Page 52 - Dinq_221
P. 52

┼                                                                                                                              ┼

          ድንቅ እና የቴዲ...

          ከገጽ 37 የዞረ                                                                       በሚፈቅደው  ኤሌክትሮኒክስና  በድረገጽ
                                                                                           ጭምር  አንባቢያን  እንዲያገኙት  ለማድረግ
                                                                                           ተግተው በሚሰሩ ወገኖች ቀጥሏል፡፡
                 ቴዲ    በሕይወት  ሳለ    ሆድ
                                                                                              በተጨማሪም ለመጽሄቱ ጠቃሚ ጽሁፍ
          የባሰውን  ስደተኛ  ወገኖችን  ለማገልገል
                                                                                           በማቅረብ፤  መጽሄቱን  በማንበብና  ሂሲ
          ድንቅ ብሎ የሰየመውን ወራሃዊ መጽሄት
                                                                                           በመስጠት       የኅብረተሰቡ        ትብብር
          ተወዳጅነቱ      እየጨመረ      እንዲሄድ
                                                                                           እንደሚኖር  ይታመናል፡፡  ድንቅ  መጽሄት
          ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል፡፡መጽሄቱ ሶስት
                                                                                           እዚህ  ደረጃ  ላይ  እንዲደርስ  ያበቁትን
          ዓላማዎችን ሰንቆ የጀመረ ሲሆን፤ እነሱም
                                                                                           አንባቢያንን፤ጸሐፊያንና  በመጽሔቱ  ላይ
          ጸሐፊያንን     በማስተባበር      ወቅታዊ
                                                                                           ካለማቋረጥ      ማስታወቂያ       የሚያወጡ
          መጣጥፎችን  ለህብረተሰቡ  ማቅረብ፤ጥናት
                                                በእየስቴቶች  ያለማቋረጥ  በነፃ    እያሰራጨ          ደንበኞችን አስመስግኗል፡፡
          ለሚያካሄዱ ወገኖች በመረጃ ኃይል ማስታጠቅና
                                                ተሰድደው  ለሚኖሩ  ኢትዮጵያውያን  ወገኖቹ                   በጥቅሉ  የቴዲ  ሙያና  አገልግሎት
          ስለትውልድ  አገሩ  ምንነትና  ባህል  ለማራመድ
                                                ጠቃሚ          ጽሁፎችን         በማስነበብ፤     የማይፈለግበት  ቦታና  ጊዜ  አልነበረም፡፡ሆኖም
          የቆሙ የኢትዮጵያውያንን የንግድ ሥራ ቤቶችን
                                                የኢትዮጵያውያን  መለያ  እንዲሆን  አስተዋጽዎ          የሕብረተሰቡ ድጋፍ እስካልተቋረጠ  ድረስ  ቴዲ
          ማስተዋወቅ ዋንኛ ትኩረት የሰጠባቸው ነጥቦች
                                                ማድረግ  ቀላል እንዳልነበር ሁሉም  የሚረዳው   በድንቅ  መጽሄት  በኩል  ለህብረተሰቡ  ይሰጥ
          አድርጎ የተነበበ ብቸኛ ድንቅ መጽሄት በመሆኑ
                                                የሥራ  ባሕርይ  ነው  ፡፡በዚህ  ሳቢያ  በመጽሄቱ       የነበረው  አገልግሎት  ጊዜውና  አካባቢው
          ከአዲስ  መጥ  እስከ  ነባር  ኢትዮጵያውያን
                                                በባዕድ አገር የአገሩን ስም አስጠርቷል፤ ወገኑን         እስከፈቀደ  ድረስ  በአድናቂዎቹና  በወዳጆቹ
          እንደተገለገሉበት ተመስክሯል፡፡
                                                አሰመስግኗል፡፡  ታታሪው    ቴዲ    የጀመረው         እንደሚቀጥል  ዕቅድ  የተነደፈ  መሆኑን  ዝግጅት
                 ዓላማውም ኅበረተሰቡን  የሚመለከቱ
                                                ማህበራዊ  ሥራው  በሚወዱት  ባልደረቦቹ              ክፍሉ  አስታውቋል፡፡  በመጨረሻም  የሬዲዮ
          ጠቃሚ    የጽሁፎችን    ዓይነትና    የጸሐፊያንን
                                                ቀጥሎ ድንቅ መጽሄት ማስታወቂያ ብቻ ሳይሆን            ማኅለቅና  ጸሐፊ  ቴዎድሮስ  ኃይሌ  ዳኘ  በቅርብ
          ቁጥር  ለማበራከት  ብሎም  ለኅብረተሰቡ
                                                የአንባቢያንን  ፍላጎት  በበለጠ  ለማርካት            ቤተሰቡና  በወዳጆቹ    ለዘለዓለም  ሲታሰብ
          ትምህርት አዘል ያለተነገሩ የግለሰብ ተሞክሮዎች
                                                ታሪካዊ፤ማህበራዊና  ወቅታዊ    መረጃዎችን            ይኖራል♣
          ወጥተው  እንዲነበብ  ግለሰቦችን  ያለገደብ
                                                በቀለማትና በቅርጽ አሻሽሎ በማውጣት  ወቅቱ
          ለመጋበዝና  ለማበረታታ    ጥሯል፡፡በመሆኑም

          እርስ    በእርስ    ለመማማር  ይረዳ  ዘንድ
          እያንዳንዱ  የኅብረተሰቡ  አካል  የራሱ  የሆነ

          ያልተነገረ    ታሪኩን     ጽፎ/አጽፎ     እያወጣ
          እንዲያስነብብ  መጋበዙን  አላቆመም  ነበር፡፡

          ምክንያቱም  ሁሉም  ሰው  ያልተነገረ    ታሪክና

          ተለምዶ    አለውና  እርዳታ  ቢያስፈልግ  ወደ
          ጽህፈት  ቤቱ  ስልክ  በመደል  ስለጽሑፍ

          አቀራረብ  የውስጥ  ደንብ  በቂ  መረጃ  ማግኘት
          እንደሚቻል አሳውቋል፡፡

                 ሆኖም  መጽሄቱን    በየወሩ  እያሳተመ
































































                                                     “

                                                                     ”





















































                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013





































                                                                                                ድ





                                                                                                  ቅ

                                                                                                  ን













                                                                                                         ት






                                                                                                     መ
                                                                                                      ጽ





                                                                                                        ሔ






































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133




















                                                              ላ


                                                             ዘ
                                                            ለ
                                                           ያ




                                                                   ኑ

                                                                     ”
                                                                    ር



                                                               ለ
                                                                ም
                                                                 ት















                                                         ዮ
                                                          ጵ


                                                      ኢ

                                                        ት
                                                                                                               ሚ
           52     “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                    ድንቅ መጽሔት                                    ሰኔ 2021    ሚ ያ ያ ዝ ያ     2 2 0 0 1 1 3
                                                                                                                  ዝ


                                                            ለ


                                                          ጵ
                                                        ት
                                                      ኢ
                                                         ዮ


                                                                                                     መ
                                                                  ት
                                                                                                      ጽ
                                                                                                        ሔ
                                                                   ኑ

                                                                                                ድ
                                                             ዘ
                                                              ላ
                                                               ለ
                                                                                                  ን
 ┼                                                                                                                              ┼
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57