Page 54 - Dinq_221
P. 54
┼ ┼
ድንቅ ጥቅሶች እና አባባሎች የተለያዩ አገሮች ተረት እና ምሳሌዎች
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያያ
ት
ት
ኢ ኢ
ጵ
ያ
ጵ
ዮ
ዮ
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ
ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው
ቻይና
1. “የህይወታችን ዓላማ ደስተኛ መሆን ነው ፡፡” - ቻይናና
ይ
ና
ቻ ቻ
ይ
ደላይ ላማ አንድ ሰው ከራሱ የሚሻል ጓደኛ መምረጥ አለበት ፡፡ በዓለም ላይ ብዙ
2. “ህይወት ማለት አንተ ሌላ ነገር ለማድረግ ስታቅድ፤ የሚያውቋቸው ሰዎች አሉ; ግን በጣም ጥቂት እውነተኛ ጓደኞች
የሚሆነው ነው፡፡” - ጆን ሌነን ጽጌረድ አበባ እራሱ በእሾኽ ይከላከላል። የሚወጋውም የሚቆርጠውን ነው።
3. “በመኖር ተጠመድ ወይም በመሞት ተጠመድ” - እስቲቨን
ኪንግ ናይጄሪያያ
ናይጄሪያ
ይ
ይ
ና ና
ያ
ጄ
ጄ
ሪ
ሪ
4. “የምትኖሩት አንዴ ብቻ ነው ፣ ግን በትክክል ካደረጋችሁ መጥፎ ልምድ መጀመሪያ ላይ እንደሸረሪት ድር ነው፤ በኋላ ግን የጅማት ክር
አንዴ በቂ ነው ፡፡” - ማይ ዌስት ይሆናል።አይጥ ጥንቸል አይወለድም ፡፡
5. “ብዙ የሕይወት ውድቀቶች ተስፋ ሲቆርጡ ለስኬት ምን
ካሜሩን
ያህል እንደቀረቡ ያልተገነዘቡ ሰዎች ናቸው ፡፡” - ካሜሩንን
ሩ
ን
ሩ
ሜ
ካ ካ
ሜ
ቶማስ ኤ ኤዲሰን ዝንጀሮ ደጋግሞ በመሞከር ከዛፉ ላይ መዝለልን ይማራል ፡፡
6. “ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ከፈለጉ ከሰዎች ወይም ነገሮች የሚያወራ ወፍ ጎጆ አይሠራም ፡፡
ጋር ሳይሆን ከግብ ጋር እልህ ይያያዙ ፡፡”
ሜክሲኮ
- አልበርት አንስታይን ሜክሲኮኮ
ክ
ሲ
ክ
ሜ ሜ
ሲ
ኮ
7. “በኳሷ የመመታት ፍርሃት ጨዋታውን ከመጫወት እግዚአብሔርን ምንም ነገር እንዲሰጥህ አትጠይቅ፤ መልካም ነገሮች ባሉበት
አያግድህ።” - ባቤ ሩት እንዲያኖርህ ጸልይ ፡፡
8. “ገንዘብ እና ስኬት ሰዎችን አይለውጡም፤ ቀድሞውኑ ከሃብታም... ለመብላት ትክክለኛው ሲራብ ነው፤ ለደሃ ደግሞ ለመብላት
ያለውን የበለጠ ያጎላሉ እንጂ፡፡ ” - ዊል ስሚዝ ትክክለኛው ጊዜ የሚበላውን ሲያገኝ ነው።
9. “ጊዜዎ ውስን ነው ፣ ስለሆነም የሌላ ሰው ህይወት በመኖር የሸረሪት ድርን ለማስወገድ ሸረሪቱን መግደል አለብዎት ፡፡
አያባክኑት። ከሌሎች ሰዎች አስተሳሰብ ውጤቶች ጋር አብሮ
ህንድ
በሚኖር ቀኖና አይያዙ ፡፡ ” - ስቲቭ ጆብስ ህንድድ
ን
ን
ህ ህ
ድ
10. “ህይወትን ለምን ያህል ጊዜ ኖሩበት ሳይሆን፤ እንደዴት ት ል ቅ ፍ ላ ጎ ት ማ ለ ቂ ያ የ ሌ ለ ው ድ ህ ነ ት ነ ው ፡ ፡
አድርገው ኖሩበት ነው ዋናው ነገር ፡፡” - ሴኔካ ያለ ስርአት የኖረ ያለ ክብር ይሞታል ፡፡
11. “ሕይወት ሊተነብይ ቢችል ኖሮ ሕይወት መሆንዋን ኮብራ ወይም አቶ ኮብራ ብትል ኮብራው መናደፉ አይቀርም፡፡
ያቆማል ፣ ያለ ጣዕምም አይኖርም” - ኤሊኖር ሩዝቬልት
12. “የተሳካ ሕይወት ምስጢር ሁሉ የአንድ ሰው ዕጣ ፈንታ
ምን እንደ ሆነ መፈለግ እና ከዚያ ማድረግ ነው ፡፡” - ሄንሪ
ፎርድ
13. “ስለ ሕይወት በመጀመሪያ ለመጻፍ መኖር አለብዎት ፡፡”
- ኧርነስት ሄሚንግዌይ
14. “ሕፃን ልጅ በማንም ሆነ በምንም አይፈራም ፡፡ ፍርሃትን
የምናሰምረው እኛ ነን።” - ፍራንክ ሲናራት
15. “ማንም እንደማያዳምጥ ዘፈን ፣ በጭራሽ እንዳልተጎዳህ
ፍቅርን ጨምር ፣ ማንም እንደማያየው ዳንስ ፣ በምድር ላይ
ኑር።” - (ለተለያዩ ምንጮች የተሰጠ)
16. “በሁሉም የሕይወት ጎኖች ላይ መውውጓት አለ።
እንዲያውም የታላላቅ ሰዎች ምስጢር ይኸው ነው።” - ሊዮ
በርኔት
17. “ሕይወት ለመፈታት ችግር አይደለም ፣ ግን ህይወትን
መልመድ ከባድ ነው፡፡” - ሶረን ኪርካጋርድ
18. “ያልተመረመረ ሕይወት፤ ዋጋ ቢስ ኑሮ ነው ፡፡” -
ሶቅራጠስ
19. “ቁስሎችዎን ወደ ጥበብ ይለውጡ” - ኦፕራ ዊንፍሬይ አለም በውሃ ቢጥለቀለቅ፤ ለዳክዬ ምኗም ነው።
20. “እኔ ባየሁበት መንገድ ቀስተ ደመናውን ከፈለክ፤ ዝናብ የቱርኮች አባባል
እስኪመጣ ታገስ” - ዶሊ ፓርተን
ትርጉም፡ ነገሮች ላንተ መጥፎ ሆኑ ማለት፤ ለሁሉም ሰው መጥፎ ነው ማለት አይደለም።
3
”
2
“
0
1
ድ
ን
ቅ
ጽ
ሚ
ያ
መ
ት
ሔ
ላ
ለ
ም
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ያ
ጵ
2
ያ
ዮ
ኢ
0
ት
ለ
ዘ
ር
ዝ
”
ት
1
ኑ
ሚ
ያ
ዝ
ላ
ዘ
ለ
ኑ
ት
ለ
ኢ
54 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ት
ጵ
ዮ
ን
መ
ሔ
ጽ
ድ
┼ ┼