Page 13 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 13

7
            •   የተዘጋጀውን ዘር ተመሳሳይ ይዘትና መጠን ካለው አሸዋ ጋር መቀላቀል፣

            •   በተዘጋጁ መስመሮች ላይ ዘርን መጥኖ መዝራት፣
            •   ከተዘራ በኋለ በስሱ መስመሮቹን አፈር ማልበስና በላዩ ላይ ደረቅ ጉዝጓዝ በማልበስ ጠዋትና ማታ

                ውሃ ማጣጣት
            •   ዘሩ ከበቀለ በኋላ ጉዝጓዙ ጠዋት ወይም ወደ ማታ ማንሳት
            •   ችግኙ እውነተኛ ቅጠል ካወጣ በኋላ ትርፍ ችግኞችን ማሳሳት ይገባል፣ ዩሪያ ማዳበሪያም ከኩትኳቶ

                ጋር እርጥበት ባለው አፈር ላይ ማድረግና ወዲያውኑ ውሃ ማጠጣት ያስፈልጋል፡፡
            •   ችግኙ  ወደ  መደበኛ  ማሳ  እስከሚዛወር  ድረስ  አረም  በሽታና  ተባዮችን  ተከታትሎ  አስፈላጊውን

                ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

                                         off
           3.6.
                                        g

                                       n
           3.6.  ችግኝ ማላመድ/ማጠናከር (hardening off) )

                    ማላመድ/ማጠናከር
                ችግኝ
                                    deni
                                 (har
         በመደብ ላይ ያለው ችግኝ ለማዛወር አንድ ሳምንት ሲቀረው፣ ግንዱ እንዲጠነክርና ስሮቹ እንዲበራከቱ በፊት
         ሲያገኝ  ከነበረው ውሃ መጠኑ መቀነስ አለበት፡፡
           3.7.  የሰብል አመራረት ስርዓት (Cropping pattern)
           3.7.    የሰብል   አመራረት   ስርዓት  ( Cr oppi n g  pat t ern)
         አሉማ ለብቻው ማሳ ይዞ ወይም ከሌሎች ሰብሎች ጋር በስብጥር (ከበቆሎና ማሽላ) መትከል ይቻላል። አንዲሁም
         ከ 4እስከ 5 ሳምንት ውስጥ ስለሚደርስ ዋናው ሰብል ከተነሳ በኋላ መዝራት ይቻላል።

           3.8.    የማዳበሪያ   አጠቃቀም
           3.8.  የማዳበሪያ አጠቃቀም
         የተፈጥሮ ማዳበሪያ
         የተፈጥሮ ማ ዳበሪያ

         የአሉማ ሰብል በቂ ብስባሽ ያለው መሬት ላይ ከፍተኛ ምርት ይሰጣል። ኮምፖስት ለአሉማ አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ
         ነገሮችን በውስጡ አሟልቶ የያዘ ስለሆነ ከተከላ በፊት 10-12 ቶን ኮምፖስት በሄ/ር በማሳ ላይ በማድረግ ከአፈር

         ጋር በማቀላቀል ከፍተኛ ምርት ማግኘት ይቻላል፡፡





         ሰው ሰራሽ ማዳበሪያ
         ሰ ው ሰ ራሽ ማ ዳበሪያ
         የአሉማ ቅጠል ምርት ለመጨመር ሲፈለግ እንደ አፈሩ ሁኔታ እስከ 80 ኪ.ግ ናይትሮጂን ማዳበሪያ ቢጨመርበት
        የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ ጅ
        የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ
   8   9   10   11   12   13   14   15   16   17   18