Page 53 - DinQ 223 Sep 2021
P. 53

┼                                                                                                                               ┼





                                                                                               ፍልስፍና
                                                                                                     ል
                                                                                               ፍ ፍ   ል     ስ    ፍ     ና
                                                                                               ፍልስፍናና
                                                                                                           ስ
                                                                                                                ፍ

                                      “As A Man Thinketh” -By James Allen





                                                     ተ
                                                     ተ
                                                          ሳ
                                                             ሰ
                                                             ሰ
                                                          ሳ
                                                  ስ
                                           የ
                                              አ
                                              አ
                                                  ስ
                                           የአስተሳሰባችንን ተጽዕኖኖ
                                           የ
                                                                                   ጽ
                                                                                   ጽ
                                                                              ተ
                                                                                          ኖ
                                                                                       ዕ
                                                                                       ዕ
                                                                    ች
                                                                    ች
                                                                 ባ
                                                                 ባ
                                                                              ተ
                                                                         ን
                                        “የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ”                                               በጣም  ታምኝ  ሆኖ  ሳለ፤
                                                                                                       ችግረኛ  ሆኖ  እናገኘዋለን።
                                                                                                       ታማኝ  ያልሆነው  ሌላው
                                                 ህይወትን  ለመምራት  መሰረት  የሆኑ  ነጥቦች         ሰው  ደግሞ፤  ባለጸጋ  ሆኖ  ሊገኝ  ይችላል።
                                                 ስላልገቡት።
                                                                                       ይህንን  በተመለከት  ሰው  ታምኝ  ስለሆነ  ድሃ
                                                           ሶስተኛው ሰው በስሩ ሰራተኞች          ይሆናል፤  አጭበርባሪ  ስለሆነ  ደግሞ  ሃብታም
         ትርጉም- በሚስጥረ አደራው                        ያሉት  ቀጣሪ  ነው።  ይህ  ሰው  ገንዘብ           ይሆናል  ብሎ  መደምደም  ስህተት  ነው።
                                                 ለመቆጠብ  እና  ትርፍ  ለማግኘት  ሲል             ምክንያቱን ታማኝ ያልሆነው ሰው ሙሉ በሙሉ
                   የሚከተሉትን  ሰዎች  ታሪክ             ለ ሰ ራ ተ ኞ ቹ     ተ ገ ቢ ው ን     ክ ፍ ያ   መጥፎ፤  ታማኝ  የሆነው  ሰው  ደግሞ  ሙሉ
         እንደምሳሌ  እንውሰድ፦የመጀመሪያው  ሰው               አይከፍላቸውም።    ነገር  ግን  ትርፋማ            በሙሉ ጻዲቅ ነው ማለት ስለማይቻል። ታማኝ
         በኑሮው  የሚማረር  ነው፤  በድህነት  ውስጥ            አይደለም፤  ለኪሳራውም  ሁኔታዎችን                ያልሆነው  ሰው  ታማኝ  የሆነው  ሰው
         ያለ።ሁኔታዎች  እንዲለወጡ  ይፈልጋል፤                ያማርራል፤  የራሱ  ስራ  ተመልሶ  እየጠለፈው         የሚጎድለው  መልካም  ነገር  ሊኖረው  ይችላል።
         በስራውም  ሆነ  በመኖሪያው  ምቾቱ                  መሆኑን  አይረዳም።  እንዲህ  አይነት  ሰውም         ታማኝ  የሆነው  ሰው  ድግሞ  በሌላኛው  ባህሪ
         እንዲጨምርለትም  ይሻል።  የሚከፈለው  ደሞዝ            ትርፋማ ለመሆን የበቃ አይደለም።                  ውስጥ  የሌለ  ክፉ  ባህሪ  ይኖርበት  ይሆናል።
         አነስተኛ ስለሆነ ፍትህን ለማግኘት ብሎ ስራውን                                                 ታማኙ  ሰውም  ሆነ  አጭበርባሪው
         አክብሮ  አይሰራም።ለሚከፈለው  አነስተኛ  ክፍያ                    እንዚህ ከላይ የተጠቀሱት ሰዎች         የመልካምነታቸውን  ያህል  (ባላቸው  የተለያየ
         ምላሽ  ስራውን  በመበደል  አሰሪውን  የተበቀለ          የሰው ልጅ ለሚገጥሙት ችግሮች በአብዛኛው             መልካም  ጎን)፤  የዘሩት  ያጭዳሉ፤  እንደ  መጥፎ
         ይመስለዋል።  እንዲህ  አይነት  ሰው  የብልጽግና         መንስዔው  እራሱ    እንደሆነ  ለማስረዳት           ባህሪያቸውም ዋጋቸውን ይከፍላሉ።
         መሰረት የሆኑት ዋና ነጥቦች አልገቡትም ማለት            የተጠቀምንባቸው  ምሳሌዎች  ናቸው።  ጥሩ
         ነው።  ስብዕናው  እየተማረረበት  ካለው  ህይወት         ውጤን  እየጠበቀ፤  ከሃሳቡ  ጋር  አብረው                     መልካምነት  ይጎዳል  የሚለው
         ሊያወጣው  አይችልም፤  በአንጻሩ  የድህነቱን            የማይሄዱ  ድርጊቶችን  ይፈጽማል።  ማለትም           አመለካከት  በብዙ  ሰዎች  ዘንድ  የተለመደ
         ጉድጓድ ወደ ጥልቅ ይቆፍርበታል እንጂ።                ወደ ጥሩ ውጤት የሚመሩ ነገሮችን በማድረግ            አስተሳሰብ  ነው።  ሰው  አይምሮውን  ፍጹም
                                                 ፋንታ  ወደ  ተቃራኒው  ጥግ  የሚያደርሱ            እስካላጸዳ  ድረስ፤  እያንዳንዱን  ክፉ  ሃሳብ  እና
                   ሁለተኛው  ሰው  ሃብታም  ሲሆን፤         እርምጃዎችን መውሰድ ማለት ነው። የሶስቱን            እኩይ ተግባር ከነፍሱ ላይ አጥቦ እስካላስወገደ
         በባህሪው  ሲበዛ  ስግብግብ  ነው፤  ይህ              ሰዎች ምሳሌ ወሰድን እንጂ፤ በተለያየ አይነት          ድረስ፤  ችግሮቹ  በመጥፎ  አስተሳሰቡ  ምክንያት
         ስግብግብነቱ  ብዙ  ምግብ  በመመገብ  የሚመጣ           መልኩ  ከፍላጎታቸው  ጋር  የሚቃረኑ               የሚከፍላቸው  ዋጋዎች  መሆናቸውን  መረዳት
         ክፉ  በሽታ  ላይ  ጥሎታል።  ገንዘቡን  ለሌሎች         ድርጊቶችን  ሰዎች ሲፈጽሙ ይታያሉ።                አይቻለውም።  ጥሩው  ለመጥፎ፤  መጥፎውን
         ለመስጠት  ፈቃደኛ  ቢሆንም፤  ሆዳምነቱን  ግን                                                ለጥሩ ለውጦ የሚሰጥ ህግ አለማችን የላትም።
         ለምንም  ነገር  አሳልፎ  መስጠት  አይፈልግም።                    አስተሳሰብ  በጣም  ጥልቅ  የሆነ
         በገንዘቡ ደስተኛ ህይወትን መምራት ይፈልጋል;            ነገር  ነው፤  የእያንዳንዱ  ሰው  የደስታ                     መልካም  አስተሳሰቦች  በፍጹም
         ስግብግብ  ባህሪው  ግን  ክፉ  በሽታ  ላይ            ትርጉምም  የተለያየ  ነው፤  በዚህ  ምክንያት         መጥፎ ውጤቶችን አይሰጡም። መጥፎ ሃሳቦች
         ስለጣለው ህይወቱን እንዳያጣጥም አድርጎታል።             ሁኔታዎች  መወሳሰባቸው  አይቀርም።  አንድ           እና  ድርጊቶችም  በፍጹም  ጥሩ  ውጤቶችን
         እንዲህ  አይነት  ሰው፤  ጤናማ  ህይወትን             ሰው  ሌላውን  ከውጪ  በሚያየው  ነገር  ብቻ         አይሰጡም።  ይህ  ማለት  ከበቆሎ፤  በቆሎ
         ለመምራት ብቁ አይደለም፤ ምክንያቱም ጤናማ              መዳኘት  አይችልም።  ለምሳሌ  አንድ  ሰው           ይወጣል  እንጂ  ሌላ  ነገር  አይፈጠርም  ማለት
                                                                                       ነው።  ሰዎች  ይህንን  ህግ  በተፈጥሮ  ደረጃ
                                                                                       ያውቁታል  (በቆሎ  ዘርቶ  ብርቱካን  የሚጠብቅ
                                                                                       ገበሬ  የለም)፤  ነገር  ግን  በራሳቸው  ህይወት
                                                                                       ውስጥ  አስገብተው  መረዳት  ግን  ይሳናቸዋል።
                                                                                       አስተሳሰብንም  እንድዚህ  የተፈጥሮ  ህግ
                                                                                       ለመረዳት  ቀላል  ነው፤  በአይምሯችን
                                                                                       ያልዘራነውን በኑሯችን አናጭደውም።



             DINQ magazine            June 2021       Stay Safe
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  53
           DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year                                              53

 ┼                                                                                                                               ┼
   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58