሚፈልጉት ሰው ጣምራ ሆኖ አገር
          መንግሥት  መድቦ  ባስቀመጣቸው  የመራጭ  ኮሚቴ  የሚወስን                  እንዲመራ ይሟሟታሉ፡፡ ይቀጥላል►
          ይሆናል፡፡
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  51
          DINQ magazine      June 2021       Stay Safe                                                                51
 ┼                                                                                                                               ┼
   46   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56