Page 52 - DinQ 223 Sep 2021
P. 52

┼                                                                                                                              ┼



       ድንቅ ጥቅሶች እና አባባሎች





                                                                      የተለያዩ አነቃቂ አባባሎች

                         ትርጉም - ዳዊት                         -አንዳንድ ጊዜ በጨለማ ቦታ ውስጥ ሲሆኑ የተቀበሩ ይመስልዎታል። መቀበርዎ
                                                                ግን ስር ሰደው እንዲበቅሉ ነው። በጨለማ ውስጥም ሆነው ናደግዎን
          1. “ነገ እንደምትሞቱ ኑሩ። ለዘላለም እንደምትኖር ተማር። ”
          - ማህተመ ጋንዲ                                            አያቋርጡ። - ክሪስቲን ኬይን

          2. “የማይገድለን ያጠነክረናል።”- ፍሬድሪክ ኒቼ                   -“ገደቦችዎን ይፈትኑ እንጂ፤ ፈተናዎችዎን አይገድቡ። ” - ያልታወቀ

          3. “እራስህን ሁን፤ የሚሰማህንም ተናገር። ምክንያቱም
          ማሰብ የማይችሉት ምንም አያመጡም። ማሰብ የሚችሉት                   -ምን ያህል ርቀት መሄድ እንደሚችሉ በሚጠራጠሩበት ጊዜ ፣ ምን ያህል
          ደግሞ እራስን ስለሆንም እና የሚሰማህን በመናገርህ ምንም                   አቋርጠው እንደመጡ ያስታውሱ። - ያልታወቀ
          አይሉህም። ” - በርናርድ ኤም ባሩክ                           -እያንዳንዱ ሰው በውስጡ የምሥራች አለው። የመልካም ዜናው ምስራች
                                                                የሚጀምረው ምን ያህል ታላቅ መሆን እንደምትችል በማመን ነው። ምን ያህል
             4.  “የሌሎች  ሰዎች  ውስን  ግንዛቤ  እኛን  እንዲገልጽ             መውደድ እንደሚችሉ ያወቁ ቀን፤ ትልቅም መሆን እንደሚችሉ ያመኑ እለት...
          መፍቀድ የለብንም። - ቨርጂኒያ ሳቲር                               ያን ጊዜ አቅምዎን ያውቃሉ። እናም በያንዳንዱ ሰው ውስጥ የምስራች ዜና

             5. “ባለህ ነገር፣ ባለህበት ቦታ የምትችለውን አድርግ ።”              አለ። ይህም የምስራች የሚጀምረው ራስን በማሸነፍ ነው” - አን ፍራንክ
          - ቴዎዶር ሩዝቬልት
                                                            -”አንዳንድ እድል እርስዎ የፈለጉትን በማግኘት ላይ አይመሰረትም። እርስዎ
             6.  “እራስህን  ሁን;  ሌሎች  ሁሉም  ቀድሞውኑ
          ተወስደዋል። ” - ኦስካር ዊልዴ                                  የፈለጉትን አለማግኘት ሊያመጣልዎ የሚችለውን እድል አስቡ። አንዳንዴ
                                                                በማጣት ምክንያት የሚገኘው የእውቀት ጸጋ ዘላለማዊ ነው። “ - ጋሪሰን
             7.  “ከሁሉ  በላይ  ለራስህ  እውነተኛ  ሁን”  -  ዊሊያም           ኬይልር
          ሼክስፒር

             8.  “ታላላቅ  ነገሮችን  ማድረግ  ካልቻሉ  ትናንሽ  ነገሮችን
          በታላቅ ሁኔታ ያድርጉ” - ናፖሊዮን ሂል

             9. “ዕድል ካላንኳኳ፤ ሌላ በር ስራ” - ሚልተን በርሌ

             10.  “ጠቢባን  የሚናገሩት  ነገር  ስላላቸው  ይናገራሉ  ፤
          ሞኞች መናገር ስላለባቸው ይናገራሉ። ” ፕላቶ



          11. “ስኬታማ ለመሆን ሳይሆን ዋጋ ያለው ለመሆን

          ይጣጣሩ።”- አልበርት አንስታይን


          12. “መንታ መንገድ ላይ ደረስኩ። እኔም - ብዙ ሰው

          ያልሄደበትን መንገድ ሄድኩበት። ይህን በማድረጌ ስኬታማ

          ሆንኩ።” - ሮበርት ፍሮስት


          13. “ማድረግ የማይችሉት ነገር፤ በሚችሉት ነገር ውስጥ

          ጣልቃ እንዲገባ አይፍቀዱ።”- ጆን ዉደን


          14. “እራስዎን ከብዙሃኑ ወገን ባገኙ ቁጥር ቆም ብለው

          ለማሰብ ጊዜው አሁን ነው።” - ማርክ ትዌይን
             15.  “አሁንም  አልተሳካልኝም።  ሆኖም  የማይሰሩ
          10,000 መንገዶችን አግኝቻለሁ።” ቶማስ ኤዲሰን                     “የሹራብ ካልሲ ያጠለቀች ድመት አይጥ አትይዝም”
                                                               ትርጉም፡ ጠንቃቃ እና ትሁት መሆን ብቻውን የትም አያደርስም














                                                     “
























































                                                                                                                     0
                                                                                                                     2











                                                                     ”


























                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013
                                                                                                                      1






























                                                                                                         ት



















                                                                                                                 ያ




                                                                                                               ሚ


                                                                                                  ቅ









                                                                                                ድ



                                                                                                  ን


                                                                                                      ጽ




                                                                                                        ሔ







                                                                                                     መ




































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133
                                                                                                                      1
















                                                                     ”

                                                                    ር



                                                                   ኑ
                                                               ለ
                                                                                                                   ያ
                                                              ላ
                                                                                                                  ዝ
                                                                 ት
                                                                ም



























                                                           ያ
                                                          ጵ
                                                                                                                     2

                                                             ዘ
                                                            ለ
                                                         ዮ
                                                                                                                     0
                                                      ኢ

                                                        ት
                                                                                                               ሚ
                                                                                                                 ያ
                                                                                                                  ዝ
                                                              ላ
                                                             ዘ
                                                               ለ
                                                                   ኑ
                                                                  ት
                                                            ለ
                                                      ኢ
           52      DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year                                       3
                                                        ት
                                                          ጵ
                                                         ዮ


                                                                                                  ን
                                                                                                     መ
                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                ድ





 ┼                                                                                                                              ┼
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57