Page 23 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 23

17
             o ግላዊ መልዕክት ማስተላለፊያ ዘዴ፣
             o  ቡድናዊ የመልእክት ማስተላለፊያ ዘዴ (Group extension method)

             o  የመስክ በዓል ማዘጋጀት፣
             o  የመገናኛ ብዙሀን ዘዴዎች፣
                 የህትመት ውጤቶች (ፖሰተር፣በራሪ ፅሁፎችን፣ጋዜጣ…)፤
                   ዲጂታል  የብዙሀን  መገናኛ  ዘዴዎች  (የማህበረሰብ  ሬድዮ፣  ኤፍኤም   ሬድዮ፣
                ቴሌቪዥን፣ ማህበራዊ ትስስር፣ ድህረ ገፆች…)፣
        •  የዘር አምራች አርሶ አደሮችን መፍጠርና የዘር አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ጥረት ማድረግ፣
        •   በአርሶ/አርብቶ  አደር  ማሰልጠኛ  ማዕከላት  የሰብሉን  ሰርቶ  ማሳያ  ማካሄድና  ባለድርሻ  አካላት

        በተገኙበት የልምድ ልውውጥ ማድረግ፣
        •  የሰብሉን ከማምረት እስከ መመገብ ያለውን ሰንሰለት ለማሳለጥና ለማስረፅ አጋር አካላት  ከሞዴል
        አርሶ አደሮች እና ከግበርና ምርምር ማዕከላት ጋር ተቀናጅተው እንዲሠሩ በማድረግ፤









































                                           የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ
                                           የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ ጅ
   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28