Page 18 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 18
12
ፖታሺየም 411 ሚሊ ግራም --------
ቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) 6100 (IU) 0
ሪቦፍላቪን 0.16 ሚሊ ግራም 0.32 ሚሊ ግራም
ንያሲን 1.4 ሚሊ ግራም 1.3 ሚሊ ግራም
ቫይታሚን ሲ 80 ሚሊ ግራም -------
ታያሚን (ቢ1) 0.08 ሚሊ ግራም 0.14 ሚሊ ግራም
አመድ (Ash) 2.6 ግራም 2.6 ግራም
ካልሲየም 267 ሚሊ ግራም 490 ሚሊ ግራም
er
Wher
e, IU= Int
Where, IU= International unit
national unit
2. ምርቱ ከሥርዓተ ምግብና ጤንነት አንጻር ያለው ጠቀሜታ
2. ም ርቱ ከሥ ርዓተ ም ግብና ጤንነት አንጻር ያለ ው ጠቀሜታ
የአሉማ ቅጠል ከሰላጣ ጋር ሲነጻጸር 7 እጥፍ የበለጠ ብረት፣ 13 እጥፍ የበለጠ ቫይታሚን ሲ፣ 18 እጥፍ የበለጠ
ቫይታሚን ኤ፣ እና ከሌሎች ተመሳሳይ እፅዋት 20 እጥፍ የበለጠ ካልሲየም አለው። አንድ ኩባያ የተቀቀለ የአሉማ
ቅጠል 90 % ቫይታሚን ሲ፣ 73 % ቫይታሚን ኤ፣ 28 % ካልሲየም እና ብረት 17 % በቀን የሚያስፈልገው መጠን
ያሟላል:፡ በጣም አስፈላጊ በሆኑ አሚኖ አሲዶች የበለፀጉ አትክልቶች መካከል አሉማ አንዱ ነው።
የአሉማ እህል ለሰውነታችን ተስማሚና አስፈላጊ የፕሮቲን አሚኖ አሲድ ስብጥር የያዘ ሲሆን የላይሲን እና ሰልፈር
የያዙ አሚኖ አሲዶች (ሜቲዮኒን፣ ሲስታይን እና ሲስቲን) ይዘቶች ከፍተኛ ናቸው። የአሉማ እህል አስፈላጊ የአሚኖ
አሲዶች በአንፃራዊነት በከፍተኛ ደረጃ የያዘ በመሆኑ ከሌሎች እህሎች ጋር ተደባልቆ ምግብ ቢሰራ የምግቡን ንጥረ
ነገር ይዘት ያሻሽለዋል፡፡
(ሪሲፒ)
የምግብ
አዘጋጀጀት
አሉማን
3.
3. አሉማን መሰረት ያዳረገ የምግብ አዘጋጀጀት (ሪሲፒ)
ያዳረገ
መሰረት
በምዕራብ አፍሪካ አሉማ ለምግብነት በአብዛኛው ከፍተኛ አቅም ያላቸው አትክልቶች እንደሆኑ ይገመታል።
ቅጠሎቹ እና ግንዶቹ ለሰላጣ፣ ለበርገር እና ለሾርባ ወይም ለወጥ ዝግጅት እንደ ግብዓት ያገለግላሉ። አሉማ ርካሽ
በመሆኑ ለብዙዎች ተመራጭ ምግብ ሆኗል። በናይጄሪያ የአሉማ ቅጠሎቹ እንደ ስፒናች አብስሎ መመገብ ነው።
ጅ
የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ
የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ