Page 16 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 16

10
          5.2.    ድህረ-ምርት   አያያዝ
          5.2.  ድህረ-ምርት አያያዝ

        ምርት  ከተሰበሰበ  በኋላ  ቅጠሎቹ  ብዙውን  ጊዜ  ወዲያው  ለምግብነትና  ለገበያ  ቢውሉ  ይመረጣል።  ምርት
        ከተሰበሰበ በኋላ ንጹህና ጤናማ ቅጠሎችን ከተባይ ወይም ከበሽታ ከተጠቁ፤ ለጋ  ካልሆኑ ቅጠሎች መለየት
        ያስፈልጋል:: እንደ አስፈላጊነቱ ቅጠሎችን በንጹህ ዉሃ ማጠብና በተመሳሳይ መጠን በመለየት ለገበያ በሚውል

        መልኩ በማሰር ማዘጋጀት ይቻላል:: ነገር ግን የማቀዝቀዣ ማከማቻ ባለበት ቦታዎች ቅጠሎች ለተወሰነ ጊዜ በጥራት
        ሊቀመጥ ይችላል። ምርት በሌለበት ወቅት እንዲያገለግል የታጠቡ ቅጠሎች በጥላው ስር ደርቀው ለአንድ ዓመት
        ያህል ሊቀመጡ ይችላሉ። በሚጓጓዝበት ወቅት እንዳይጠወልግና ጥራት እንዳይቀንስ አየር በሚያስገቡና ቀዝቃዛ

        በሆኑ ዕቃዎች መጠቀም ይቻላል:፡















































                                           የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ
                                           የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ ጅ
   11   12   13   14   15   16   17   18   19   20   21